Page 1 of 1

ሰበር ዜና – ኢትዮ – 360 መሰንጠቁ ይፋ ሊሆን ነው!! ' ድሮም ከህውአት የዋለ መጨረሻው ይሄ ነው' " ጀዋር ቀጣዩ ነው ተባለ"

Posted: 27 Jun 2020, 12:56
by MatiT
ሰበር ዜና – ኢትዮ – 360 መሰንጠቁ ይፋ ሊሆን ነው!! ዘወትር ጥላቻ መስበክ አያስኬድም የሚሉ እየለቀቁ ነው

ኢትዮ 360 የሚሰኘው የዩቲዩብ ቻናል በውስጡ በየተነሱ የሃሳብ ልዩነቶች ሳቢያ በመሰንጠቅ ማግስት ላይ መሆኑን ተሰማ። ልዩነቱ ” ጥላቻን እየሰበክን መጓዙ አያዋጣም” በሚል የተነሳው የሃሳብ ልዩነት ተካሮ አደባባይ ሊወጣ መሆኑም ታውቋል።

ከኢትዮ 360 ባልደረቦች መካከል አንዱ የሆነው ለኢትዮ ጎልጉል እንዳስታወቀው ልዩነቱ ከለት እለት ተካሯል። ” አንድ ሰው ላይ የሚያጠነጥን ጥላቻ እየሰበክን መቀጠል አንችልም፤ ዘወትር ሁሉንም ጉዳይ በመቃወም የትም መድረስ አንችልም” የሚሉ ወገኖች ሚዲያው አሰራሩንና መልኩን እንዲቀይር በግልም በህብርትም ጠይቀዋል።

ለጊዜው ማን ምን አለ የሚለውን ጉዳይ ማንሳት ያልፈለገው የመረጃው ምንጭ ከቦርድና ከቴክኒክ ሰራተኞች በድምሩ ስድስት ሰዎች 360ን እንደተለዩ አስታውቋል።

ኢትዮ 360 በማንና ለምን እንደሚደጎምና አጠቃላይ የሃይል አሰላለፉ ምን እንደሚመስል የኸው ምንጭ በጽሁፍ ለሕዝብ ይፋ እንደሚያደርግና በአገር ውስጥም ሆነ በውጪ አገር ሚዲያዎች ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል።

የአሜሪካ የኢትዮ ጎልጉል ዝግጅት ተባባሪ 360ን ለማነጋገር ሞክሮ እንዳልተሳካለት መጨረሻ ላይ አስታውቋል። እንደተሳካ እናካትታታለን።

ዘገባው የኢትዮ ዛጎል ነው።

Re: ሰበር ዜና – ኢትዮ – 360 መሰንጠቁ ይፋ ሊሆን ነው!! ' ድሮም ከህውአት የዋለ መጨረሻው ይሄ ነው' " ጀዋር ቀጣዩ ነው ተባለ"

Posted: 27 Jun 2020, 13:01
by Wedi
ሌቦ!! ወሬ ጠፋብህ??? :lol: :lol: :lol:

Re: ሰበር ዜና – ኢትዮ – 360 መሰንጠቁ ይፋ ሊሆን ነው!! ' ድሮም ከህውአት የዋለ መጨረሻው ይሄ ነው' " ጀዋር ቀጣዩ ነው ተባለ"

Posted: 27 Jun 2020, 15:28
by MatiT

Re: ሰበር ዜና – ኢትዮ – 360 መሰንጠቁ ይፋ ሊሆን ነው!! ' ድሮም ከህውአት የዋለ መጨረሻው ይሄ ነው' " ጀዋር ቀጣዩ ነው ተባለ"

