Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Abaymado
Member
Posts: 2331
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ጉራጌ ጫጫታ ይወዳል! የጉራጌ ፈርጥን ኢዘድን ካሚልን ላፈርሰውው መጣሁ! ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መፍረስ አለበት !!

Post by Abaymado » 14 Jun 2020, 00:24

ቀስ እያላችሁ ተከተሉኝ :: በተለይ በተለይ low IQ እያላችሁ ለምትሳደቡ ለshaboና ወያኔ ወያላዎችና ለጋላ expert ነን ባዮች ይድረስ!
እውነቱን ለመናገር ጉራጌዎች የልጁን ሥራ ልክ እንደ ተዐምር በጣም እያስጮሁት ነው:: አይፈረድባቸውም ! ለትምህርት ባዳ ስለሆኑ ነው:: ግን ግን ይህ ለጉራጌ ጥሩ አጋጣሚ ነው: ትምህርትን እና ፖለቲካን በሩቁ ለሚሉ ጉራጌዎች : ወደ ትምህርት ቤት ደጅ እንዲያመሩ ጥሩ ዕድል ይፈጥራል::

ኢዘዲን የ electronics የጠለቀ እውቀት የሌለው ልጅ ነው:: ለልጁ ጭብጭባ የበዛለት ከ20 ዓመት ባታች ስለሆነ ብቻ እንጂ ተአምር ተፈጥሮ አይደለም:: እሱ የሰራቸው ስራዎች ምናልባት ለመጀመሪያ ዲግሪ መመረቂያ ብቻ ሆኖ ሊያገለግል ይችላል:: ከዛ ውጭ የትም አያደርስም::

ከዛ በላይ ለመሄድ calculation ያስፈልጋል:: የጠለቀ theory ያስፈልጋል::
ልጁ እየሰራ ያለው የተሰራ ነገር ነው:: እየገጣጠመ ነው ያለው ማለት ይቻላል:: ምናልባት ለሳይንስ ባዳ ለሆኑ ሰዎች ይህ ተአምር ነው::
ኢዘዲን ዩኒቨርሲቲ ሲገባ እሱ እንደሚያስበው ሁሉ ነገር አልጋ ባልጋ እንዳልሆነ ሲረዳ ነገሮች ይገቡታል: ከዛም ይረጋጋል::

ወደ ውስጥ ገብተን ስለ ኢዘዲን እንይ:

Abaymado
Member
Posts: 2331
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ጉራጌ ጫጫታ ይወዳል! የጉራጌ ፈርጥን ኢዘድን ካሚልን ላፈርሰውው መጣሁ! ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መፍረስ አለበት !!

Post by Abaymado » 14 Jun 2020, 11:31

በመጀመርያ ደረጃ በብቃት ከአንድ ታዳጊ የበለጠ አቅም ያለው ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከልጁ ትዕዛዝ መቀበሉ በጣም ገራሚ ነው:: ይህ ዩኒቨርሲቲዎቹ ለመሞታቸው ምልክት ነው::

ልጁ የሰራውን እንይ:
ለኮሮና መከላከያ መጠበቂያ ተብሎ የተሰራውና ብዙ የተጨበጨበለት የፈጠራ ሥራ በጣም አስቂኝ ነው:: ዩኒቨርሲቲው ከዚህ የበለጠ መስራት ይጠበቅበት ነበር: ልጁ የሰራው አዲስ ነገር የለም:: በቀላሉ በገመድ ውስጥ ለውስጥ በማያያዝ የውሃ መክፈቻውን እንዲከፍት ማረግ ይቻላል::

Abaymado
Member
Posts: 2331
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ጉራጌ ጫጫታ ይወዳል! የጉራጌ ፈርጥን ኢዘድን ካሚልን ላፈርሰውው መጣሁ! ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መፍረስ አለበት !!

