Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Horus
Senior Member+
Posts: 30933
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጉዋ የምኒልክ እናት በቴዲ አፍሮ ምን ያህል እንደ ምትኮራ መገመት አያቅትም !!

Post by Horus » 26 Jun 2020, 04:53

የምኒልክ እናት ተወላጆች ዘራችሁ ይብዛ ፣ አንድ ቀን እውነቱን ለመንገር ያብቃችሁ !!! ይንን ትሁትና ፍጹም ሊቅ ከዘመኑ የቀደመ አንጎል ለወለደች ላነጸች እናታችሁ ክብር ምስጋና ይድረሳት !!! ኬር !!!




Post Reply