Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Amayah
Member
Posts: 698
Joined: 26 Dec 2014, 23:48

በታሪካዊ የጋላ ወረራ እና በዛሬ ኦሮሞ ላይ እየተነሳ ያለው የመሬትና ዘር ማጥፋት ጥያቄ

Post by Amayah » 25 Jun 2020, 00:37

ከልዩ ልዩ ምንጮችና ክፍሎች ለማየት እንደ ሚቻለው በኦሮሞ ላይ እየተነሱ ያሉ ሁለት ዋና ዋና
ጥያቄዎች አሉ ።

አንዱ ከ16ኛ ዘመን ጀምሮ የድሮ ጋላ የዛሬ ኦሮሞ በወረራ ከነባር ህዝቦች የዘረፉ መሬት
ጉዳይ ነው። ይህ በኦሮሞ ላይ እየቀረበ ያለውና ወደፊትም መነሳቱ የማይቀረው የመሬት ጥያቄ የሚፈታው
እንዴት ነው ። ይህ ከባሌ እሰከ ወሎ፣ እስከ ወለጋ እስከ ሸዋ የሰፋ የመሬ ወረራ እንዴት ነው ፍትሃዊ
መፍትሄ የሚያገኘው የሚለው ነው ። በዚህ የመሬት ቅሚያ መሬት አልባ፣ አገር አልባ የሆኑት ሕዝቦችና
ጎሳዎች ስንት ናቸው? እነማን ይባላሉ? የሚለው አንደኛው ጥያቄ ነው ።

ሁለተኛው ጥያቄ በጋላ የገዳ የጦር ወረራ ዘራቸው፣ ደብዛቸውና ማንነታቸው ስለጠፉት ሕዝቦችና ጎሳዎች
ጉዳይ ነው ። የዘመኑ ኦሮሞች ለነዚህ የገዳ ሰለባ ለሆኑት ሕዝቦች ማድረግ ያለባቸው የካሳና ይቅርታ ጥየቃ
ምን መሆን አለበት የሚሉትና ሌሎች ተጓዳኝ ጉዳዮችን ይመለከታል ።

ይህ ታሪካዊና ግዜያዊ ቁስል እያመረቀዘ እንጂ እየታከመ አይሄድም ። ማለትም ኦሮሞች በግልጽ ቀርበው
የምፍትሄ አካል እስካልሆኑ ድረስ ። አሁን ትልቁ የመሬት ጥያቄ ያለው በኦሮሚያ ውስጥ ነው ። አሁን
ትልቁ የማንነት እና ዘር ማጥፋት ጥያቄ ያለው በኦሮሚያ ውስጥ ነው ። ይህን ጉዳይ ስንት ኦሮሞች
ያውቁታል?

Amayah
Member
Posts: 698
Joined: 26 Dec 2014, 23:48

Re: በታሪካዊ የጋላ ወረራ እና በዛሬ ኦሮሞ ላይ እየተነሳ ያለው የመሬትና ዘር ማጥፋት ጥያቄ

Post by Amayah » 25 Jun 2020, 02:40

ድሮስ ቢሆን መሬት መውረርና ህዝንብ ማስተዳደር ይለያያሉ ። ይህ ሁሉ ኦሮሞ እያለ ህንድና ፊሊፒኖ ነው ሮቤን ሚገዛ

yaballo
Member
Posts: 3906
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: በታሪካዊ የጋላ ወረራ እና በዛሬ ኦሮሞ ላይ እየተነሳ ያለው የመሬትና ዘር ማጥፋት ጥያቄ

