Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጉራጌ፣ ክልል የሚል ቃል በፍጹም መጠቀም የለበትም

Post by Horus » 16 Jun 2020, 01:18


የአንድን ሕዝብ አንድ አገርነት ወይም አንድ ጎሳነት ሚያመለክቱ ብዙ የጉራጌ ቋንቋ ቃላት አሉ ። ‘ቤ’ ማለት ቤት ማለት ሲሆን በአርጎባ እና በሃረርቤ ሁሉ አሉ ። ወራቤ ይላል የምስራቅ ጉራጌ ። ‘ጌ’ ማለት የግብጹ ምድር ማለት ሲሆን አሁን ‘ቤት’ ማለት ነው። ገበሬ ፣ ጀበል ሚሉት ከ’ጌ’ የተወለዱ ናቸው።

ስለዚህ ጉራጌ ማለት ቤተ ጉራ ወይም ጉራቤት ማለት ብቻ ሳይሆን ምድረ ጉራ ማለት ነው። ይህ ቃል አሁን እጅግ ጥንታዊ ስለሆነ በዘመናዊ ያውሮፓ ቋንቋዎች ተውጧል እንጂ ድሮ ልክ እንደ እኛ ጌዎ (ጄዎ) ይሉ ነበር ። ለምሳሌ ጄዎሎጂ፣ ጄዎግራፊ፣ ጄዎርጅ አሁንም ያሉ ቃላት ናቸው። ጆርጅ ማለት ገበሬ ማለት ነው።

ስለዚህ ጉራጌ ማለት ቤተጉራ፣ ቤተጎራ፣ ጎራቤት ወይም ምድረ ጉራ (ምድረ ጉራጌ)፣ የጉራጌ አገር ማለት ስለሆነ ሌላ ተደጋጋሚ የጉራጌ ክልል ማለት በፍጹም ስህተት ነው።
ሌላው ‘ቤት’ የሚለው ቃል ነው። ይህም ቃል ዛሬ አውሮፓ በተውሶ ከሴም ቋንቋ ወስዶ እስፔስ፣ እስፔቲአል አለው እንጂ እኛ ‘ቦታ’ የምንለው ቃል ነው። ቦታ ማለትም ቦታ ማለት ነው ። ይህም ‘ጌ’፣ አገር፣ ምድር፣ ማለት ነው።

ስለዚህ ቤተጉራ ማለት ጉራጌ፣ የጉራዎች አገር፣ የጉራዎች ምድር፣ የጉራዎች ቤት ማለት ነው። ዛሬ ቃሉ ተደጋግሞ እና ጠብቆ ‘ቤተንዳ ጉራጌ’ ይሉታል የሰባት ቤት ወንድሞቻችን ። ይህ ልክ ‘ቤተ ጉራጌ’ ማለት ነው። ስለዚህ በምንም አይነት የጉራጌ ቋንቋ ‘ክልል’ የሚል ቃል አይፈልግም፣ ጥቅም የለውም ።

ቤተንዳ የሚለው ቃል ራሱ ቤተ እንዳ ማለት ሲሆን እንደጋን፣ እንዳገብጣን፣ እንደቡየ፣ እንደኦዴ፣ እንደርታ ማለት ስለሆነ እንዳ ማለት ራሱ አገር፣ ወገን ማለት ነውና ‘ቤተንዳ’ ድግግሞሽ ነው።

ቤተጉራ ማለትና እንደጉራ ማለት አንድ ናቸው ። እንደጉራ ማለት ጉራንዳ ማለት ነው። ልክ ጉራንዳ ጎርጊስ እንደ ምንለው። ስለዚህ ከተፈለገ ቤተንዳ ጉራጌ ልንጠቀም እንችላለን ።

ጉራጌ የሚለው አጭር ቁልጭ ያለ ቃል ምድረ ጉራ፣ የጉራዎች (የጎራዎች) አገር ማለት ስለሆነ ክልል የሚለው አላስፈላጊ ቃል የምጠቀምበት ምንም ምክንያት ስለሌለ እኔ ክዛሬ ጀምሬ የጉራጌ ክልል አልልም።

የጉራጌ ክልል አትበሉ ። ጉራጌ፣ ቤተ ጉራጌ፣ ምድረ ጉራጌ፣ ጉራንዳ፣ ወዘተ በሉ ። ኬር !!







EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: ጉራጌ፣ ክልል የሚል ቃል በፍጹም መጠቀም የለበትም

Post by EPRDF » 16 Jun 2020, 03:32

ይህ ጌ የሚሉት ቃል በሐረሪኛ፣አደሪኛ ይዘወተራል። ሁሉም ነገር ጌ ነው። ራሳቸውንም ሐረሪ ወይም አደሬ ብለው አይጠሩም። ጌ ኡሱዋች( ጌ ሰዎች ) ብለው ነው ራሳቸውን የሚጠሩት።
ሐረርን ሐረርጌ፣ (ጌ ሲናን= አደሪኛ ቋንቋ) (ጌ ሊጂ= አደሬ ልጅ) (ጌ ጋር =አደሬ ቤት) (ጌ ራጋ አደሬ ሽማግሌ) (ጌ ኢራዝ= አደሬ ልብስ) (ጌ ፈቀር= አደሬ ዘፈን) (ጌ ደርማ= አደሬ ጎረምሳ) ( ጌ ወሃቺ = አደሬ ኮረዳ)።። ወዘተ

ሁሉም ነገር አደሬዎችጋ identify የሚሆነው በ ጌ ነው። ጌ ን የሚጠቀሙት ከተማ ለማለት ወይንም የኣንድን አካባቢ አቅጣጫን ለመግለፅ ነው።

{ሐረር ጌ = በሐረር side፣ = በሐረር በ፣ኩል = በሐረር ሐገር}።።

{ጉራ ጌ= በጉራ በኩል= በጉራ side= በጉራ ሐገር}


Harari === Amharic
ኢጊርጌ === እግርጌ ( በስተ እግር በኩል)
ኡሩስጌ=== ራስጌ ( በስተ ራስ በኩል)
አቅጣጫን ለመግለፅ
በኣማርኛው ይህ ቃል አሁን እምብዛም እየጠፋ ነው።

ስለዚህ በጉራጌውም ብዙ የተለየ ትርጉም አይኖረውም። በመጨረሻም፣ ጉራጌ እንኳን ክልል ሊሆን፣ ቀበሌም መሆን አይችልም። ምክኒያቱም፣ ጉራጌ አንድ ወጥ የሆነ ቋንቋ የለውም፣ እርስ በራሱም፣ ምንም እንኳን ራሱን ጉራጌ ብሎ ቢጠራም፣ ጭራሽ አይግባባም።

ስልጤ ጭራሽ አደሬ ነኝ ብሎ ከሸፈተ ዘመን አስቆጥሮዋል፣ ክልል ለመሆንም እየታገለ ነው። አንዳንዶቹ እንደ ወለኔ፣ ቀቤናና ዛይን የመሳሳሉ ሕዝቦች ስልጤ ጋር መዋሀድ ይችሉ ይሆናል ምክኒያቱም ቋንቋቸው ትንሽ ስለሚተሳስር።

ሌሎቹ፣ ሶዶ ጉራጌ ፣ ከዋላይታና ዶርዜ ስር ሲጠቃለል የተቀሩት ደግሞ አነ ጃንጀሮ፣ ጠምባሮና ደዋሮ ይከፋፈሉዋቸዋል።

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ፣ ክልል የሚል ቃል በፍጹም መጠቀም የለበትም

Post by Horus » 16 Jun 2020, 05:01

EPRDF:
እኔኮ በአረርቤ እና በጉራጌ መካከል 30% ቃላት መመሳሰል እንዳለ ሌላ ፖስት ላይ ተከታተል። ስለ ጉራጌ ወደ ፊት ህይወት ተወው ። ያልከው ሁሉ እኔ አደሬ (አረርቤ)፣ አርጎቤ ጉራጌ ካንድ ግንድ እንደ ሆኑ ፖስት ያደረኩትን አንብብ። ይልቅስ ሌሎች ያደሬና ያርጎቤ (ወርጂ) ቃል አምጣ ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ፣ ክልል የሚል ቃል በፍጹም መጠቀም የለበትም

