Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

ማንኛውም ኢትዮዽያ ነኝ ያለ

Post by tlel » 19 Jun 2020, 12:29

ኣሁን የማይሆን የሙዚቃ መደሰቻ፣ ስለ ዘር የማይጠቅም ዝባዝንኪ፣ የማይሆን መከራከርያ ስራ የሚያስፈታ ርዕስ የሚሰጥ ኢትዮዽያዊ ኣይደለም። ኢትዮዽያ ኣሁን ጦርነት በውጭ ፣ በውስጥ፣ ከባህር ማዶ ጭምር ተከፍቶባታል። ኢኣር ከጠላቶች ጋር ቁጭ ትብሎ ጊዜ መግደያ የሆነ ሪፎርም ወይም ኢትዮዽያን በሚረዳ መልክ ኣይደለም። ኢኣር የማይችል ከሆነ ድረ ገጹ ከተወሰደ ባለቤቱ መናገር ኣለበት እውነት ኢትዮዽያዊ ነኝ ካለ። ኣልበለዚያ ራሱ ድብቅ ጠላት ነው። ኢኢትዮዽያን የሚያጠቃ ድረ ገጽ ያው ጠላት ነው ማለት ነው።

እንደውም ዋና የኢትዮዽያ ጠላት ኣብሮ ከጠላት ጋር ግዜ ሲገል ነው። የማይነቃነቁ ናቸው የበለጠ ኢትዮዽያን የሚያስጠቁት.

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ማንኛውም ኢትዮዽያ ነኝ ያለ

Post by simbe11 » 19 Jun 2020, 12:31

ER is dead for long time now.

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: ማንኛውም ኢትዮዽያ ነኝ ያለ

Post by tlel » 19 Jun 2020, 12:38

If that is the case, those who call themselves Ethiopian must stop it, if we can, we must stop using the name Ethiopia. Because if they just want news and want distraction then they are useless, it is time to ask what they can do now except, dancing in ER with enemies. Or what they can do is be useful, hove this site reformed, change its name, or shut down. I know most people are addicted to insult, being on this website.

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: ማንኛውም ኢትዮዽያ ነኝ ያለ

Post by tlel » 19 Jun 2020, 12:59

ኢትዮዽያውያኖች እየተታለሉ ያሉት፥ ኣዎ ለ ኣባይ ተብሎ ጦርነት መብት ነው። ታውቃላችሁ የመለስ ዘናዊን ምኞት እያስፈፀማችሁ እንደሆነ የዛሬው ዘራፍ የውሸት ጦርነት የ መለስ ዘናዊ የውጭ ጌቶቹ የሚፈልጉት፣ መለስ የሚፈልገው ጦርነት መሆኑ ለምን፣ ትግራይን የመገንጠል ዘዴ ነው ኢትዮዽያን ከ ግብፅ ጋር ጦርነት ኣድርጎ። የውጪዎቹም ኢትዮዽያን ኣዳክሞ ለመበታተንና ኣባይ ወንዝን በቁጥጥር ስር የማድረግ ጉዳይ ነው። እመኑኝ ግብፅ ምንም ኣትሆንም፣ ኣርቦችና ኣሜሪካ ከግብፅ ጋር ናቸው። ኣጼ ህ ስላሴና መንግስቱ ኣባይን ያልገነቡት ለምን ይመስላችሗል፣ እውነት መለስ ዘናዊ ከነሱ የበለጠ ኢትዮዺያዊ ነው ቂቂቂቂቂ ኣይደለም፣ ኣባይ ወንዝ ከመጀመርያው የ ህዋሃት መለስ ዘናዊና የውጭ ኣማካሪዎቹ ኣጀንዳ ነው። ስለዚህ፣ የመለስ ራዕይን ለማስፈጸም ካልሆነ፤ ኣባይ መገደቡን ማቆም፣ ድርድርም ማቆም። መለስ ዘናዊ ኢትዮዽያውያንን ሳያማክር፣ ህዝብን ከፋፍሎ፣ ምን ኣይነት ጦርነት ነው፧ እንደውም ብልጥ ሆኖ፣ በየ ኣቅጣጫው ትናንሸ ግድብ ኣድርጎ ህዝብ የሚጠቀምበት ማድረግ ነው። የኢትዮዽያ መንግስት ሆነ ህዝብ፣ ወዳጅ ነኝ የሚል ጥቂት ኣውሮፓ ውስጥ ያሉ ካልሆነ ምክር ማታለያ ነው። ኣሉ ኢትዮዽያን የሚወዱ ለመሆኑ ከነሱ ጋር ኢትዮዽያውያን ተነጋግረዋል በግል መንግስት የተያዘ ነው፣ ሻብያ ኢትዮዽያን እረዳለሁ ካለ በራሱ እውነት ግን ኣይመስለኝም። ስለዚህ ከውጭ የመወያየት ማድረግ ያለባቸው እውነት ኢትዮዽያውያን ያልተያዙ፣ መሆን ኣለበት። ኣሁን እንደውም ረፍዷል

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: ማንኛውም ኢትዮዽያ ነኝ ያለ

Post by Degnet » 19 Jun 2020, 13:55

tlel wrote:
19 Jun 2020, 12:29
ኣሁን የማይሆን የሙዚቃ መደሰቻ፣ ስለ ዘር የማይጠቅም ዝባዝንኪ፣ የማይሆን መከራከርያ ስራ የሚያስፈታ ርዕስ የሚሰጥ ኢትዮዽያዊ ኣይደለም። ኢትዮዽያ ኣሁን ጦርነት በውጭ ፣ በውስጥ፣ ከባህር ማዶ ጭምር ተከፍቶባታል። ኢኣር ከጠላቶች ጋር ቁጭ ትብሎ ጊዜ መግደያ የሆነ ሪፎርም ወይም ኢትዮዽያን በሚረዳ መልክ ኣይደለም። ኢኣር የማይችል ከሆነ ድረ ገጹ ከተወሰደ ባለቤቱ መናገር ኣለበት እውነት ኢትዮዽያዊ ነኝ ካለ። ኣልበለዚያ ራሱ ድብቅ ጠላት ነው። ኢኢትዮዽያን የሚያጠቃ ድረ ገጽ ያው ጠላት ነው ማለት ነው።

እንደውም ዋና የኢትዮዽያ ጠላት ኣብሮ ከጠላት ጋር ግዜ ሲገል ነው። የማይነቃነቁ ናቸው የበለጠ ኢትዮዽያን የሚያስጠቁት.
Ewnetkn new ebdoch ende ene Halafi Mengedi yanebebnew ezih new be hager be wegnochachin afern(endegedelun asebew) I am a Tigrian but I am a humanist too,I have many good Amharan friends,love and respect them.Halafi Mengedi eko be hetsanat mot yemideset new

Post Reply