Post by yaballo » 25 Jun 2020, 04:15

ፉጋው ዝንጀሮ Amayah፤

በፉጋ ክልላችሁ ስንት ጉድ አዝላችሁ እና ስንት አይነት አበሳ እያሰተናገዳችሁ ነጋ ጠባ ስለ ኦሮሞ ማውራቱ አይሰለቻችሁም?? .. ይህ ለኦሮሞ ያላችሁን የማያቧራ ቅናት ጨርቃቸውን የጣሉ እብዶች ሳያደርጋችሁ በበጊዜ 'ሳይኮ-አናልስታችሁን/psychoanalyst' ሆረስን አማክሩ. Mind you, most on ER are well aware that 'Amayah' = Horus = same ፉጋ ዝንጀሮ።
:shock:

የፉጋዎች ክልል የዛሬው ዉሎ በጥቂቱ ይህን ይመስላል።

1) - OMN: የስልጤ ብሄር የክልል ጥያቄ June 24 2020 [OMN-Oromo TV]
2) - Gurages press for their own self-ruling state aka Kilil.

PLEASE WAIT .. VIDEO IS LOADING ...

Please wait, video is loading...

3) - The Kembata people continued to protest demanding their own self-ruling state [Kilil].<<ይሄ የኮሮና ስጋት እና የልዩ ሀይል ማስፈራሪያ ሳይበግረው ትላንት በምሽት አደባባይ ላይ በመውጣት ህገመንግስታዊ መብቱ እንዲከበር ሲጠይቅ የነበረው የከምባታ ወጣት ነው!

የህዝቡን ቁርጠኛ አቋም በማየት የከምባታ ዞን ምክርቤት ያወጣው መግለጫ በትክክለኛው አቅጣጫ ላይ ያለ ቢሆንም የተልፈሰፈሰ እና የተለመደ የካድሬ ወግ ሆኖ አግኝቸዋለሁ! አሁን የተምበጫበጨ መግለጫ የሚሰጥበት ሰአት አይደለም! አሁን በአስቸኳይ መደረግ ያለባቸው ነገሮች

1. የከምባታ ብሄር ተወካዮች ከደቡብ ክልል ምክርቤት በአስቸኳይ ለቀው እንዲወጡ

2. የዞኑ ምክር ቤት የብሄሩ ተወካዮች በሌሉበት የደቡብ ክልል ለሚያወጣው ውሳኔ ተገዢ እንዳልሆነ ማሳወቅ

3. የዞኑ ምክርቤት የደቡብ ክልል ልዩ ሀይል ከዞኑ እንዲወጣለት በግልጽ መጠየቅ

4. የክልል ምስረታውን የሚያቀላጥፍ እና አዲስ ለሚፈጠረው ክልል ህግጋትን እና ደንቦችን የሚያወጣ ታስክ ፎርስ ማቋቋም

የዞኑ አመራሮች ከህዝቡ ፍጥነት ጋር አልሄድ ብለው ማነቆ መሆን የሚቀጥሉ ከሆነ በቂ ድጋፍ ስላለ በፊርማ ማንሳት ነው! የሚቃወም ብቻ ሳይሆን የሚንቀራፈፍንም መታገስ አያስፈልግም!>>
4) - የወላይታ ዞን ምክር ቤት ክልላዊ መንግሥት ለመመሥረት እንቅስቃሴ መጀመሩን አስታወቀ [The Reporter].

<<የወላይታ ዞን ምክር ቤት ክልላዊ መንግሥት ለመመሥረት እንቅስቃሴ መጀመሩን አስታወቀ
24 June 2020
በጋዜጣዉ ሪፓርተር

የወላይታ ዞን ምክር ቤት ሰኞ ሰኔ 15 ቀን ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ፣ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለመመሥረት የሚያስችለው ሴክሬታሪያት እንዲቋቋም መወሰኑን ባወጣው ባለሰባት ነጥብ የአቋም መግለጫ አስታወቀ፡፡ የዞኑ መስተዳድር ለወላይታ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምሥረታ የሚያግዙ ተቋማትንና ግብረ ኃይሎችን በማቋቋም ሒደቱን በበላይነት እንዲመራ መወሰኑን ገልጿል።