Post by Abaymado » 14 Jun 2020, 12:55

ሌላው ልጁ በጣም ተአምር የተባለለት ventilator የሰራው ነው:: ሁሉ ነገር ቀድሞ በሌሎች ተስርቷል:: ልጁ የሰራው ቀላል የሚባለውን ነው::ይህን ቪድዮ ማየት ይቻላል:: ራሱ በደንብ ይናገራል::ቪድዮ እንደሚያሳየው ሁለት ፊኛዎች በአየር የተሞሉ አሉ:: ከታች ደሞ በኦክስጅን የተሞላ ሲሊንደር ይታያል:: ዋና አላማው ሁለቱ ፊኛዎች አየር እንዲያስወጡ እና በኦክስጅን እንዲሞሉ ነው:: ይህን ለማድረግ በእጅ መጫን ይቻላል: ወይም በማያቅዋርጥ መምችያ መምታት ነው :: ይህ መምችያ electronics ተጠቅሞ ይሰራል:: ለዚህ relay ጥሩ ነው::
Last edited by Abaymado on 14 Jun 2020, 13:09, edited 1 time in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24132
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉራጌ ጫጫታ ይወዳል! የጉራጌ ፈርጥን ኢዘድን ካሚልን ላፈርሰውው መጣሁ! ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መፍረስ አለበት !!

Post by Ethoash » 14 Jun 2020, 13:08

Abaymado

የአማራ ደደብ እንደጥንቸል ይፈለፈላል እንዴ።
ልጁ ቢኮርጅ እንኩዋን ታላቅ ችሎታ ነው።ቻይና እኮ የደገችው በኩረጃ ነው። አሜሪካኖች መኪና አልስሩም ጀርመኖች ናቸው የስሩት ከጀርመኖች ቀድተው ነው ። እንደውም ጃፓኖች መኪና አልስሩም ምንም የፈጠሩት ነገር የለም በኩሮጃ ነው አለምን በመኪና ያጣበቡት ።ስልክም እንዲሁ ብዙ ስልጣኔዎች የፈጠራ ሳይሆኑ የኩሮጃ ናቸው ለዚህ ነው የኤሌትሪክ መኪና ተስላ የሚባለው ። ኤሌትሪክ ሞተር አቶ ተስላ የስራው ነው አሁንም የምንጠቀምበት

እንዳተ አይነት መርዛማ አማራ አይቼ አላውቅም ልጁ ኮረጀ አልኮረጅ ምን አባህ አገባህ። ቻይናዎች የአሜሪካንን የቴክኖለጂ ሚስጥር ስርቀው እንደሚወስዱ አታውቅም እንዴ።

እኔ ልጁን የማደንቀው የወልቃይትን ዩንቨርስቲ ልጁን የስራውን ምንም እፍረት ሳይዛቸው የልጁን ተፈጥሮ ወደ ተግባር ማድረሳቸው ነው። ይህ ብቻ አይደልም ብዙ የተፈጥሮ ችሎታውን በተግባር መቀየሩ ገንዘብ ከስዎች አሳምኖ መቀበሉ ታላቅ ችሎታው ነው።

እኔ ያንን ሆረርን የዚህን ልጅ ፈጠራ አማሮች ይስርቃሉ ስለው አይ ግደለም ብሎ ። ተፈጥሮው ተስርቆ አሁን በስጦታ ለአብይ የተስጠው ፈጠራ የዚህ ልጅ ፈጠራ ነው። ምንም ልዩነት ሳይኖረው። አብይ የስለላ ድርጅቱን ወግኖ የነሱን ኮረጃ ያጋንናል ። ለሱማ እራሱ አብይ የኩረጃ ንጉስ ነው። ምን ይገደው።

አንተ ቡዳ አማራ ወጥተህ ለዚህ ውጣት ይቅርታ ጠይቀው። አለበለዚያ ይህ ቅናት ህ ልብህን ነው የሚቆመው።

እኔ ሆረርን አልወደውም በፖለቲካ አቁዋሙ እሱም እይወድኝም ግን በዚህ ልጁ ግን አንድ ነን።this is what make us real Ethiopians

Abaymado
Member
Posts: 2331
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ጉራጌ ጫጫታ ይወዳል! የጉራጌ ፈርጥን ኢዘድን ካሚልን ላፈርሰውው መጣሁ! ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መፍረስ አለበት !!

Post by Abaymado » 14 Jun 2020, 13:33

Iddioot tigrayash : the main point is this design well known by students around the world. it is not new. so Welqite University should not have been made loud noise on this. probably i am suspecting that you didn't understand how it works, did you? Probably it will take one week to complete this project.

