Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 33200
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ቦሮቅሮቅ ናይ ተጋሩ።!!!

Post by tarik » 05 Sep 2022, 09:49

Please wait, video is loading...



Natnael Mekonnen

ህወሓት ዳግም ጦርነት መክፈቱ በትግራይ ህዝብ ጫንቃ ላይ ቆሞ የስልጣን እድሜውን ለማራዘም መሆኑን ምርኮኞች አጋለጡ
አሸባሪው ህወሓት የቀረበለትን የሰላም አማራጭ ረግጦ ዳግም ጦርነት መክፈቱ በትግራይ ህዝብ ጫንቃ ላይ ቆሞ የስልጣን እድሜውን ለማራዘም ነው ሲሉ በተለያዩ ግንባሮች እጃቸውን ለጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት የሰጡ ምርኮኞች አጋለጡ፡፡
ምርኮኞቹ እንደተናገሩት የትግራይን ህጻናት ሳይቀር ወደ ጦር ግንባር እየማገደ የሚገኘው አሸባሪው ህወሓት በሃሰተኛ ትርክት የትግራይን ወጣት ራሱ ወደለኮሰው ጦርነት እየማገደ ክልሉን ትውልድ አልባ የማድረግ እኩይ አላማውን ገፍቶበታል።
ይህ ተግባሩ የሽብር ቡድኑን የባንዳነት ትክክለኛ ባህሪ በተጨባጭ እያረጋገጠ መሆኑንም ነው ምርኮኞቹ የተናገሩት።
ምርኮኞቹ አሸባሪው የህወሓት ቡድን በትግራይ ህዝብና ህፃናት ላይ እየፈፀመ ያለውን ስቃይና እንግልት በመቃወም በፕሮፖጋንዳ ተታለው ከገቡበት ጦርነት በመውጣት ለጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት እጃቸውን መስጠታቸውን ገልፀዋል፡፡
የሰላም አማራጭ በሰፊው ቀርቦለት ጦርነትን መርጦ ህጻናትን ሳይቀር ወደ ጦርነት እየማገደ ያለው የሽብር ቡድኑ ህወሓት የራሱን የስልጣን ላይ ቆይታ ለማራዘም ትግራይ ላይ ምንም አይነት ጥፋት ከመፈጸም ወደኋላ እንደማይመለስ ምርኮኞቹ አረጋግጠዋል።
“የትግራይ ከፍታ የሚረጋገጠው በኢትዮጵያ መቃብር ላይ ነው” በሚል ቀቢፀ ተስፋ በመነሳሳት ኢትዮጵያን ለማፍረስና ህዝቦቿን ለመበተን ዳግም ጦርነት ቢከፍትም አላማ ቢስ ለሆነው የሽብር ቡድኑ አላማ መሰለፍ ከንቱ በመሆኑ እጃቸውን ለመስጠት እንዳስገደዳቸው ተናግረዋል።
በቡድኑ የውሸት ወሬና ፕሮፓጋንዳ ተታለው በመሰለፍ ለፈፀሙት ጥፋት በመፀፀት ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ፤ ለመከላከያ ሰራዊቱና ለሌሎች የፀጥታ ኃይል ይቅርታ ጠይቀው የህወሓት የሽብር ቡድንን ከንቱ ራስ ወዳድ አላማ ለማስፈፀም የተሰለፉ የትግራይ ወጣቶችም የሚጓዙበት መንገድ ፈጽሞ እንደማያዋጣ ተረድተው ፈጥነው እንዲነቁ ምርኮኞቹ ጥሪያቸውን አቅርበዋል።
ምርኮኞቹ በመከላከያ ሰራዊትና በሌሎች የፀጥታ ሃይሎች ለተደረገላቸው መልካም አቀባበልና እንክብካቤ ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡ ከጦርነት ኪሳራ እንጂ ትርፍ እንዳማይገኝ የገለፁት ምርኮኞቹ፤ አሸባሪ ቡድን ለዳግም እልቂት የከፈተውን ወረራ በማውገዝ ወደ ሰላም እንዲመጣ የትግራይ ህዝብ፤ ወጣቶችና ልዩ ኃይል አባላት ጫና መፍጠር እንደሚገባቸው ጥሪ ማቅረባቸውን የመከላከያ ሰራዊት መረጃ ያመላክታል፡፡

tarik
Senior Member+
Posts: 33200
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ቦሮቅሮቅ ናይ ተጋሩ።!!!

Post by tarik » 07 Sep 2022, 19:26


Natnael Mekonnen
31m ·
የኢትዮጵያ ጦር ትግራይ ገብቶ በሚቆጣጠራቸው ቦታዎች ሁሉ እንኳን መጣችሁልን የሚያሰኝ ስራ መስራት አለበት። 2015 የትግራይ ህዝብ የተቋረጡበትን አገልግሎቶች ሁሉ የሚያገኝበትና ኢትዮጵያ ህወሓት ከሚባል ፋሺስት ድርጅት የምትፀዳበት አመት ይሁን :lol: :mrgreen:

tarik
Senior Member+
Posts: 33200
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ቦሮቅሮቅ ናይ ተጋሩ።!!!

Post by tarik » 01 Dec 2022, 13:06



Natnael Mekonnen
44m ·
Good News : በሰላም ስምምነቱ መሰረት የህወሓት ታጣቂዎች ከአቅጣጫው ወደ ተዘጋጀላቸው ካምፖች እየገቡ ይገኛሉ በዚህም መሰረት ትጣቂዎቹ ማይቅነጣል፣ ዛላምበሳ፣ ነበለት፣ ጨርጨር፣ ኩኩፍቶ፣ ሕጉምብርዳ፣ በሪ ተኸላይን ኣበርገለን ከተባሉ ብታዎች በምታዩት መልኩ እየለቀቁና ቦታውን ለመከላክያ ሰራዊት ፌደራል ፖሊስ እያስረኩቡ ይገኛሉ::

tarik
Senior Member+
Posts: 33200
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ቦሮቅሮቅ ናይ ተጋሩ።!!!