የወላይታ ሕዝብ ሕገ መንግሥቱን መሠረት አድርጎ ራስን በራስ የማስተዳደርና ክልል የመመሥረት መብት ተግባራዊ ለማድረግ ተደጋጋሚ ጥያቄ ሲያቀርብ እንደነበረ፣ ጥያቄው የቀረበለት የደቡብ ክልል ምክር ቤት ጥያቄው በደረሰው በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ለጠየቀው የወላይታ ብሔር ሕዝበ ውሳኔ ማደራጀት እንደሚገባው ሕገ መንግሥቱ በግልጽ ቢደነግግም፣ የክልሉ ምክር ቤት የወላይታን ክልል የመመሥረት ጥያቄን አጀንዳ አድርጎ ላለማቅረብ በማሰብ መደበኛ ስብሰባዎችን በተደጋጋሚ ሆን ብሎ እየዘለለ መቆየቱን ምክር ቤቱ አስታውሷል፡፡

ይህንን ኢፍትሐዊ አሠራር መነሻ በማድረግ የወላይታ ዞን ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ መጥራቱን፣ በዚህ አስቸኳይ ስብሰባ በዋናነት የዞኑ መስተዳድር የሕዝቡን ክልል የመመሥረት ጥያቄን የመራበት ሒደት በጥልቀት የተመለከተ መሆኑንና እስካሁን ያለው ሒደት አመርቂ መሆኑን መገምገሙን በመግለጫው አስረድቷል፡፡

በዚህም መሠረት የወላይታ ሕዝብ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 47 (3) መሠረት የጠየቀው የራሱን ክልል የመመሥረት መብት ተግባራዊ ለማድረግ መሆኑን፣ የሚመሠረተው ክልል ስያሜ የወላይታ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት፣ የሥራ ቋንቋ ወላይትኛ (Wolaittatto Doona)፣ የክልሉ ርዕሰ ከተማ ወላይታ ሶዶ እንደሚሆን፣ መንግሥት ሕገ መንግሥታዊ ለሆነ የሕዝብ ጥያቄ ሕገ መንግሥቱን በተከተለ መንገድ አስቸኳይ ምላሽ እንዲሰጥ የወላይታ ብሔር ምክር ቤት አጥብቆ ይጠይቃል ሲል በመግለጫው አስታውቋል፡፡

ይህ ጥያቄ በጊዜው ባለመመለሱ በሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ ቁጣ የቀሰቀሰና የዞኑ መንግሥትም ሙሉ ጊዜውን በልማት ሥራ እንዳያውል እንቅፋት መሆኑን፣ ሒደቱም ወደ ፀጥታ ችግር ሳይሸጋገር የፌዴራል መንግሥት ኃላፊነት ወስዶ ምላሽ እንዲሰጥ ምክር ቤቱ መጠየቁን ገልጿል።

የወላይታ ብሔርን ወክለው በክልል ምክር ቤት ሲሳተፉ የነበሩ የወላይታ ሕዝብ ተወካዮች ሰኔ 11 ቀን 2012 ዓ.ም. የደቡብ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ላለመሳተፍ ራሳቸውን ከምክር ቤት አባልነት ማግለላቸው ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝብ ግልጽ ነው ያለው ምክር ቤቱ፣ አባላቱ ይህንን ያደረጉበት ምክንያት የክልሉ ምክር ቤት ለወላይታ ሕዝብ ጥያቄ ተገቢ ምላሽ ባለመስጠቱ ነው በማለት አስታውሷል፡፡ ይህ የወላይታ ብሔር ተወካዮች ውሳኔ ለወላይታ ብሔር ያላቸውን ክብር የሚያሳይ ስለሆነ ምክር ቤቱ በአድናቆት ማየቱን፣ ነገር ግን እነዚህን ተወካዮች የክልሉ አስተዳደርና የክልሉ ምክር ቤት ጠርተው ማወያየት ሲገባቸው እስካሁን ድረስ ዝም ማለታቸው መላውን የወላይታ ሕዝብ አለማክበራቸውን ያሳያል ብሏል፡፡