I feel that we should encourage this boy but it is not right to tell us he is coming with novelty and considering him super than others is absurd.
I will show his another project.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24132
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉራጌ ጫጫታ ይወዳል! የጉራጌ ፈርጥን ኢዘድን ካሚልን ላፈርሰውው መጣሁ! ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መፍረስ አለበት !!

Post by Ethoash » 15 Jun 2020, 01:36

Karl Friedrich Benz or Carl Friedrich Benz was a German engine designer and automotive engineer. His Benz Patent Motorcar from 1885 is considered the first practical automobile. He received a patent for the motorcar in 1886.

እኔ ኤክስፕርት ነኝ ብዬሀለሁ። ያልገባህን ነገር ላስተምርህ ምንግዜም ዝግጁ ነኝ። አንድ ግዜ የጀርመኑ ቤንዝ የመኪናን እንጂን ስርቶታል ሁለተኛ መስራት አይቻልም ሁሉም መኪኖች በቤንዝ ፈጠራ ነው የሚነዱት ።every car use this principle without single change for last 100 years..

በቤንዚን የሚነዱ መኪናዎች በሙሉ በዚህ መንገድ ነው መኪናቸውን ሞተር የሚያንቀሳቅሱት መቶ አመት ምንም ለውጥ ሳያረጉበት።

እንተ የለጠፍከውን በደንብ አይቸዋለሁ ግን አልገባኝም በምን ከዚህ ልጅ ፈጠራ ጋራ የሚገናኝበት መንገድ። በነጭ ማምለክ ስለምትወድ ይሆናልና ልጁ የፈጠረውን እንደገና ተመልከተው። እኔ የልጅ ፈጣን የችግሮችን መፍት ሄ መፍጠሩ ነው። እንዳንተ ያሉትን ሰዎች በአገር ማጥፋት ወንጀል ታስረው ቢጣሉ ታላቅ ጥቅም ይስጣሉ ምንም አይነት ነገቲቨነትን አንጎልህ ውስጥ መጨመር የለብህም ኤርትራዊ ከሆንክ ይቅራታ የባርያ ጭንቅላት ስላለህ አልፈርድብህም ። ኢትዬዽያኖች ግን በስላም የመጣውን በስላም እንቀበለዋለን ። በትቢት የመጣውን ደግሞ ልክ ልኩን እናስገባዋለን አድዋን ተመልከት።ምንም ሳት ሽነፍ የኖረች አገር መሆኑዋን አትርሳ ሐይሌ እናሽንፋለን ወይም ይቻላል ሲል እኮ የነጮችን ጉራ በጣጥስን እነሱ የእጅ መታጠብያ ሳይስሩ የእኛ ልጆች ቀድመው መስራታቸው የኤርትራን ልጆች ማናደዱ ይገበኛል እስከዛሬ አንድም የኤርትራ የፈጠራ ባለቤት አላየሁም በኢትዬዽያ ግን እንደሀሽን ፈልተዋል ሁሉም ፈጣሪ ሆኖዋል እንደቀልድ ሁሉም ይፈጥራል ፈጠራ ባህሉ አርጎታል። ይህ ጠቢብ ሕዝብ። ኤርትራኖች ነበሩ የጎተቱን ከዛሬ አስር አመት በኋላ አሜሪካንን ቀድማ ባት ሄድ ምን በለኝ።

Abaymado
Member
Posts: 2331
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ጉራጌ ጫጫታ ይወዳል! የጉራጌ ፈርጥን ኢዘድን ካሚልን ላፈርሰውው መጣሁ! ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መፍረስ አለበት !!

Post by Abaymado » 19 Jun 2020, 11:31

What the fk tigrayash?

tigrayash said "

እንተ የለጠፍከውን በደንብ አይቸዋለሁ ግን አልገባኝም በምን ከዚህ ልጅ ፈጠራ ጋራ የሚገናኝበት መንገድ። በነጭ ማምለክ ስለምትወድ ይሆናልና ልጁ የፈጠረውን እንደገና ተመልከተው። "

Ridiculous! he didn't come up with new invention: all are known. I feel ashamed by our universities by their lowered standard.

All I can say everything the boy did , is known by students from all countries around the world. there are million simplified and illustrated project online. even students contact online for help to conduct this and other researches with more gifted or accomplished designers.

Our university should have been come up with new technologies, sadly they are impotent even to make simple mobile phone or TV set.
what can we expect from this idiiiot, they should be dismantled for good and redeem again.