Posted: 27 Jun 2020, 16:34
by AbebeB
MatiT wrote:
27 Jun 2020, 12:56
ሰበር ዜና – ኢትዮ – 360 መሰንጠቁ ይፋ ሊሆን ነው!! ዘወትር ጥላቻ መስበክ አያስኬድም የሚሉ እየለቀቁ ነው
ኢትዮ 360 የሚሰኘው የዩቲዩብ ቻናል በውስጡ በየተነሱ የሃሳብ ልዩነቶች ሳቢያ በመሰንጠቅ ማግስት ላይ መሆኑን ተሰማ። ልዩነቱ ” ጥላቻን እየሰበክን መጓዙ አያዋጣም” በሚል የተነሳው የሃሳብ ልዩነት ተካሮ አደባባይ ሊወጣ መሆኑም ታውቋል። ከኢትዮ 360 ባልደረቦች መካከል አንዱ የሆነው ለኢትዮ ጎልጉል እንዳስታወቀው ልዩነቱ ከለት እለት ተካሯል። ” አንድ ሰው ላይ የሚያጠነጥን ጥላቻ እየሰበክን መቀጠል አንችልም፤ ዘወትር ሁሉንም ጉዳይ በመቃወም የትም መድረስ አንችልም” የሚሉ ወገኖች ሚዲያው አሰራሩንና መልኩን እንዲቀይር በግልም በህብርትም ጠይቀዋል።

ለጊዜው ማን ምን አለ የሚለውን ጉዳይ ማንሳት ያልፈለገው የመረጃው ምንጭ ከቦርድና ከቴክኒክ ሰራተኞች በድምሩ ስድስት ሰዎች 360ን እንደተለዩ አስታውቋል። ኢትዮ 360 በማንና ለምን እንደሚደጎምና አጠቃላይ የሃይል አሰላለፉ ምን እንደሚመስል የኸው ምንጭ በጽሁፍ ለሕዝብ ይፋ እንደሚያደርግና በአገር ውስጥም ሆነ በውጪ አገር ሚዲያዎች ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል።
የአሜሪካ የኢትዮ ጎልጉል ዝግጅት ተባባሪ 360ን ለማነጋገር ሞክሮ እንዳልተሳካለት መጨረሻ ላይ አስታውቋል። እንደተሳካ እናካትታታለን።
ዘገባው የኢትዮ ዛጎል ነው።
MatiT,

ይህ እኮ አስቀድሞ የተገመተ ነበር፡፡ ከ2019 ውስጥ ስለ ኤርሚያስና የቅኝ ገዥዎች አመኔታና መኖ ለማግኘት ሲል የማንነት ኪሣራውን ለማወራረድ ሞከር እጣውን እንደሚያበሳሽበት የጻፍኩትን ወደ ኃለ በመሄድ ማንበብ ይቻላል፡፡

Re: ሰበር ዜና – ኢትዮ – 360 መሰንጠቁ ይፋ ሊሆን ነው!! ' ድሮም ከህውአት የዋለ መጨረሻው ይሄ ነው' " ጀዋር ቀጣዩ ነው ተባለ"

Posted: 27 Jun 2020, 19:23
by MatiT

Re: ሰበር ዜና – ኢትዮ – 360 መሰንጠቁ ይፋ ሊሆን ነው!! ' ድሮም ከህውአት የዋለ መጨረሻው ይሄ ነው' " ጀዋር ቀጣዩ ነው ተባለ"