‹‹የሕዝብ ውክልና የያዘ አካል ለክልሉ ምክር ቤት ያለውን ቅሬታ ለማሳየት መልቀቂያ ቢያስገባ፣ የሕዝቡ ተወካዮች ጠርቶ አለማወያየትና ተገቢ ትኩረት አለመስጠት ኃላፊነት የጎደለው ተግባር መሆኑን እንገነዘባለን፡፡ የወላይታ ሕዝብ በአገሪቱ ለመጣው ለውጥ ትልቅ ዋጋ የከፈለ ታሪክ ያለው ሕዝብ ነው፡፡ ስለዚህም የፌዴራል መንግሥት እነዚህን የወላይታ ሕዝብ ተወካዮችን ጠርቶ እንዲያነጋግር የዞኑ ምክር ቤት አጥብቆ ይጠይቃል፤›› ሲል ጥሪ አቅርቧል፡፡

የደቡብ ክልል ምክር ቤት የሚወስናቸው ወላይታን የሚመለከቱ ማናቸውም ውሳኔዎች ተግባራዊ ከመሆናቸው አስቀድሞ በወላይታ ዞን ምክር ቤት ይሁንታ ማግኘት እንዳለባቸውና በክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት የሚወሰኑ የወላይታን ሕዝብ ጥቅም የሚጎዱ ማናቸውም ውሳኔዎች ተግባራዊ እንዳይሆኑ ምክር ቤቱ መወሰኑን፣ የደቡብ ክልል ፀጥታ መዋቅርን በሚመሩ አካላት ላይ የዞኑ ምክር ቤት እምነት ስለሌለውና ገለልተኛ ባለመሆናቸው፣ እንዲሁም የክልሉ ፀጥታ ሥራ በኮማንድ ፖስት የሚመራ በመሆኑ የወላይታ ዞን የፀጥታ ሥራ በሕዝቡና በዞኑ የፀጥታ መዋቅር በትብብር መከናወን እንዳለበት፣ ድጋፍ በሚያስፈልግበትም ጊዜ ከፈዴራል የፀጥታ መዋቅር ጋር በትብብር መሠራት እንዳለበት መወሰኑን ምክር ቤቱ አስታውቋል።

ወደፊት የሚመሠረተው የወላይታ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ሕጎችን፣ ደንቦችን፣ አዋጆችንና መመርያዎችን እንዲያዘጋጅ ሴክራቴሪያት እንዲቋቋም እንደተወሰነ፣ በተጨማሪም የዞኑ መስተዳድር እንዳስፈላጊነቱ ለወላይታ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምሥረታ የሚያግዙ ተቋማትንና ግብረ ኃይሎችን በማቋቋም ሒደቱን በበላይነት እንዲመራ መወሰኑ በመግለጫው ተመልክቷል።

‹‹ቀጣዩ ሕዝባዊ ጥያቄ ሰላማዊ፣ ሕጋዊና ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ እንዲመራ መወሰኑን፣ የወላይታና አጎራባች ሕዝቦች ትስስር ለዘመናት የቆየና በቀጣይ አብሮ የሚኖርና የሕዝቦች ትስስር ከመዋቅር በላይ በመሆኑ ግንኙነቱ ተጠናክሮ እንዲቀጥልም የዞኑ ምክር ቤት ወስኗል።

