Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

የልበ ሙሉው የሀጫሉ የበሬ ወለደ ታሪክ ፤ አጼ ሚኒልክ ከድሀ ገበሬ ፈረስ ስርቆ ወደ አድዋ ዘመተ

Post by TGAA » 23 Jun 2020, 21:23

በጣም የሚገርመኝ ፤ በጭራሽ ልረዳው ያልቻልኩት ነገር ቢኖር ለምንድን ነው ወያኔዎችና አክራሪ የኦሮሞ አቀንቃኞች ምንም ምስረጃ የሌላቸውን የበሬ ወለደ ታሪክ እንደ እውነት አንግበው ሌላውን ሊያሳምኑ በድፍረት የሚዋሹት ፤ ውሸት አይነት አለው ፤ አንዳንዱ ውሸት ግማሽ ወይም ሩብ እውነት ይኖረውና እርሱ ላይ ሰው ውሸት ጨምሮ ለማወናበድ የሚሞክር አለ፤ ብዙው ሰው እውነትን ቆፍሮ ለማግኝት ጊዜም ፍላጎትም ስለሌለው ያንን ውሽት የሚቀበል ወይም ደግሞ የተናገርውን ሰው የቀድሞ ታሪክ አይቶ ሊያምነው ወይም ላያምነው ይችላል ፡፡ ይህን ውሽት ይዘው ሲቀርቡ ማስረጃ ይዞ ትክክል እንዳልሆኑ ሊያሳያችው የሚሞክረውን ሰው ደግሞ ማስፈራራት ፤ የዘር ግንዱን ማጥቃት ፤ ኦሮሞው እውነት ይዞ ይህ ትክክል አይደልም ካለ በአንድ ሰአት ውስጥ አማራ ወይም ዲቃላ ይባላል ፤ አሁን ስለአቀረበው እውነት ሳይሆን ዘሩ መልስ ይሆናል ፡፡ ስለዚህ ሰው ከድንቁርና እንዴት ወደ እውቀትና ወደ እውነት ይሄዳል ? ኢትዮጵያ ውስጥ የምንኮራባቸው ብዙ ታሪኮች አሉን ብዙም ባይሆኑ የማንኮራብቸው ታሪኮችም አሉን ፤ እውነቱ ላይ ብቻ በማስረጃ ተደግፈን ከተማርን ለኛ የወደፊት ጉዞ ሊራዳን የሚችለው፡፡ ነገር ግን ይሄ ፕሮፓጋንዳን እንደታሪክ እያቀረብን ፤ ይህ እውነት ነው ብሎ መዳረቅ አንድም ኢንች ወደፊት አይወስደንም ፡፡
:lol: :lol:

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የልበ ሙሉው የሀጫሉ የበሬ ወለደ ታሪክ ፤ አጼ ሚኒልክ ከድሀ ገበሬ ፈረስ ስርቆ ወደ አድዋ ዘመተ

Post by kibramlak » 24 Jun 2020, 06:57

ያው ፈረሱም ኦሮሞ ነው ማለቱ ነው፣፣ ለነገሩ እውነትም አለው፣ እርሱ ከእንሰሳ ስለማይሻል አቻውን እንሰሳ/ፈረስ መፈለጉ ነው ፣፣ ወይ ይህ ጊዜ የስንቱን ባዶ ቅል እራስ አሳየን፣፣ ዱር አዳሪው መሀይሙም ተነስቶ ፓለቲካ ውስጥ አለሁ ሲል እንደዚህ አይነት ጉድ ብንሰማ ምን ይገርማል?

Zreal
Member
Posts: 486
Joined: 15 Mar 2019, 20:33

Re: የልበ ሙሉው የሀጫሉ የበሬ ወለደ ታሪክ ፤ አጼ ሚኒልክ ከድሀ ገበሬ ፈረስ ስርቆ ወደ አድዋ ዘመተ

Post by Zreal » 24 Jun 2020, 07:18

የታሪክ ምሁርን አቻምየለህን አለማድነቅ አይቻልም!! እውነትም አቻም የለህ!!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የልበ ሙሉው የሀጫሉ የበሬ ወለደ ታሪክ ፤ አጼ ሚኒልክ ከድሀ ገበሬ ፈረስ ስርቆ ወደ አድዋ ዘመተ