To summarize the gurage boy has no knowledge on electronics in general, he is just browsing the internet and trying to emulate what others did. Every circuit for every project are available on YouTube. For example the gurage boy used relay to produce ventilator. the relay is used to serve to deflate the oxygen filled balloon. Relay is not his invention, it is an electro-mechanical device which has it own theory and calculations. This boy doesn't know about how this relay come to alive.
Similarly, the boy used Arduino electronics board which made by Italian company to simplify the complexity of microcontroller. So where is his invention?
I can go endlessly. stop joking!!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24132
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉራጌ ጫጫታ ይወዳል! የጉራጌ ፈርጥን ኢዘድን ካሚልን ላፈርሰውው መጣሁ! ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መፍረስ አለበት !!

Post by Ethoash » 20 Jun 2020, 06:44

Abaymado wrote:
19 Jun 2020, 11:31
What the fk tigrayash?

tigrayash said "
. the relay is used to serve to deflate the oxygen filled balloon. Relay is not his invention, !
Abaymad

Ato Elon Musk did not invented electric motor or battery to "invent" tesla electric car ... that is why he call his car Tesla ... because his electric motor is invented 100 years ago... what Ato Elon Musk did was rearrange it and make it work.. አንተ ቡዳ አትፈላስፍብን። ቀላል ከሆነ እኮ አንተ ስረተህ ለምን አታሳየንም ነበር። ይሄኔ አስተማሪ ትሆናለህ ሽምድደህ መረጃውን ይዘህ ክላስ ሲጀመር የምትተፋ ይሆናል። ሀ ቢሉህ ለ የማታውቅ።

ምን አይነት ቋንቋ ነው ። መጀመሪያ ማስተንፈሻው በውጭ ሐገር ስለተስራ ሀገራችን ውስጥ መስራት የለበትም ካልክ ታድያ ምን እናርግ ከውጭ አገር እንግዛ ማለት ነው ስማችንን ለመጠበቅ። ቻይና የተነሳችው እኮ ኮፒ በማረግ ነው ።
ባአስመስሎ በመስራት የአሜሪክንን ብራንድ ጫማ በለው ሌላም በርካሽ በመሽጥ አሜሪካንን ያስለቀሱበት እኮ ኮፒ በማረግ ነው። ኮፕ ማረግ የመጀመሪያው ደረጃ ነው።

እንበል አንተ ፯፯ ዓመት ህ ነው። ምን አባህ አረግህ በዚህ ፯፯ ዓመት ህ ። ምንም ተውው በ፩፯ ዓመት ህ ምን አረግህ አልልህም ምንም እንዳላረግህ ግልፅ ነውና። እንዳንተ አይነቱ ሰው ቢሞት ፨አይጎዳም ይባላል በጉራጌ ተረት ። በቅኔ ሽፎ ገመዳ ቢሞት አይጎዳ ቢስበር እዳ ። ማለት አንተ ነህ።

sorry i wrote it in Amharic in case if u r Eritrean i just want to filter you out..

Abaymado
Member
Posts: 2331
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ጉራጌ ጫጫታ ይወዳል! የጉራጌ ፈርጥን ኢዘድን ካሚልን ላፈርሰውው መጣሁ! ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መፍረስ አለበት !!

Post by Abaymado » 26 Jun 2020, 11:41

አንተ ቁልቐላም አጋመ:

First of all : it is difficult to make things understandable to people who are barely walk through gates of colleges or institutions. you are mixing things so badly and needs a lot efforts to give further explanation. Sorry I can't do that. you need some educations.

second: people are self unsecured and exposed to high degree of inferiority complex. What I want to say is if someone is at age of above 70, he thinks that others are also necessarily at his age. this is funny and is just inferiority complex. But if they feel secured and OK, I am aright to be 77 years old.

Tigray ash: be smart , don't go low and ask me silly questions, rather I advise you to challenge me by asking more surprising and challenging ones. you are chanting like someone who is totally ignorant.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24132
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉራጌ ጫጫታ ይወዳል! የጉራጌ ፈርጥን ኢዘድን ካሚልን ላፈርሰውው መጣሁ! ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መፍረስ አለበት !!