‹‹ለመላው የወላይታ ሕዝብ የራሱን ክልል የመመሥረት ሕገ መንግሥታዊ መብት በሚመለከተው የፌዴራል መንግሥት አካል ለጥያቄው ተገቢ ምላሽ እስኪሰጥ ድረስ፣ እንደተለመደው ሁሉ ሰላማዊ ትግሉን አጠናክሮ እንዲቀጥል የወላይታ ዞን ምክር ቤት ጥሪ አቅርቧል፤›› ሲል ምክር ቤቱ መግለጫውን ድምድሟል፡፡>>

https://www.ethiopianreporter.com/artic ... bhkBZPIKd0

5) - የደቡብ ኦሞ ዞን ምክር ቤት በ“ኦሞቲክ ክልል” የመደራጀት ሀሳብን ውድቅ አደረገ.የደቡብ ኦሞ ዞን ምክር ቤት ዛሬ ረቡዕ ሰኔ 17፤ 2012 በጂንካ ከተማ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ የ“ሰላም አምባሳደሮች” የተሰኘው ቡድን ዞኑን በአሞቲክ ክልል ስር ለማደራጀት ያቀረበውን ምክረ ሃሳብ ውድቅ አደረገ። ምክር ቤቱ የዞኑ ህዝብ ራሱን ችሎ በክልል ለመደራጀት ፍላጎቱን የገለጸባቸው የሰነድ፣ የድምጽ እና የቪዲዮ ማስረጃዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እና ለፌዴሬሽን ምክር ቤት በድጋሚ እንዲቀርብ ውሳኔ አሳልፏል።...

https://ethiopiainsider.com/2020/1322/? ... BH7wjXGChs

banebris2013
Member
Posts: 638
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: በታሪካዊ የጋላ ወረራ እና በዛሬ ኦሮሞ ላይ እየተነሳ ያለው የመሬትና ዘር ማጥፋት ጥያቄ

Post by banebris2013 » 25 Jun 2020, 04:40

Amayah wrote:
25 Jun 2020, 00:37
ከልዩ ልዩ ምንጮችና ክፍሎች ለማየት እንደ ሚቻለው በኦሮሞ ላይ እየተነሱ ያሉ ሁለት ዋና ዋና
ጥያቄዎች አሉ ።

አንዱ ከ16ኛ ዘመን ጀምሮ የድሮ ጋላ የዛሬ ኦሮሞ በወረራ ከነባር ህዝቦች የዘረፉ መሬት
ጉዳይ ነው። ይህ በኦሮሞ ላይ እየቀረበ ያለውና ወደፊትም መነሳቱ የማይቀረው የመሬት ጥያቄ የሚፈታው
እንዴት ነው ። ይህ ከባሌ እሰከ ወሎ፣ እስከ ወለጋ እስከ ሸዋ የሰፋ የመሬ ወረራ እንዴት ነው ፍትሃዊ
መፍትሄ የሚያገኘው የሚለው ነው ። በዚህ የመሬት ቅሚያ መሬት አልባ፣ አገር አልባ የሆኑት ሕዝቦችና
ጎሳዎች ስንት ናቸው? እነማን ይባላሉ? የሚለው አንደኛው ጥያቄ ነው ።

ሁለተኛው ጥያቄ በጋላ የገዳ የጦር ወረራ ዘራቸው፣ ደብዛቸውና ማንነታቸው ስለጠፉት ሕዝቦችና ጎሳዎች
ጉዳይ ነው ። የዘመኑ ኦሮሞች ለነዚህ የገዳ ሰለባ ለሆኑት ሕዝቦች ማድረግ ያለባቸው የካሳና ይቅርታ ጥየቃ
ምን መሆን አለበት የሚሉትና ሌሎች ተጓዳኝ ጉዳዮችን ይመለከታል ።

ይህ ታሪካዊና ግዜያዊ ቁስል እያመረቀዘ እንጂ እየታከመ አይሄድም ። ማለትም ኦሮሞች በግልጽ ቀርበው
የምፍትሄ አካል እስካልሆኑ ድረስ ። አሁን ትልቁ የመሬት ጥያቄ ያለው በኦሮሚያ ውስጥ ነው ። አሁን
ትልቁ የማንነት እና ዘር ማጥፋት ጥያቄ ያለው በኦሮሚያ ውስጥ ነው ። ይህን ጉዳይ ስንት ኦሮሞች
ያውቁታል?
Amayah/Horse/Horus
Nice try. No nick name change your day to day cry against oromo. First of all you have to justify the presence of those who claim are displaced? Next you have to justify is the so called oromo expansion of Gala/Oromo has ever happened (I hope you do not use your dabtaras as evidence or those so called biased historians of AAU). Even if what you say has happened, there is nothing you can do other than crying day and night. Oromos will remain your nightmare as long as you live. I am sure of that.

