Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abaymado
- Member
- Posts: 4216
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
Post
by Abaymado » 26 Jun 2020, 17:37
ታከለ ጎማ:"አዲስ አበባ የኦሮሞ መሆኗ የማይዋጥላቸው: መንገዱን ጨርቅ ያርግላቸው " ሲል
አማራዎች ደሞ "አዲስ አበባ የኦሮሞ ናት ሲሉ ምን ለማለት ነው " እያሉ ነው:: እንደውም: "የአዲስ አበባ ጉዳይ በሥርዓት ካልተፈታ አገሪቱ ያከትምላታል" አሉ::
የአዲስ አበባ ነዋሪ ሆ ብሎ መነሳት አለበትም ነው እየተባለ ያለው::
የሞተው ብአዴን ጥይት ሳይቀረቀርበት መልስ ሊኖረው ይገባል::