Post by Ethoash » 24 Jun 2020, 08:07

TGAA wrote:
23 Jun 2020, 21:23
በጣም የሚገርመኝ ፤ በጭራሽ ልረዳው ያልቻልኩት ነገር ቢኖር ለምንድን ነው ወያኔዎችና አክራሪ የኦሮሞ አቀንቃኞች ምንም ምስረጃ የሌላቸውን የበሬ ወለደ ታሪክ እንደ እውነት አንግበው ሌላውን ሊያሳምኑ በድፍረት የሚዋሹት ፤ ውሸት አይነት አለው ፤ አንዳንዱ ውሸት ግማሽ ወይም ሩብ እው
:lol: :lol:
እውነት ብለሀል ወንድሜ እንባ በእንባ ነው ያረግኸኝ። አሁን ይህንን ጉቶ አስተሳስብህን ለመለስም ትለግሳለህ መለስን ልክ እንደ አፄ ክብሩን ከፍ አርገን ማየት አለብን ኢትዬዽያን ኢኮኖሜ ከተቀበረበት አውጥቶ ንፍስ ስለዘራበት ። አባይን ስለገነባ። አፄን ሚልክን ባቡር በዘመናዊ ባቡር ቀይሮ በአሜሪካ አዎ በካናዳም የሌለውን የኤሌትሪክ ባቡር ማስገባቱ ምንም አገር ሳይሽጥ መልዬን እንድ አፄ ታከብርልኛለህ ውይ ወይስ ዘር ነጥለህ አፄን ሚልክን አክብሩልኝ እኔ ግን የናንተን መለስ ልዘረጥጥ መብት ስጡኝ ነው የምትለን።

አንተ ወርጋጥ ታሪክ የሚረጋገጠው በድል አርጊው ፀሐፊዎች በተፃፉ መፀሐፍት አይደልም። በዓይን እማኝ ታሪክ ነው። የኦሮሞ ታሪክ ያለው በቃል ሲዋረድ የመጣ ነው። ምንም ውሽት አይጨምሩበትም አለበለዚያ ታሪካቸውን ነው የሚያዛቡት አባት ለልጅ ታሪኩን ሲያወርስ ለምን ብሎ ነው የውሽት ታሪክ የሚያውስው ስለዚህ አጫሉ አቶ ሚኒሊክ ፈረስ ከኦሮሞ ገበሬ ስረቁ ካለ እውነቱን ነው። አለቅ ደቀቀ። ምንም ጥያቄ የለውም አፄ ሚኒሊክ የፈረስ መጋለብ ባህል የሌላቸው አማራናይዝድ የሆኑ ኦሮሞ ናቸው። ስለዚህ ፈርሱ ለዛ ነው ሊጥላቸው በሁለት እግሩ የቆመው። ውይም ፈረሱ የኦሮሞ ባህልን የሚያሳይበት ሚክን ያት የኦሮሞ ፈረስ በመሆኑ ነው።

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የልበ ሙሉው የሀጫሉ የበሬ ወለደ ታሪክ ፤ አጼ ሚኒልክ ከድሀ ገበሬ ፈረስ ስርቆ ወደ አድዋ ዘመተ