Horus
Senior Member
Posts: 17310
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በታሪካዊ የጋላ ወረራ እና በዛሬ ኦሮሞ ላይ እየተነሳ ያለው የመሬትና ዘር ማጥፋት ጥያቄ

Post by Horus » 25 Jun 2020, 04:48

ያቤሎ = ራንምበሪስ ማናምን
እኔኮ ሃሳቤን በራሴ ስም የምጽፍ ሰው ነኝ ታቀኛለህ ። ግዜህን አታባክን። ካሻህ ያማያን ጥያቄ መልስ ። ስለ ደቡብ ታልከው ልክ አቋሜ ነው። ያንተ ሌባ አባ ኪራይ ሄደን አናግረው ። ማፈሪያ በለው !!

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: በታሪካዊ የጋላ ወረራ እና በዛሬ ኦሮሞ ላይ እየተነሳ ያለው የመሬትና ዘር ማጥፋት ጥያቄ

Post by tlel » 25 Jun 2020, 18:13

You will see, just like Tplf, Sidama, or Welayta or Oromia, who ever have referendum, just like Tplf family, these regions will form their own family, sign with domestic and foreigners to enslave the people, and extort the natural resources. For example, coffee, oil, etc. that is the reason making these regions autonomous and indpendent. What is not clear is what Tplf benefit unless it will controls Amara and Afar land for its survival. It want to be power house with what, Axum, yes maybe with tourism, apart from that how does Tigray survive in terms of natural resourceS? That is the reason the idea of indpendence could not happen in 1994 because Tplf was druelling on gold, oil, grains, coffee of other regions.

sun
Member+
Posts: 5540
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: በታሪካዊ የጋላ ወረራ እና በዛሬ ኦሮሞ ላይ እየተነሳ ያለው የመሬትና ዘር ማጥፋት ጥያቄ

Post by sun » 25 Jun 2020, 19:09

Amayah wrote:
25 Jun 2020, 00:37
ከልዩ ልዩ ምንጮችና ክፍሎች ለማየት እንደ ሚቻለው በኦሮሞ ላይ እየተነሱ ያሉ ሁለት ዋና ዋና
ጥያቄዎች አሉ ።

አንዱ ከ16ኛ ዘመን ጀምሮ የድሮ ጋላ የዛሬ ኦሮሞ በወረራ ከነባር ህዝቦች የዘረፉ መሬት
ጉዳይ ነው። ይህ በኦሮሞ ላይ እየቀረበ ያለውና ወደፊትም መነሳቱ የማይቀረው የመሬት ጥያቄ የሚፈታው
እንዴት ነው ። ይህ ከባሌ እሰከ ወሎ፣ እስከ ወለጋ እስከ ሸዋ የሰፋ የመሬ ወረራ እንዴት ነው ፍትሃዊ
መፍትሄ የሚያገኘው የሚለው ነው ። በዚህ የመሬት ቅሚያ መሬት አልባ፣ አገር አልባ የሆኑት ሕዝቦችና
ጎሳዎች ስንት ናቸው? እነማን ይባላሉ? የሚለው አንደኛው ጥያቄ ነው ።