Post by Ethoash » 27 Jun 2020, 07:02

Abaymado wrote:
26 Jun 2020, 11:41
አንተ ቁልቐላም አጋመ:

Tigray ash: be smart , don't go low and ask me silly questions, rather I advise you to challenge me by asking more surprising and challenging ones. you are chanting like someone who is totally ignorant.

okay my dearest Abaymado i will ask u challenging question .. we know your thinking is 77 years backward.. the question is how old r u... dont even bother to answer people like u if they die would be the greatest gift to mama Ethiopia .. i know u study history and u have a lot of time to read but u cant understand mechanical thought so stay in what u know language and history ....... if it is my way i would have jail u for life.. for discouraging progress.. people like u keep us in poverty .. i have no time and regret for u if u r jailed for life... people like u if Ato Elon Musk come to u for advice to start electric car u would have discourage him and stop progress ..by saying if those four car company cant do it how come u could do it . pls dont waste your money ..... you would list all negativity and you would have stopped Ato Elon Musk.... thanks God Ato Elon Musk doesnt know you ...

Abaymado
Member
Posts: 2331
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ጉራጌ ጫጫታ ይወዳል! የጉራጌ ፈርጥን ኢዘድን ካሚልን ላፈርሰውው መጣሁ! ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መፍረስ አለበት !!

Post by Abaymado » 27 Jun 2020, 08:56

እኛ የተበላሸነው እኮ አጋመዎች ስልጣን የያዙ ግዜ ነው:: ሁሉም ለእነሱ አዋቂ ነው: እናም አብረው ገደል ገብተው ሌላውንም ገደል ይከታሉ::

እኔ ያልኩት ፈታኝ የሆነ ጥያቄ ጠይቀኝ ብል ንዴትህን ብቻ ለመወጣት ሌላ ትዘባርቃለህ:: በሚገባህ ላስረዳህ(አጋመዎች በሚገባቸው):

ልጁ አዲስ ነገር መስራቱ ጥሩ ሆኖ ግን ተምረኛ ነው ብሎ ማስካካት ሌላ ነገር ነው:: “invention” ነው እያሉን ነው:: እዛ ደረጃ ላይ የደረሰ ነገር የለም:: ልጁ የተሰራ ነገር ነው የሰራው::

በጣም ትልቁ ነጥብ : ልጁ የሚሰራው ሥራ ፈረንጅ በጨረሳቸው device በመጠቀም ነው:: ለምሳሌ: relay , arduino, sensor, resistor, transistor ... ፈረንጅ የሰራቸው ወይም ቻይና ያመረተቻቸው ናቸው:: ይህ ልጅ ስለእነዚህ እውቀት የለውም:: ወይም እነዚህ እቃዎች እኛ አገር አይመረቱም:: ጥያቄው እነዚህን እቃዎች ፈረንጅ ወይም ቻይና ባያመርቱ ይህ ልጅ ምን ይሆናል? መልስ? ምንም!!

ዋናው ትልቁ መሰረት እነዚህን እቃዎች ማምረት መቻል ነው:: እና የዚህ ልጅ እፁብነቱ ምን ላይ ነው:: ልጁ smoke detector ሆነ ሌላ አይሰራም ነበር::

ሌላው ነገር እኛም አገር ተማሪዎች እንዲህ አይነት ፕሮጀክቶች ይሰራሉ:: ሌላውም ዓለም እንዲሁ:: እያንዳንዱ circuit ሆነ code ኢንተርኔት ላይ ይገኛል::

No no ላንተ ይህ አይገባህም::

አሁንም ልድገመው: ልጁ ከሃያ ዓመት በታች ሆኖ program code መጠቀሙ ያስደንቃል: ግን መጋነን የለበትም:: ልጁ ሌሎች ነገሮችንም መስራቱ ያኮራል ግን ከመጠን ባለፈ ማስጮሁ ቀልድ ነገር ነው የሚመስለው::

Selam/
Member
Posts: 4106
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጉራጌ ጫጫታ ይወዳል! የጉራጌ ፈርጥን ኢዘድን ካሚልን ላፈርሰውው መጣሁ! ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መፍረስ አለበት !!

Post by Selam/ » 27 Jun 2020, 10:06

You’re an idiot of the lowest order!