Post by TGAA » 24 Jun 2020, 22:00

ኢትዮአሽ ፤ የኢትዮጵያ የደህንነት ሀላፊ ሆኖ በኢትዮጵያዊያን ህይወት ላይ ሞት ሽር ሲፈርድ የነበረው ደደብ ወያኔ የመለስ /የወያኔ አላማ ለኢትዮጵያ ብላቸሁ ሳይሆን ለትግራይ ብለን ነው ብሎ በናንተው ወያኔ ሚዲያ ላይ ወጥቶ ተናግሯል ፤ ያንን እኛ ኢትዮጵያዊያን ወይም ወያኔውዎች ስለማታዉቁት አይደለም የምነግርህ ነገር ግን በአደባባይ በግልጽ የምትናገሩት እውነታ ነው፡፡ ግን ለመዝረፍ በኢትዮጵያ ሰም መነገድ ነበረባችሁ ስለዚህ ከአለም ባንክ ፤ አይ ኤም እፍ ፤ ከአፍሪካ ባንክ ፤ 50 ቢሊዮን ብድር ኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ጭናችሁ በአደባባይ ዘረፋችሁት "ኢኮኖሚዉን ከተቀበረበት አውጥቶ ነፍስ ዘራበት" የምትለው ይህንን ቅጥፈት ነው፡፡ የህዳሴውን ግንባታ ከድሀ አፍ ወስዳቸሁ የራሳችሁን ፋብሪካ ብቻ ቅድሚያ ኮንትራት እየሰጣችሁ ጥራት የሌለው ሰራ አስርታችሁ ኪሳራ ውስጥ ደፍቃችሁህ ነበረ አብይ መጥቶ ባያስተካክለው፡፡ በወቅቱ ከጥጋባችሁ ብዛት አዲስ ካርታም አውጥታችሁ ግድቡን ትግራይ ውስጥ ሁሉ አስገብታችሁት ነበር ፤ምሳሌ ልስጥህ፤ እቤትህ ሊገልህ የገባ ጠላት ትልቅ ቢለዋውን በድንገት እቤትህ ጥሎት ቢሄድ ፤ ሊገድልህ መምጣቱን እርስተህ ፤ ሲፈረጥጥ ጥሎ በሄደው ቢለዋ ጥቅም ምክንያት አታመሰግነውም ፡፡ መለስ ጥላቻ እንደጠበል አጥምቆን የሄደ ፤ ጸረ ኢትዮጵያዊ ፤ ከሚኒልክ ጋር እንኳን ሊወዳደር ፤ ለሚኒልክ ጫማ መጥረግያነትም የማይበቃ እርጉም ሰው ነው፡ ነገር ግን ምንም በሴራና ለምዝበራ የተዘጋጀ ቢሆንም የህዳሴውን ፕሮጀክት እንዲጀመር በማድረጉ ክሬዲት ይገባዋል፡ ታሪክ ደግሞ ሚዛናዊ የሆነ ግምገማ የስጠዋል ፡ ሂትለር እንኳን ያንን ያህል ዘግናኝ ዘር አጥፊ ፕሮጀክት ቢፈጽምም ፤ የጀርመንን ስርአት ለመቀየር አስተዋጾ አላደረገም የሚል ሰው አይገኝም፤ መለሰም እንደዚያው ነው የሚሆነው፡ አሁን ባለንበት ወቅት ግን የዘራውን መርዝ በማርከስ ላይ ነን ፤ እናንተም እርሱ የሰራውን መጥፎ ሰራ አስወግዳችሁ ከኢትዮጵያዊና ጋር እንደመቆም ፤ እርሱ ያስለመዳችሁን ዘረፋ የማትፈነቅሉት ድንጋይ የለም፤ ምንም እንኳን እንደማይመለስ በታውቁተም፤ ጥርጥር የሌለው ነገር ቢኖር መለስ ማለት ለኢትዮጵያ ህዝብ እርግማን ነበረ፤ የዘረፋው አባል ለነበራችሁት ወይም የዘረፋውን ፍርፋሪ የለመዳችሁ ወያኔና የወያኔ ተላላኪዎች ግን መለስ ክንፍ የሌለው አምላክ ነው እንደምትሉ እናውቃለን _ ባልሰራችሁበትን ኪሳችሁን ስላሳበጠው ፡፡

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የልበ ሙሉው የሀጫሉ የበሬ ወለደ ታሪክ ፤ አጼ ሚኒልክ ከድሀ ገበሬ ፈረስ ስርቆ ወደ አድዋ ዘመተ

Post by kibramlak » 24 Jun 2020, 23:40

TGAA wrote:
24 Jun 2020, 22:00

Plus, the witnesses are in front of our eyes. These dumb individuals who are raised with Meles ethnic poison are the the result of that evil frog aka Meles.

And I wouldnt give credit to the frog for the construction of GERD because it was not genuinely planned to benefit Ethiopia. It was planned as a cash cow for the *greater tigray" to perpetually feed tplf. Thats why that wild map includes this dam location too.

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የልበ ሙሉው የሀጫሉ የበሬ ወለደ ታሪክ ፤ አጼ ሚኒልክ ከድሀ ገበሬ ፈረስ ስርቆ ወደ አድዋ ዘመተ

Post by Horus » 25 Jun 2020, 00:01

እኔ ይህ ሃጫሉ የሚባል ደንቆሮ ጋላ በእውነት የሸዋ ኦሮሞ መባሉ ያስገርመኛል ።

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: የልበ ሙሉው የሀጫሉ የበሬ ወለደ ታሪክ ፤ አጼ ሚኒልክ ከድሀ ገበሬ ፈረስ ስርቆ ወደ አድዋ ዘመተ

Post by Lakeshore » 25 Jun 2020, 00:37

About menilik statue

Lets the other good things he did for you. The list is endless. But to mention one thing that is specifically significant to this day.