ሁለተኛው ጥያቄ በጋላ የገዳ የጦር ወረራ ዘራቸው፣ ደብዛቸውና ማንነታቸው ስለጠፉት ሕዝቦችና ጎሳዎች
ጉዳይ ነው ። የዘመኑ ኦሮሞች ለነዚህ የገዳ ሰለባ ለሆኑት ሕዝቦች ማድረግ ያለባቸው የካሳና ይቅርታ ጥየቃ
ምን መሆን አለበት የሚሉትና ሌሎች ተጓዳኝ ጉዳዮችን ይመለከታል ።

ይህ ታሪካዊና ግዜያዊ ቁስል እያመረቀዘ እንጂ እየታከመ አይሄድም ። ማለትም ኦሮሞች በግልጽ ቀርበው
የምፍትሄ አካል እስካልሆኑ ድረስ ። አሁን ትልቁ የመሬት ጥያቄ ያለው በኦሮሚያ ውስጥ ነው ። አሁን
ትልቁ የማንነት እና ዘር ማጥፋት ጥያቄ ያለው በኦሮሚያ ውስጥ ነው ። ይህን ጉዳይ ስንት ኦሮሞች
ያውቁታል?
Scavenger Amaya, :P

Please be kind and stop smoking and sniffing substances from your favourite street corner Shisha houses and then after seeing hallucinations and the proverbial pink cakes hanging over head high up in the sky just like your well known proverbial Manna form the empty blue sky.

Throughout historical times the egalitarian and democratic Gada Oromos have been robbed from their human and material resources that includes the raiding, capturing and selling of their best and brightest youth which they need to count and get them back both in kind and cash as time moves on. Oromos only need to unite and mobilize their own human and material resources, establish themselves solidly so as to have unquestionable and irrevocable 101% rights on their resources, no question asked whatsoever.

At the same time engaging in working with friendly individuals and groups all over the places while teaching very spicy and bitter sweat unforgettable lessons for evil minded scavenger serpent Judas types planning and trying to sell humans and their resources for 30 silver coins and then after that come to feel guilty and commit suicide just like Judas. Scavengers never sleep!

"Hamburger steak is carrion, and quite unfit for food except by a turkey buzzard, a hyena, and the other scavengers." ~John K. :P

Amayah
Member
Posts: 698
Joined: 26 Dec 2014, 23:48

Re: በታሪካዊ የጋላ ወረራ እና በዛሬ ኦሮሞ ላይ እየተነሳ ያለው የመሬትና ዘር ማጥፋት ጥያቄ

Post by Amayah » 25 Jun 2020, 21:26

አቶ/ወ/ሮ ሰን፡
ይህ ውይይት እኔ የፈጥርኩት አይደለም። ለብዙ ዘመን ሲወራ ሲተው የነበረና አሁን ግዜው ስለደረሰ በግልጽ የወጣ ሃቅ ነው። የፈጠገር፣ የባደቄ፣ የወረቤ፣ የውጅ፣ የእንደ ገብጣን፣ የጋፋቶች፣ የዳሞቶች፣ ሌሎች ብዙ ብዙ አህዛብ ታሪክ፣ መሬት፣ ማንነትና ጥፋት እንግዲህ ተደባብሶ የሚረሳ ጉዳይ አልሆነም። ትክክለኛ ነገር ወይይቱን ከፍቶ ወደ መፍትሄ የሚወስደውን መንገድ መያዝ ነው ። ሰጎን ራሷን አሸዋ ወስጥ ትደብቃለች ይባላል።

በኦሮሞ የተቀሙት የነባር ሕዝቦች መሬትና ማንነት የፊታቸን ትልቁ የፍትህ እና የመሬት ጥያቄ ናቸውና ።

Abaymado
Member
Posts: 2328
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: በታሪካዊ የጋላ ወረራ እና በዛሬ ኦሮሞ ላይ እየተነሳ ያለው የመሬትና ዘር ማጥፋት ጥያቄ

Post by Abaymado » 26 Jun 2020, 11:15

Exactly, heavy pressure should be in place to counteract gallas. Otherwise there is price all will pay.

Post Reply