Post by tarik » 20 Dec 2022, 01:06

አዞም ደናቁር ተጋሩ ገና ቦሮቅሮቅ ይብሉ ኣለው።ክክክክክ :lol: :mrgreen:

tarik
Senior Member+
Posts: 33200
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ቦሮቅሮቅ ናይ ተጋሩ።!!!

Post by tarik » 23 Dec 2022, 21:31


:lol: :mrgreen:

tarik
Senior Member+
Posts: 33200
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ቦሮቅሮቅ ናይ ተጋሩ።!!!

Post by tarik » 24 Dec 2022, 15:05







:lol: :mrgreen:

tarik
Senior Member+
Posts: 33200
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ቦሮቅሮቅ ናይ ተጋሩ።!!!

Post by tarik » 25 Dec 2022, 22:28


:lol: :mrgreen:

tarik
Senior Member+
Posts: 33200
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ቦሮቅሮቅ ናይ ተጋሩ።!!!

Post by tarik » 26 Dec 2022, 12:17

Please wait, video is loading...

tarik
Senior Member+
Posts: 33200
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ቦሮቅሮቅ ናይ ተጋሩ።!!!

Post by tarik » 02 Jan 2023, 21:01


tarik
Senior Member+
Posts: 33200
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ቦሮቅሮቅ ናይ ተጋሩ።!!!

Post by tarik » 11 Jan 2023, 00:00

:lol: :mrgreen:

tarik
Senior Member+
Posts: 33200
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ቦሮቅሮቅ ናይ ተጋሩ።!!!

Post by tarik » 16 Jan 2023, 18:04

Please wait, video is loading...
. photo first posted by wedi
[/quote]

:lol: :mrgreen:

tarik
Senior Member+
Posts: 33200
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ቦሮቅሮቅ ናይ ተጋሩ።!!!

Post by tarik » 17 Jan 2023, 21:12




. Images first posted by ejersa. :lol: :mrgreen:

tarik
Senior Member+
Posts: 33200
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ቦሮቅሮቅ ናይ ተጋሩ።!!!

Post by tarik » 23 Jan 2023, 19:24


tarik
Senior Member+
Posts: 33200
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ቦሮቅሮቅ ናይ ተጋሩ።!!!

Post by tarik » 13 Feb 2023, 09:11


tarik
Senior Member+
Posts: 33200
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ቦሮቅሮቅ ናይ ተጋሩ።!!!

Post by tarik » 23 Feb 2023, 14:38

በህወሃት ይተረሸኑ 8 የ TDF አባላት!! ካብ ኣባላት TDF ዝበፀሐኒ ሓበሬታ መርሸንቲ

ካብ ኣባላት TDF ዝበፀሐኒ ሓበሬታ መርሸንቲ ከም ዝስዕብ ዘርዚረልኹም ኣለኹ ።

እዚ ጉዳይ ንቤተሰብ መወትቲ ኸቢድ ምዃኑ ይፈልጥ ግን ሓቁ ክፈልጡዎ ግድን አዩ ።

1-ተስፋይ ገ/ሔር .ተወላዲ ዕ/ሓሙስኣባል ኣርሚ 22 ኣብ ጭፍራ ተረሺኑ
2-ሓበን (ወዲ ልእልቲ) ትውልዲ ቦታ ዓዲ ሽሁ army 42
3-ዝናቡ ሃይሉ -ተወላዲ ማ/ው army 24 ካብ ጨርጨር ተወሲዱ ኣብ ምዕራብ ዝተረሸነ
4-ቤተልሄም ስዮም -ትውልዲ ማ/ው army 26 ኣብ ጭፍራ ዝተረሸነት
5- ቢንያም -(ናይ ኣቦስም ዘይተገለፀ) ትውልዲ መቀለ ዓይደር - ኣብ ጭፍራ ዝተረሸነ
6-ኣርአያ ተኸስተ -ትውልዲ ኣሕፈሮም ኣባል ኣርሚ 31 ኣብ ጋሸና ዝተረሸነ
7-ያሬድ ሃይሉ - ትውልዲ መቀለ ዓይደር -ኸባቢ ዳባጉና ዝተረሸነ
8-ዮሃንስ ግደይ -ትውልዲ ነበለት ኣብ ምዕራብ (ጨው በር ዝተረሸነ)
መሕዘንን መደንገፅን እዩ ኣደ ውላዳ ትእልሽ ፈቆዶ በረኻ ኾለል ትብል ።

ግን በለዕቲ ደቃ ክትፈልጥ ኣለዋ ። ተወሰኽቲ ሓበሬታ ለለኩም ብውሽጢ መስመር ርኸቡኒ[/color][/size]
:oops:
Please wait, video is loading...
. First posted by wedi :lol: :mrgreen:
[/quote]

tarik
Senior Member+
Posts: 33200
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ቦሮቅሮቅ ናይ ተጋሩ።!!!

Post by tarik » 04 Mar 2023, 16:21



Wedi
Member+
Posts: 7983
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ቦሮቅሮቅ ናይ ተጋሩ።!!!

Post by Wedi » 04 Mar 2023, 16:26

tarik wrote:
04 Mar 2023, 16:21
8)
ባህላዊ ጨዋታ ሽልማቱ!!
Please wait, video is loading...

tarik
Senior Member+
Posts: 33200
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ቦሮቅሮቅ ናይ ተጋሩ።!!!

Post by tarik » 29 Mar 2023, 22:34



:lol: :mrgreen:

Post Reply