Menilik did the opposit. He advocate for equality. I quote ሰውን መሸጥ መለወጥ ከዛሬ ጀምሮ ኣይቻልም ጋላም ቢሆን
Even he predicts their way of thinking and add the term ጋላም ቢሆን because Aba Jiffar might argue that Gallas does not have human rights.
The irony is that for the same Jimma Aba Jiffar who were selling you and calling you Gall yo want to erect statue but you are contemplating removing your savior's statue where is the justification. He was a wise just man if it was not for him we wouldn't have this hallucination now.

ወገኞች ናችሁ ደግሞ you said there is no democracy. You guys also said Abyi is Amhara therefore you carry your machete and terrorize innocent people to impose four false narratives of Oromoness and at the same time, you are trying to tell us about the petition. I believe you idiots are confused. A petition is a form of democracy that doesn't need violence. you can't pick and choose. it is good, you can go and get your petition but still, it has to be debated in the parliament where Abyi is the chairman (Amhara by your claim) and I have no objection to that. My objection is that you should put your machete and stick and ask the Oromo peoples, that you are terrorizing for their petition and go forward in a civilized manner for debate instead of telling them what you want.

However, you know for sure that your argument doesn't hold water and you resorted to violence instead of debate to appease your Arab masters. You remember Billal on the Quran he was a slave from probably Jimma sold to the Arabs. You supposed to be ashamed and condemn Arabs for that but you are rather proud of him screaming like a roster every morning.

In short, you have no moral ground to use petition for your cause. because you do not represent the great Oromo peoples rather you are trying to Islamize them they didn't elect you therefore yo have no mandate to do anything in the name of OROMO people. After the election, if you be able to get representation then you can say I stand for them.

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: የልበ ሙሉው የሀጫሉ የበሬ ወለደ ታሪክ ፤ አጼ ሚኒልክ ከድሀ ገበሬ ፈረስ ስርቆ ወደ አድዋ ዘመተ

Post by banebris2013 » 25 Jun 2020, 05:30

kibramlak wrote:
24 Jun 2020, 06:57
ያው ፈረሱም ኦሮሞ ነው ማለቱ ነው፣፣ ለነገሩ እውነትም አለው፣ እርሱ ከእንሰሳ ስለማይሻል አቻውን እንሰሳ/ፈረስ መፈለጉ ነው ፣፣ ወይ ይህ ጊዜ የስንቱን ባዶ ቅል እራስ አሳየን፣፣ ዱር አዳሪው መሀይሙም ተነስቶ ፓለቲካ ውስጥ አለሁ ሲል እንደዚህ አይነት ጉድ ብንሰማ ምን ይገርማል?
So you are showing that you are much better than the guy you are demeaning by writing what you wrote here. Good for you. As the say goes " Amed be duket yisikal".

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የልበ ሙሉው የሀጫሉ የበሬ ወለደ ታሪክ ፤ አጼ ሚኒልክ ከድሀ ገበሬ ፈረስ ስርቆ ወደ አድዋ ዘመተ

Post by Ethoash » 25 Jun 2020, 07:05

TGAA AND LOWSHORE

what u guys saying celebrate አፄ ሚኒሊክ

but put down oromo icon Aba Jiffar

put down also Ethiopian icon , Nile builder, sky builder Meles

under Dr.Abiy regime 350 Mega industrial burn down that meles manged to build all of them where in oromia .. i know Meles did not even build one thing in Amhara for that i can blame him ...but he give freedom for Amhara investors to invest what they did they do the first chance they get to start real company they started beer company ... this is the kind of people we r talking

any how in short u can take your አፄ ሚኒሊክ if u want

no oromo say erect Aba Jiffar ሐውልት in Gonder what the oromo saying is i want to erect ሐውልት in their own land why would u opposed that if u r not looking for trouble

the same with Golden Meles the golden state took everything belong to them to Golden state ... what they left left and they keep their mouth shut and live peacefully then come the buda Amhara playing game with Ethiopia name as if they r representative of Ethiopia they talk in behave of oromo and other 80 other ethnic ... i say speak for yourself ...

