Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Mereja.TV
Member
Posts: 1113
Joined: 17 Sep 2018, 04:07

የአመራሮቹ ሙት አመትና ዝክር |

Post by Mereja.TV » 24 Jun 2020, 08:26


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የአመራሮቹ ሙት አመትና ዝክር |

Post by Ethoash » 24 Jun 2020, 08:41

Mereja.TV wrote:
24 Jun 2020, 08:26
እዛው አማራ ሀገር አክብረው ። ማንም ዞር ብሎ አያይህም ። ቅሌታሞች እርስ በርሳቸው ተጋደሉ ለስልጣን ። እራሱን የገደለ እንዴት የሙት አመት ይከበርለታል። ገዳይስ የሙት አመት ይከበርለታል። ትግሬዎች ፴ አመት ገዙህ አንድም ሳይጣሉ አንድም ሳይገዳደሉ። ሁሉም ቢሊዬነር ሆኑ። አማሮችም ቢሊዬነር ባይሆኑ ሚልዬነር ይሆኑ ነበር ተባብረው ቢስሩ። ግን ምቀኞች ይህ የአማራ ባህል ነው ምንም በጋራ መስራት አይቻልም ። በመርዝ ነው አጋራቸውን የሚያጠፉት ።

ይህ የአማሮች ፃባይ አንድ የፈረንጆች የቆየ ፊልም አስታውስኛል ሁለት ሌቦች ወርቅ ስርቀው ተስወሩ ድህና ካመለጡ በውኋላ ። ወርቁን ከመከፋፈላቸው በፊት ፌሽታ ለማረግ ይቀመጣሉ መጠጥ ይቀርባል ሁለቱም መጠጡን ይጠጣሉ ። ታድያ የዛን ግዜ አንዱ ሌላ ተነስቶ ጎደኛውን ሌባ በጥይት ይመተዋል ። በጥይት የተምታው ሌባ እያቃስተ መሳቅ ይጀምራል ። ገዳይም ሌባ ለምን ት ስቃለህ ቢለው መጠጡ ውስጥ መርዝ ከትቼበታለሁ አንተም ትሞታለህ ይለዋል ። ሁለቱም ሌቦች ተከታትለው ሞቱ ወርቁን ሳይጠቀሙበት ቀረ። ይህ ነው ደንበኛ የአማራ ታሪክ ። እንዴት ነው አንድ ጎትቻ ስው ከሞት ተርፎ ኢታማዧር ተደርጎ ቢመረጥ ይህም አልበቃ ብሎት ሰው የሚገድለው ። እነዚህ መነገር አለባቸው ዳግም እንዳይደግሙት።

አማሮች ከመቶ በላይ የፖለቲካ ፓርቲ አቋቁመው መቶውም ፈርስዋል በለመትማመን። አቶ ብርሀኑ ብቻ ከ፴ በላይ ፓርቲ ቀያይሮዋል ። የሚያዛዝነኝ ስማያዊ ፈርስ ፓርቲ በእንጅነሩ የሚመራው ድርጅት አለቃቸውን ገንዘብ ስረቕ ህ ብለው አባረሩት ድርጅታቸው ፈራርሶ ቀረ። ወቸ ጉድ ነው።

Post Reply