It appears that you would rather see the young boy polishing shoes rather than challenging himself. That’s the kind of mentality that caused us to be backward. If you see a skill in children, whether it’s imitation or assembling things together, you gotta encourage them. You can’t say “oh well, this has been already done and you should invent something new”. That’s dumb. In fact, I applaud the university that accommodated this young man.

I will go further: human beings have the gift of imagination unlike other animals but our knowledge is always borrowed from somewhere because there is nothing new in this world. It’s all about imagination and rediscovering what is already there. Columbus was applauded as European hero for ‘discovering’ America’s, propelling others to do so. Here you are determined to kill the aspirations of a young man, half your edge because you’re a knob-head. You were probably l!cking your booger at his edge.

Abaymado wrote:
27 Jun 2020, 08:56
እኛ የተበላሸነው እኮ አጋመዎች ስልጣን የያዙ ግዜ ነው:: ሁሉም ለእነሱ አዋቂ ነው: እናም አብረው ገደል ገብተው ሌላውንም ገደል ይከታሉ::

እኔ ያልኩት ፈታኝ የሆነ ጥያቄ ጠይቀኝ ብል ንዴትህን ብቻ ለመወጣት ሌላ ትዘባርቃለህ:: በሚገባህ ላስረዳህ(አጋመዎች በሚገባቸው):

ልጁ አዲስ ነገር መስራቱ ጥሩ ሆኖ ግን ተምረኛ ነው ብሎ ማስካካት ሌላ ነገር ነው:: “invention” ነው እያሉን ነው:: እዛ ደረጃ ላይ የደረሰ ነገር የለም:: ልጁ የተሰራ ነገር ነው የሰራው::

በጣም ትልቁ ነጥብ : ልጁ የሚሰራው ሥራ ፈረንጅ በጨረሳቸው device በመጠቀም ነው:: ለምሳሌ: relay , arduino, sensor, resistor, transistor ... ፈረንጅ የሰራቸው ወይም ቻይና ያመረተቻቸው ናቸው:: ይህ ልጅ ስለእነዚህ እውቀት የለውም:: ወይም እነዚህ እቃዎች እኛ አገር አይመረቱም:: ጥያቄው እነዚህን እቃዎች ፈረንጅ ወይም ቻይና ባያመርቱ ይህ ልጅ ምን ይሆናል? መልስ? ምንም!!

ዋናው ትልቁ መሰረት እነዚህን እቃዎች ማምረት መቻል ነው:: እና የዚህ ልጅ እፁብነቱ ምን ላይ ነው:: ልጁ smoke detector ሆነ ሌላ አይሰራም ነበር::

ሌላው ነገር እኛም አገር ተማሪዎች እንዲህ አይነት ፕሮጀክቶች ይሰራሉ:: ሌላውም ዓለም እንዲሁ:: እያንዳንዱ circuit ሆነ code ኢንተርኔት ላይ ይገኛል::

No no ላንተ ይህ አይገባህም::

አሁንም ልድገመው: ልጁ ከሃያ ዓመት በታች ሆኖ program code መጠቀሙ ያስደንቃል: ግን መጋነን የለበትም:: ልጁ ሌሎች ነገሮችንም መስራቱ ያኮራል ግን ከመጠን ባለፈ ማስጮሁ ቀልድ ነገር ነው የሚመስለው::

Abaymado
Member
Posts: 2331
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ጉራጌ ጫጫታ ይወዳል! የጉራጌ ፈርጥን ኢዘድን ካሚልን ላፈርሰውው መጣሁ! ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መፍረስ አለበት !!

Post by Abaymado » 27 Jun 2020, 10:59

Another idioot shabo! you know what- you are mixing things so badly.

well as I promised I will continue with Ezedin's work which has got more applaud.
smoke detector
Making smoke detector is very simple, anybody with rudimentary knowledge can do it, watch this video. Smoke sensor is already manufactured and only we need to connect the circuitry.
Ezedine, indeed incorporated one thing: the device which capable of calling someone as an alert. That is interesting but again doing this one is also not difficult. There are different ways to accomplish this. First by using GSM Arduino board and Arduino uno circuit board. second using Bluetooth. And there could be also other techniques to do the desired project.

Selam/
Member
Posts: 4106
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጉራጌ ጫጫታ ይወዳል! የጉራጌ ፈርጥን ኢዘድን ካሚልን ላፈርሰውው መጣሁ! ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መፍረስ አለበት !!