about Meles browsing 50 billion dollar ... as yourself how in hell u build train to Djibouti if u did not borrowed money.. in USA how did u buy your house CASH ? by waited 30 years until u have enough cash and u pay for ur house cash or did u borrowed from bank and paid bank mortgage .... if u answer this question honestly Ethiopia have to borrowed if we want progress Meles build 350 industries in oromia and burn down by qero

mengistu haile mariam borrowed almost 100 billion dollar in today's exchange rate and he wasted it away with war.. king Haile put it in Swiss bank and refused to tell mengistu haile mariam to key number and lost their life /// the money lost in Swiss ... mengistu haile mariam today even his wife refused to cook for him and he goes to kitchen to cook for himself this is the story of Amhara ruler and kings ..

sorry አፄ ሚኒሊክ wife left us one hotel.. ሽርሙጣነትማ ማን ይወዳደራቸዋል ።

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9765
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የልበ ሙሉው የሀጫሉ የበሬ ወለደ ታሪክ ፤ አጼ ሚኒልክ ከድሀ ገበሬ ፈረስ ስርቆ ወደ አድዋ ዘመተ

Post by DefendTheTruth » 25 Jun 2020, 15:59

TGAA wrote:
23 Jun 2020, 21:23
በጣም የሚገርመኝ ፤ በጭራሽ ልረዳው ያልቻልኩት ነገር ቢኖር ለምንድን ነው ወያኔዎችና አክራሪ የኦሮሞ አቀንቃኞች ምንም ምስረጃ የሌላቸውን የበሬ ወለደ ታሪክ እንደ እውነት አንግበው ሌላውን ሊያሳምኑ በድፍረት የሚዋሹት ፤ ውሸት አይነት አለው ፤ አንዳንዱ ውሸት ግማሽ ወይም ሩብ እውነት ይኖረውና እርሱ ላይ ሰው ውሸት ጨምሮ ለማወናበድ የሚሞክር አለ፤ ብዙው ሰው እውነትን ቆፍሮ ለማግኝት ጊዜም ፍላጎትም ስለሌለው ያንን ውሽት የሚቀበል ወይም ደግሞ የተናገርውን ሰው የቀድሞ ታሪክ አይቶ ሊያምነው ወይም ላያምነው ይችላል ፡፡ ይህን ውሽት ይዘው ሲቀርቡ ማስረጃ ይዞ ትክክል እንዳልሆኑ ሊያሳያችው የሚሞክረውን ሰው ደግሞ ማስፈራራት ፤ የዘር ግንዱን ማጥቃት ፤ ኦሮሞው እውነት ይዞ ይህ ትክክል አይደልም ካለ በአንድ ሰአት ውስጥ አማራ ወይም ዲቃላ ይባላል ፤ አሁን ስለአቀረበው እውነት ሳይሆን ዘሩ መልስ ይሆናል ፡፡ ስለዚህ ሰው ከድንቁርና እንዴት ወደ እውቀትና ወደ እውነት ይሄዳል ? ኢትዮጵያ ውስጥ የምንኮራባቸው ብዙ ታሪኮች አሉን ብዙም ባይሆኑ የማንኮራብቸው ታሪኮችም አሉን ፤ እውነቱ ላይ ብቻ በማስረጃ ተደግፈን ከተማርን ለኛ የወደፊት ጉዞ ሊራዳን የሚችለው፡፡ ነገር ግን ይሄ ፕሮፓጋንዳን እንደታሪክ እያቀረብን ፤ ይህ እውነት ነው ብሎ መዳረቅ አንድም ኢንች ወደፊት አይወስደንም ፡፡
:lol: :lol:
Ato Acham-Yeleh is talking about today's history and claiming about Hacalu Hundessa's ignorance. Hacalu is not a professor nor did he claim to be one, he is simply a victim of Achameyeleh's Comarade in Arms in the name of Jawar Mohammed, in their common fight over power.

Here below is a true scholar telling us what it was in pre-historic time and after that, what has happened yesterday to it, what is happening to it today, and what will possibly happen to it tomorrow.

Jawar is looking for a tool for his existential trade in the lives of Oromo youth and if they start to ignore him, then he is undone once and for all, his honeymoon will be over, and tried to look for an easily available tool and found that in Hacalu Hundessa for now. They invited him for a tv-interview and failed to ask him a single question about his own qualification, which is singing and making music, and just bombarded him with questions from politics, where Hacalu has next to null expertise . I was wondering about what was going on and Acham-yeleh is falling on the victim instead of on the perpetrator. But why? Ahiyawun ferto Dawulawwun yebal yelem?

Ato Acham-Yeleh here is a true scholar and if you feel that much fit just face him, manly:
Please wait, video is loading...

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የልበ ሙሉው የሀጫሉ የበሬ ወለደ ታሪክ ፤ አጼ ሚኒልክ ከድሀ ገበሬ ፈረስ ስርቆ ወደ አድዋ ዘመተ

Post by TGAA » 25 Jun 2020, 19:15

There is no comparison between the intellectual giant, Lorate Tsegay G/Medhen and Achameleh. However, there is no denying the fact that Achamelh provides enough resources to back up his claim or counterclaim. I haven't found anyone worthy of his name who disproved Achamelh by providing counter resources to debunk his claim. It is not to say it isn't possible to but attempts have not been made so far to do that. Regarding Achameleh though I appreciate the resourcefulness of his argument points, I usually lose him though when he try to use his evidence to advance a narrow political agenda. To go back to Achallu , I don't expect him to know history at the level of a historian. We really don't know what motivated him to say what he said, but one thing is for sure, what he said was so preposterous he should have recognized the boldness of his lie while it was coming out of his mouth. Again that is not worrisome to a point because he is just one individual albeit a well-known one, however;to know a fertile ground for this kind of nonsense, to be taken seriously, has been prepared for many years,and that as long as one hates (along with a crowd) a targeted group of people and marks them as an enemy one can say whatever he wants and nobody questions the veracity of the truth. That is the scary reality in today's Ethiopia.

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: የልበ ሙሉው የሀጫሉ የበሬ ወለደ ታሪክ ፤ አጼ ሚኒልክ ከድሀ ገበሬ ፈረስ ስርቆ ወደ አድዋ ዘመተ

Post by banebris2013 » 25 Jun 2020, 19:46

banebris2013 wrote:
25 Jun 2020, 05:30
kibramlak wrote:
24 Jun 2020, 06:57
ያው ፈረሱም ኦሮሞ ነው ማለቱ ነው፣፣ ለነገሩ እውነትም አለው፣ እርሱ ከእንሰሳ ስለማይሻል አቻውን እንሰሳ/ፈረስ መፈለጉ ነው ፣፣ ወይ ይህ ጊዜ የስንቱን ባዶ ቅል እራስ አሳየን፣፣ ዱር አዳሪው መሀይሙም ተነስቶ ፓለቲካ ውስጥ አለሁ ሲል እንደዚህ አይነት ጉድ ብንሰማ ምን ይገርማል?
So you are showing that you are much better than the guy you are demeaning by writing what you wrote here. Good for you. As the say goes " Amed be duket yisikal". Sorry, if he meant the horse is oromo, he also meant the donkey will be ----------(fill the blank)

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የልበ ሙሉው የሀጫሉ የበሬ ወለደ ታሪክ ፤ አጼ ሚኒልክ ከድሀ ገበሬ ፈረስ ስርቆ ወደ አድዋ ዘመተ

Post by Ethoash » 26 Jun 2020, 00:58

Za llaknun,

banebris2013

TGAA
DDT

U MIGHT try to teach the oromo people the real Ethiopian story how አጼ ሚኒልክ were great... my question is if the oromo told u we have our own history and we dont accept your side of story and we going to teach our son and daughter our side of history for good for worst...

no amount of evidence Amhara try to pull. what kind of history try to prove how the oromo is wrong .. if the oromo said enough .. i dont want to hear any thing from u.. we going to write our own history... what the Amharagoing to do are they going to wage war with oromo to force them to accept the Ethiopian history or leave them to write their own oromo history and tell the truth about አጼ ሚኒልክ how he stolen Horse from poor oromo farmers.

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: የልበ ሙሉው የሀጫሉ የበሬ ወለደ ታሪክ ፤ አጼ ሚኒልክ ከድሀ ገበሬ ፈረስ ስርቆ ወደ አድዋ ዘመተ

Post by tlel » 26 Jun 2020, 01:12

Ethoash wrote:
26 Jun 2020, 00:58
Za llaknun,

banebris2013

TGAA
DDT

U MIGHT try to teach the oromo people the real Ethiopian story how አጼ ሚኒልክ were great... my question is if the oromo told u we have our own history and we dont accept your side of story and we going to teach our son and daughter our side of history for good for worst...

no amount of evidence Amhara try to pull. what kind of history try to prove how the oromo is wrong .. if the oromo said enough .. i dont want to hear any thing from u.. we going to write our own history... what the Amharagoing to do are they going to wage war with oromo to force them to accept the Ethiopian history or leave them to write their own oromo history and tell the truth about አጼ ሚኒልክ how he stolen Horse from poor oromo farmers.
Ethoash,

Your stance is the dream to Islamize Oromo and South region, that is why you detest anything Christian.

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የልበ ሙሉው የሀጫሉ የበሬ ወለደ ታሪክ ፤ አጼ ሚኒልክ ከድሀ ገበሬ ፈረስ ስርቆ ወደ አድዋ ዘመተ

Post by TGAA » 26 Jun 2020, 01:34

No one is saying that we can learn from the good and the bad and take a balanced view of what went on. History and politics should be separated. Once that happens we can learn from history whether good or bad. I know as die-hard weyane that is not what you want to hear.

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: የልበ ሙሉው የሀጫሉ የበሬ ወለደ ታሪክ ፤ አጼ ሚኒልክ ከድሀ ገበሬ ፈረስ ስርቆ ወደ አድዋ ዘመተ

Post by Lakeshore » 26 Jun 2020, 02:04

ጋላ ቢያጠፋም ባያጠፋም በቀን ሶስት ጊዜ መመከር ኣለበት የትባልው ያልምክኛት ኣይደለም ልካ

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የልበ ሙሉው የሀጫሉ የበሬ ወለደ ታሪክ ፤ አጼ ሚኒልክ ከድሀ ገበሬ ፈረስ ስርቆ ወደ አድዋ ዘመተ

Post by Ethoash » 26 Jun 2020, 08:07

TGAA wrote:
26 Jun 2020, 01:34
No one is saying that we can learn from the good and the bad and take a balanced view of what went on. History and politics should be separated. Once that happens we can learn from history whether good or bad. I know as die-hard weyane that is not what you want to hear.
look, my good friend learn from Eritrea case. the Ethiopian advice the Eritrea unity is power, unity is good , unity is progress etc etc etc.. Eritrean said no we want our freedom.. how ill thought they want their freedom. Ethiopian said okay if u r not return with advice we will give u unforgettable lesson and we start war and killed ten million and wasted 100 billion dollar in today exchange rate and lost the war and we lost Eritrea...

now, why r we repeating the same mistake again with the oromo , if the oromo said we dont accept your side of history and we going to write our own history and we will teach our children's our history .... why do u care why not leave them alone until they dont ask for break away why not give them unlimited freedom

you see. Meles was smart when the oromo ask for their language he give them , when the oromo ask for writing system Meles said go head ... TPLF GIVE OROMO unlimited freedom as long as they dont ask to break away TPLF WAS VERY happy to fulfilled the oromo question for this reason OLF could not even attract 1000 army and bringing only 139 old army over 77 years old when they come back to Ethiopia how embarrassing it is all this by giving the oromo more freedom

Amhara and oromo children's will read both ethnic historical event and let them make their own idea who is telling the truth ..anything less then it become uncivilized and we become Syria and Yemen

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: የልበ ሙሉው የሀጫሉ የበሬ ወለደ ታሪክ ፤ አጼ ሚኒልክ ከድሀ ገበሬ ፈረስ ስርቆ ወደ አድዋ ዘመተ

Post by banebris2013 » 26 Jun 2020, 09:22

Za-Ilmaknun wrote:
25 Jun 2020, 20:01
It is easy to say. If you people start to believe in evidence, mule have a chance to give birth. The dabtaras, and you biased historians can not be counted as evidence. The moment you start with your bogus 3000, it is obvious where you are going with it.
If you believe in evidence you have to differentiate between Abyssinian history, biblical history and ethiopian history.

Post Reply