Post by Horus » 05 Aug 2022, 22:58

ኤደን
ዛሬ የአቢይ ብልጽግና አሸባሪ ጉራጌ በሚል በራሳችን ስም እንዳንደራጅ በጦርና በማርሺያል ሎው ታፍነን ባለንበት ሰዓት ከላይ የጻፍኩት ላይ ባስብ መቀማጠል ይሆንብኛል። እርግጥ ህዝባችን በሰለጠነ አገርን ስርዓት ስብ የሚኖር ሕዝብ ብንሆን ሁሉም ሰው ራሱን ክልል፣ ክልል ማለት አልነበረበትም! እያንዳንዱ ሕዝብ አገሩን በቋንቋው ይሰይም ነበር! ኢትዮጵያ ገና በጭለማ ዘመን የምትባክን አገር ስልሆነች ለዚያ አልታደልንም ። ግ ን ያደረኩት የኢቲሞሎጂ ትንተና እጅግ ትክክል ነው ።

ethiopianunity
Member+
Posts: 9075
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ጉራጌ፣ ክልል የሚል ቃል በፍጹም መጠቀም የለበትም

Post by ethiopianunity » 06 Aug 2022, 12:13

Stop separation and misinformation. Coronavirus is designed to separate societies, so was HIV, so that you don't create families. Slowly you will disappear, Ethiopian population number is a lie, keep on purptuating the lies, Ethiopian true populations are sinking and more neighborhood people are being smuggled in. This is why Ethiopia is losing herself. Years of smuggling from Arab countries in Eritrea linked with Egypt to create Jebha. The Christian Eritrean societies got brainwashed fighting for Arabs and Wahabi killing their own brothers and sisters. Now Eritrea is under the deceiver Isayas who is controlled by Arabs and other foreign countries, created heaven for foreigners and lslam Wahab. Guess what the brainwashed Eritrean christians turned more enemy and deadly against Ethiopia because of power and greed. The Isayas Eritreans want power and control to flip Ethiopia and replace Eritrea. Olf is slave of Eritrea. 😄😄😄 That is why it is killing Ethiopians. Tplf mission maybe over but tplf is now more in hands of Eritreans ( sebhat Nega, tedros adanom, Berhane g kiristos, Debretsion, etc are alive and well) soon they will integrate Tigray with Eritrea creating Greater Tigray. Don't be confused, Greater Tigeay concept is Isayas and Meles. Isayas want the rebirth, away from colonized mind inferiority complex to Tigray under their control so that the wound will heal. In the mean time it will strangle Ethiopia by installing Eritreans Tesfaye Gebreab types, Gebeyehu,( the fake Igad president), Aby Ali etc via oromiya. It already started by putting Gurages near Kenya border. The clue is the olf attack against shewa and wello recently, the continue slaughtering of Amaras and the rest of Ethiopia. Weyane Tplf are all the same except those Tigrayans controlled such as Endertans , Irobs, who say they are Ethiopians, they are dying in numbers, they are being used as human shield, etc. Who are Ethiopians being deceived especially in Amara leaders? The leaders are part and parcel of those Eritreans and Tigrayans who grew up in Amara land and Oromiya land who are brainwashed with concept of ethnicity instead of as nation Ethiopia and take orders from liberation fronts. Have you noticed since the weakening of Tplf, more Eritreans are coming out saying they are from Gonder, Wello etc.. the Ethiopians purpetuate the deception accepting Eritreans as Ethiopians the same Eritreans who are still attacking Ethiopia, Ethiopians and our kings. The coming of Aby had sealed Eritrea control of Ethiopia, notice all of the sudden the deception spreads by such Shabian like Tarik in ER calling Amarans brothers. What he is trying to do is separate Amarans away from Ethiopia and the rest by creating enemies for them such as, Oromos and Tigrayans..my fear is that some signs such as Gonder maybe under the control of Shabian and Talmuds that to allow Gonder Tedros power. This is just so that they are trying to separate and create division between Gonder and the rest of Ethiopians. This is after they left Wello a basket case from what it used to be.

Ethiopians are more than ever divided by these demonic entities and will continue unless they are united. For instance, those who can protect Ethiopians could be the traditional Russians and Americans that had strong link with Ethiopia. But they have been decieved by Liberation Fronts that what used to hold the Negtegnas and warriors and true Ethiopians strong Ethiopia are the enemies in fact Liberation Fronts are true Ethiopians. The Ethiopians are number down and have no clue they are being destroyed by liberation fronts as they took our true allies, Americans and Russians away and took them for themselves because the power they are gaining from Americans and Russia they use it to continue to destroy Ethiopia and Ethiopians as we know it. The so called weak, useless Ethiopians instead of informing the history, crimes against Ethiopians by liberation fronts to our traditional allies Americans and Russians, ( China is greedy and doesn't care except resource), they are in bed with the snake of liberation front Shania and indirectly with Olf by installing olf and tplfs Eprdf as pp

Post Reply