Post by Selam/ » 27 Jun 2020, 11:35

Idiotic booger boy - Why didn’t you then make a smoke detector and market it in Ethiopia if it is easy to assemble?

I bet you still drive a barbed-wire toy truck.

Abaymado wrote:
27 Jun 2020, 10:59
Another idioot shabo! you know what- you are mixing things so badly.

well as I promised I will continue with Ezedin's work which has got more applaud.
smoke detector
Making smoke detector is very simple, anybody with rudimentary knowledge can do it, watch this video. Smoke sensor is already manufactured and only we need to connect the circuitry.
Ezedine, indeed incorporated one thing: the device which capable of calling someone as an alert. That is interesting but again doing this one is also not difficult. There are different ways to accomplish this. First by using GSM Arduino board and Arduino uno circuit board. second using Bluetooth. And there could be also other techniques to do the desired project.

Abaymado
Member
Posts: 2331
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ጉራጌ ጫጫታ ይወዳል! የጉራጌ ፈርጥን ኢዘድን ካሚልን ላፈርሰውው መጣሁ! ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መፍረስ አለበት !!

Post by Abaymado » 27 Jun 2020, 11:46

This is the continuation of the last post. It is all about calling someone using GSM module. This one is more or less more advanced than Ezedin's work, just it needs to incorporate smoke sensor. It will use keypads for dialing purpose and it also use LCD display.

https://www.youtube.com/watch?v=2fybHnnWSsw

Anybody who want to conduct this project , he can just copy what they are doing. By copying the code from the link and pasting on appropriate software, the circuit can cork properly.

If anybody needs further assistance, he can look the following project made by student:
https://how2electronics.com/call-sms-us ... e-arduino/

Selam/
Member
Posts: 4106
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጉራጌ ጫጫታ ይወዳል! የጉራጌ ፈርጥን ኢዘድን ካሚልን ላፈርሰውው መጣሁ! ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መፍረስ አለበት !!

Post by Selam/ » 27 Jun 2020, 13:58

Booger boy - You remind me of the movie “The Boondock Saints”, which identifies people as either doers or talkers. Most people are just talkers and all they got is just talking and pretending to be capable of doing. You have on the other side actual doers, who can make a difference and change the world or their community. In a way, they change us. Here you are, the booger boy, cutting and pasting stuff from the internet and vilifying a memorable brilliant young boy in a small town in Ethiopia. You’re an invisible, random and useless dolt. It doesn’t matter at all whether you exist or vaporize.
Abaymado wrote:
27 Jun 2020, 11:46
This is the continuation of the last post. It is all about calling someone using GSM module. This one is more or less more advanced than Ezedin's work, just it needs to incorporate smoke sensor. It will use keypads for dialing purpose and it also use LCD display.

https://www.youtube.com/watch?v=2fybHnnWSsw

Anybody who want to conduct this project , he can just copy what they are doing. By copying the code from the link and pasting on appropriate software, the circuit can cork properly.

If anybody needs further assistance, he can look the following project made by student:
https://how2electronics.com/call-sms-us ... e-arduino/

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: ጉራጌ ጫጫታ ይወዳል! የጉራጌ ፈርጥን ኢዘድን ካሚልን ላፈርሰውው መጣሁ! ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መፍረስ አለበት !!

Post by tlel » 27 Jun 2020, 15:15

Abaymado is Eritrean/Shabo

It is such people like Abaymado embeded in "Ethiopia" I was talking about in my recent ER post on ethnicity and against Ethiopia

Cant help but realizing Abaymado is trying to find out who is who by posting this..

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24132
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉራጌ ጫጫታ ይወዳል! የጉራጌ ፈርጥን ኢዘድን ካሚልን ላፈርሰውው መጣሁ! ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መፍረስ አለበት !!

Post by Ethoash » 28 Jun 2020, 01:21

Abaymado

why would u admiring those Indian students.. they also did not invented ... all their device such as relay , arduino, sensor, resistor, transistor all white man invented so why r u admiring them why u want someone to copy them if they r not worth called inventors.

Abaymado in order to criticize the 19 years old Ethiopian student u must be 19 years old
and also u must invented or copy one device before u criticized the Ethiopian kids..

to me if someone with money give him scholarship and send him to America to study electronic he would be the next Steve Job..

Post Reply