Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4204
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ለተከበራችሁ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) አባላት እና ደጋፊዎች እንዲሁም ለአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች!

Post by Abaymado » 26 Jun 2020, 12:33

You should ashamed of yourselves for waiting too long. Strong ant- galla movement should be in action to stop gallas aggression on Amaras owned lands including Addis Ababa.


ለተከበራችሁ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) አባላት እና ደጋፊዎች እንዲሁም ለአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች!
****
ድርጅታችን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ በአጠቃላይ በአዲስ አበባ ከተማ ዉስጥ እየተፈፀሙ ይገኛሉ ስለተባሉ አድሏዊ እና ኢ-ፍትኅዊ ድርጊቶች በተለይም ሰሞኑን ከጋራ መኖሪያ ቤቶች አሰጣጥ ጋር በተያያዘ ተፈፅሟል የተባለዉን ድርጊት በተመለከተ አስፈላጊውን መረጃ በማሰባሰብ እና የሚመለከታቸውን አካላት በማናገር መረጃዎችን በማጠናቀር ላይ ይገኛል።

ከዚሁ ጋር ተያይዞ በጉዳዩ ላይ ተጨባጭ መረጃ ያለው ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት በአካል ዋናዉ ቢሯችን ድረስ በመምጣት ወይም በተለያዩ የግንኙነት አማራጮች በመጠቀም መረጃዎችን ሊያደርሰን ይችላል።

የአዲስ አበባ ጉዳይ በአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ትግል ዉስጥ ቀዳሚ አጀንዳ መሆኑንም ለማረጋገጥ እንፈልጋለን። See Less