Posted: 29 Jun 2020, 12:43
by MatiT
ጋዜጠኛ ምናላቸው የኢትዮ 360 ጉድ አወጣ!
=======================
👉🏿 360 የሚባለው የሚዲያ ፕሮግራም በቀጥታ ከሀገር ደህንነት ስጋት ከሆኑ እና ከጥፋት ከተሳሰሩ ሰዎች ጋር ውሎ ማደር ሲጀምር በቃኝ አልኩ።
👉🏿ስንጀምር በሙሉ የራስ አቅም ለመንቀሳቀስ ነበር ፣ ሆኖም በተደጋጋሚ ኤርሚያስ ከህወሃት ጋር እየተገናኘ ሲመጣ መጠራጠር ጀመርኩ።
👉🏿 እኔ ምናላቸው ለራሴ ክብር ያለኝ ነኝ፤ ህወሃትን የገንዘብ ምንጭ አድርጌ ምንም ስራ መስራት አልፈልግም ። ሃብታሙ በአንድ ስብሰባ ከማንም ገንዘብ ካገኘን እንወስዳለን ሲል ደነገጥኩ።ያን ቀን የእኔ 360 ቆይታዬ አበቃ አልኩ ።
👉🏿 የህወሃት ዋነኛ አቋም ግብፅን መደገፍንም እንደሚጨምር በማስረጃ አውቀን ፤ በውስጥ የደረሱን መረጃዎች ብዙ ነገሮችን ቢያሳዩንም ከሁለቱም የማልጠብቀውን ጉዳይ ሲያበረታቱ በተለይ ርዮትና ኤርሚያስ ውስጤን ሰበሩት።
👉🏿ርዮት በተለይ የወያኔ ቁስሏ እንዳልደረቀ ትናራለች ሆኖም ዶክተር አብይን የሚጎዳ ከሆነ ከህወሃት ተላላኪው አሉላ የመጣን እርዳታ ለመቀበል አይኗን አላሸችም ። ይህ ጤነኛ ጉዳይ አይደለም ።
👉🏿 የሆነ ጊዜ የኢሳቱ ሲሳይ አጌና የህወሃት አሜሪካ ክንፍ ሚዲያ ስለማቋቋም እንዳሰበ እና ከፍተኛ ገንዘብ በታዋቂነት ደረጃ ላሉ ሰዎችም ለማደል እንደተዘጋጁ ሲናገር ትኩረት አልሰጠሁትም ነበር። አሁን በቀጥታ ለ360 ማኔጅመንት እየተባለ የሚጎርፈው ገንዘብ ምንጭ ላይ ማንም በእኛ ውስጥ መነጋገር አይፈልግም።360 የዶክተር አብይ ተቃውሞን በከበሮ የሚያደምቅ ወያኔ ስፖንሰር የምታደርገው የአማርኛ ተናጋሪ ሚዲያ ነው ።
👉🏿 የግብፅ ጉዳይ ላይ በጋራ ዶክተር አብይን እናጥቃው በማለት አብረው ሊሰሩ የማይችሉ ፅንፈኞች እና እርስ በእርስ ለመጠፋፋት የሚፈላለጉ ቡድናት ተቀናጅተው እንደሚሰሩ ሳይ ከበደኝ፤ ትንሽም ቢሆን ህሊና ያለኝ ሰው ነኝ ከሀገሬ ጥቅም ጋር አልደራደርም ብዬ ወጣሁ ብሏል ምናላቸው ስማቸው ።
👉🏿 የገንዘብ ምንጮቻችን በአብዛኛው ከቀድሞ የህወሃት ቡድን ነው ።ይህንን ምንም ሳልጠራጠር እናገራለሁ ብሏል ምናላቸው ።

Re: ሰበር ዜና – ኢትዮ – 360 መሰንጠቁ ይፋ ሊሆን ነው!! ' ድሮም ከህውአት የዋለ መጨረሻው ይሄ ነው' " ጀዋር ቀጣዩ ነው ተባለ"

Posted: 29 Jun 2020, 13:09
by Ejersa
:mrgreen: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:
MatiT wrote:
29 Jun 2020, 12:43

Posted: 29 Jun 2020, 14:02
by Wedi
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ከምናላቸው ባለቤት ከእየሩስአለም የበለጠ አንተ ልትነግረን ትፍለጋለህ?? ቀዳዳ ነገር ነህ!!

እየሩስአለም: "ኢትዮ 360 ቤቴ ጥየ የት ነው የምሄደው? ኢትዮ 36 የእኔ ቤቴ ነው!! "

Ejersa wrote:
29 Jun 2020, 13:09
:mrgreen: :lol: :mrgreen: