Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by Lakeshore » 08 Jun 2020, 00:10

Hours,

It is fascinating and I really enjoyed watching it. I was even thinking about how we should introduce this kind of look simple but sustainable and echo friendly technology than Chinees dependent products. I think it will be good if you have any idea of the price tag for this kind of cottage industry.
Of course, I will research more and spread the word. I also like the interlocking brick. To make the interlocking with adobe bricks in that way no mortar and much skill needed.
Thanks for the insight.

Horus
Senior Member+
Posts: 30908
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by Horus » 08 Jun 2020, 00:54

ደግነት፤
ትንሽ አርጅተህ ረሳህ እንጂ ዘመዴ ምትለው አጎትህ አጭሩ ትግሬ ሰውዬ ነው ። ለተወሰነ ግዜ የልዑል መኮንን ት/ቤት ዲሬክተር ነበር ። በጣም አጭር ከመሆኑ የተነሳት ከተማሪዎች ጋር ተደባቆ ወደ ክፍል ደረጃ ሲወጣ (ት/ቤቱ ፎቅ ነው) ተማሪዎች መላጣውን እየነኩ ያበሽቁር ነበር ። ወወክማ የምትለው ት/ቤቱ ፊት ለፊት የነበረው የመርካቶ ወይም የምዕራብ አዲሳባ ቅርንጫፍ ነበር ። አባል ነበርኩ ። ለመሆኑ አጎትህ (እኔ ኢዚያ ኖርኩ እንጂ እዚያ አልተማርኩም) ስሙን ረስቼዋለሁ፣ በህይመት አልን?

አንተ ግን ዞረህ ዎያኔ አዲሳባ ስለያዘ ዎያኔ ሆንክ ። ይህ የናንተ ሰዎች ችግር ነው ። መካድ፣ መካድ። አንተ አታቀኝም፣ እኔ ግን ይህን ያህል አወቅሁ። ከመቀሌ መጥተህ አዲስ ከተማ ኖርክ ፣ ኋላ ዎይኔ ጉራጌን ከመርካቶ ሊያስወጣ ቃጣው ፣ ግን አልቻለም ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30908
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by Horus » 08 Jun 2020, 00:59

ሰላም ሌክሾር፤
የጎጆ ኢንዱስትሪዎቹ ሊንክ የለጠፈው ኢቲኦአሽ ነው ። ለጥያቄህ መልስ እንደ ሚሰጥህ ተስፋ አደርጋለሁ ።

ኢቲአሽ፤
ይህን ካነበብክ እባክህን የሌክሾርን ጥያቄ መልስ? ኬር !!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by Ethoash » 08 Jun 2020, 01:48

Horus wrote:
08 Jun 2020, 00:59
ሰላም ሌክሾር፤
የጎጆ ኢንዱስትሪዎቹ ሊንክ የለጠፈው ኢቲኦአሽ ነው ። ለጥያቄህ መልስ እንደ ሚሰጥህ ተስፋ አደርጋለሁ ።

ኢቲአሽ፤
ይህን ካነበብክ እባክህን የሌክሾርን ጥያቄ መልስ? ኬር !!
ሌክ ሾር
አማርኛ የሚሽል አይመስለኝም ጥሩ ኤርትራዊ ነው። ግን መልስ ከሆነው ። ሁሉም ቴክኖሎጂዎች በአንድ ሺህ ዶላር የሚጀመሩ ናቸው ፣ ማሽን ልጠቀም ካልክ ደግሞ አስር ሺህ ዶላር ኢንተሪ ለቨል ማሽን የሚያገኝ ይመስለኛል ። ማሽኖቹንም ኢትዬዽያ ውስጥ የሚስሩ አሉ ግን ደቡብ አፍሪካ በዚህ ቴክኖለጂ የተካኑ ናቸው። አንድ ግዜ የኢንተር ሎኪንግ ሽክላ ቴክኖለጂ አስገብተው ነበር ከአላሙዱ ጋራ ተመልከት እንግዲህ ከአላሙዲ ጋራ የገንዘብ ችግር ሳይኖርባቸው የኢትዬዽያ ሕዝብ አዲስ ቴክኖለጂ መቀበል አቅቶት ቴክኖለጂው ሳይስፋፋ ቀርቶዋል ። ሽክላው ግፋ ካለ ለሁለት ፎቅ ቤት ነው የሚሆነው በጣም ክብደት ስላለው ። በዚህም ላይ ትንሽ ወደድ ይላል ከሲሚንቶ ብሎኬት ። ይህም ቢሆን በሲሚንቶ ብሎኬት የተስሩት ቤቶች የመስንጠቅ አደጋ ደርሶባቸው ቤቶች በጣም በአዲስባባ የሕግ አምላክ እያሉ ናቸው ። መሐንዲሱ አንዴ ገንዘብ ከተቀበለ የሚጠይቀው የለም

የጣሪይው ሽክላ ግን በጣም መራኪ ነው ። እሱም በቀላሉ መስራት ይቻላል። መጀመሪያ ይሐብታሞች ቤት ቢስራበት ኢንተርሎኩም ሽክላ ሀብታሞች ቤት ቢስራበት ትላቅ ተቀባይነት አለው ። በሌላው ዓለም የዚህን አይነት ተቀባይነት ችግር ገጥሞት መንግስት የትምህርት ሚኒስተር ህንፃ፣ የአገር ውስጥ ገቢ ህንፃ።። የመሳስሉትን በዚህ ተገጣጣሚ ሽክላ በመስራት ተወዳጅነቱን አሳድጎታል።አብይም አንድ ቤተ መፅሐፍ በዚህ የሚስካካ ሽክላ ቢስራ የሽክላውን ተቀባይነት ያሳድጋል።

ይህ ተገጣጣሚ ሽክላ ። ጥቅሙ ብዙ ነው። ለምሳሌ ቤትህን አፍርሰህ ሌላ ክፍል ለመገንባት ብትፈልግ ቀላል ነው ምንም ሲሚንቶ ስላልጠቀምህ ተገጣጣሚ ሽክላዎቹን እንደ ሌጎ አውጥተሀቸው እንደገና መገጣጠም ነው።

ይህ ሽክላ ጥሩነቱ በሙቀት ግዜ ክፍሉን ያቀዘቅዘዋል በቅዝቃዜ ግዜ ደግሞ ክፍሉን ሙቀት ይጠብቃል ። ይህ ተገጣጣሚ ሽክላ ልክ እንደጀበና ሽክላ በእሳት መቃጠል አያስፈልገውም ሲሚንቶ ብቻ አይደለም የሚያድነን። በእሳት የምናቃጥለበትን እንጨት ሁሉ ነው የሚያድንልን ። ይህ ሽክላ ጥይትም ያቆማል ። ጥይት በቀላሉ አይበሳውም ። እሳትም አያቃጥለውም ልክ እንደ ሽክላ ጀበና ሲቃጠል ይወላል እንጂ እሳት አያነደውም። የኤሌትሪክ ገመድንም ለማሻለክ ግድግዳውን መብሳት አያስፈልግም ። ሽክላው ቀዳዳ ስላለው በዛ ማሽሎክ ይቻላል። ውሃ ልክም መለካት አያስፈልግም የመጀመሪያውን ሽክላ የሽክላ ስሪ እዋቂ የደርድረዋል ውሃ ልኩን ተከትሎ በሲሚንቶም ተጥቅሞ ሽክላውን መስረቱን ይጀምራል ከዚያ በኋላ ማንም ሰው መጥቶ ልክ እንደሌጎ ሽክላውን መስካካት ነው። ይህ ማለት አንድ ቤት በአንድ ቀን ማለቅ ይችላል ማለት ነው።

አንድ ቤት ሶስት ክፍል ያለው ቤት ስርቶ ለመጨረስ አምስት ሺህ ተገጣጣሚ ሽክላ ካስፈለገ። አንድ ሽክላ ፲ ብር ቢሆን በአምሳ ሺህ ብር ከጣሪያው በስተቀር ቤቱ በአንድ ቀን ተስርቶ ያልቃል ።

hand operator machine can cost 1000 usd
machine operated machine cost 10,000 usd

one house might take 5000 interlock brick to build without the roof.
if one interlock block cost ten birr that would be 50000 birr Ethiopian birr
and the house can be finished in just one day

the interlock block is fire resistance and doesn't required burning the block
Last edited by Ethoash on 08 Jun 2020, 09:34, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30908
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by Horus » 08 Jun 2020, 01:54

ብራቮ ኢቲኦአሽ !

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by Lakeshore » 08 Jun 2020, 09:38

Horus,

I really enjoyed watching your videos. It is very important to use this know if technology and spread it throughout the country because it doesn't require much skill and initial investment. By the way, do you have any idea this can wit stand the heavy rainy season of the highlands of Ethiopian weather? Especially I like the interlocking brick using Adobe brick plus the plastic composite roofing.

I will look deeper and see how it is. again thank you.

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by Lakeshore » 08 Jun 2020, 15:02

Ethoash,

I believe you are playing a good cop bad cop with two names Horous and Ethoash. However, it doesn't matter for me as long as you be able to communicate in a civil manner. Thank you for the detailed response about the brick technology. in the future Ethash the bad cop may come to his senses and be a good contributor to the forum.

Horus
Senior Member+
Posts: 30908
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by Horus » 08 Jun 2020, 17:11

Lakeshore,

ሆረስ ነኝ ። ከላይ እንዳልኩት ስለ ኮቴጅ ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ጉግል ማድረግ የሚወደው በትክክል ኢቶአሽ ነው ። የላይዮቹ ሊንኮችንም የለጠፈው እሱ ነው። ልክ እንዳልከው ሰዎች እንደ ፈለጉ ስም ለዋውጠው መጫወት ይችላሉ ። ሁሉም ሚጽፉት ኮንቴን መለየት ይቻላል ። እዚህ ፎረም ውስት ዲሳኢንፎርሜሽን በማተራመስ እድሜያችውን የሚያባክኑ የጎሳ ምንትሴ ፖለቲከኞች አሉ። ግና ምንም የሚፈይዱት ነገር የለም ።

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by Lakeshore » 08 Jun 2020, 22:16

I agree 100% with your comment Horus.

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by EPRDF » 09 Jun 2020, 15:09

Horus wrote:
06 Jun 2020, 15:38
Lakeshore wrote:
06 Jun 2020, 14:33
Hey Horous you a shameless arrogant person. The present told you about what he knows and he is right but you were wrong but you have the audacity to scold other stupid. Adere sefer is not sebategna or adisketema. Adere sefer starts from mirab hotel down to berbere tera kefitegna 5 Kebele 18 ,19

kefitegna 3 kebele 30 bekefil. Some of the prominent individuals like Haji true, Gemeda hotel ,Harrar bakery , harrar hotel, there is few masjid where Muslims got killed during derg time. That is adere sefer All the story you are talking about you do not know them but you hear something and expand on it with your ignorance assuming nobody will know. please shut your filthy mouth if you don't know.
ስማ አንተ ሰውዬ፤
ከም እራብ ሆቴል ወደ በርበሬ ተራ ያለው የድሮ አደሬ ሰፈር በመሰሩት ከመኖሪያ ቦታነት ወደ ሱቅና ገበያ ከተለወጠ ዘመን አልፎታል። ደሞ ያ ቦታ አዲስ ከተማ አይባለም። መርካቶ ሰባተኛ አድገህ ከሆነ ልንገርህ ያዲስ ከተማ አደሬ ሰፈር፡ ከሰባተኛ ወደ አማኑ ኤል በሚሄደው መንገድ እስከ ወንዙ ። ከሰባተኛ ወደ ል ኡል መኮንን ት/ቤት ወደ ድሮ ወሎ ፈረሰ አቶቢስ ጋራጅ ጀርባ ይዘህ እስከ ወንዙ ወዘተ ። ያንን ነው ያዲስ ከተማ አደሬ ሰፈር ያልኩህ ። አንተ ምትለው ሺ ግዜ አብጠርትዬ አውቃለሁ ገና ድሮ እስከ ትንሹ መስጊድ ።
ዋጆ ሆረስ ምና ያህል ርቀት በማወናበድ እንደምትሄድ እያነበብኩ ስከታተልህ ነበር ፣ ተው አታወናብድ ብያለሁ፣ በቃ ማወናበድ ማጭበርብር ዓመል ሆኖብሃል። ምስኪኑን Lakeshore አወናብደህ አታለህ አሳመንከው። Lakeshore እንዳለው፣ አደሬ ሰፈር የሚባለው፣ ከምእራብ ሆተል ወረድ ስትል እስከ በርበሬ በረንዳ ያለው አካባቢ ነው። በቀበሌ ቁጥርም ከፍተኛ 5 ቀበሌ 18 ነው። ቀበሌ 19 ግን፣ ሃጂ true ብሎ misspelled አድርጎዋል፣ ሃጂ Ture(ቱሬ) ለማለት ፈልጎ ነው anyways ከሃጂ ቱሬ የቻይና ብረታ ብረት ሱቅ ጀርባ፣ ማለትም የእስላም ስጋ ቤት መሸጫ መደዳ ጃምሮ ቀጥታ በሲዳሞ ተራ አድርገህ በሲኒማ ራስ ታጥፈህ ቀጥታ እስክ ተክለኃይማኖት በቀኝ በኩል ያለው side ነው 19 ቀብሌ። BTW መንገዱ ተሰማ ኣባ ቀማው መንገድ ይባላል። በስተግራ በኩል የኣሜሪካን ግቢ የምያጥቃልለው መደዳ ግን ከፍተኛ 5 ቀበሌ 07 ነው።

ስለዚህ ዋጆ ሆረስ ሰባተኛ ልዑል መኮንን ኣውቶቡስ ወንዙጋ ምናምን ብለህ ውዥምር በመፍጠር Lakeshore በጅራትሕ ሲይዝሕ አወናበድከው።ግድየለም።

ልዑል መኮንን ምናምን የምትለውም፣ ከልዑል መኮንን ትቤት ጀርባ አስከ አዲሱ ሚካኤል ያለው ሰፈር በተለምዶ ደጃች ገነሜ ሰፈር ሲሆን ከዛ ኮልፌ ይገባል ከዚያም ኳስሜዳ ከዚያም እህል ተራ ብሎ ይቀጥላል። እርግጥ ደጃች ገነሜ፣ ኮልፌና ኳስሜዳም አዴሬዎች የቆርቆሩትና በብዛት 40ና 50ዎቹ የሰፈሩበት አካባቢ ነው። የመኳንንት ስፈር በኃላም ሰባተኛ የተባለውም ሰፈር አንደዛው። እንጂ አደሬ ሰፈር በመባል የሚታወቀው ሰፈር ግን ከምእራብ እስክ በርበሬ በረንዳ ያለው ሽፋን ነው። አዲስ ከተማ ምናምን ብለህ ተቅጥላ በመስጠት አታወናብድ።
Last edited by EPRDF on 09 Jun 2020, 18:16, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30908
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by Horus » 09 Jun 2020, 16:27

EPDRF

መጀመሪያ ይህን የሞተው ስምህን ለውጥ! በቃ፣ አበቃ! ዎያኔ ኢፒዲ ምናምን አከተመ ተዘጋ ። ሲቀጥል ላይና ታች አትለል ። ነፍጠኛ ሰፈር፣ አባ ኮራ ሰፈር፣ አዲሱ ሚካኤል፣ ኳስ ሚዳ፣ መሳለሚያ፣ ኮፍልፌ ገነመሌ ካዲስ ከተማ ሰባተኛ ጋር ምን አገናኘውና ነው ይህን ሁሉ የምትዘባርቅ !!! ወያኔ ሁሉ አንድ ነው ሚባለውኮ ለዚህ ነው ። ስለመርካቶው አደሬ ሰፈር ለፊልሞር በጻፍኩ ተመልከጥ ከዚያ ባለፈ ስለ ምስማር ተራ፣ ስለ ስሊማ ራስ አታስተምረኝም ። ያንተ ችግር ሰባተኛ የት እንድሆነ፣ ከፊላንድ ሚሲዮን ፊት ለፊት እስከ ወንዙ ስላለው ሰፈር ቤሳ ሳንቲም ስለማታቅ ነው ተክለ ሃይማኖት ተቀርቅረህ የምትዘልብደው ። ከዎያኔ ያላቀቀን የብርሃን አምላክ ምሳጋና ይግባው !!!

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by EPRDF » 10 Jun 2020, 13:21

Horus wrote:ነፍጠኛ ሰፈር፣ አባ ኮራ ሰፈር፣ አዲሱ ሚካኤል፣ ኳስ ሚዳ፣ መሳለሚያ፣ ኮፍልፌ ገነመሌ ካዲስ ከተማ ሰባተኛ ጋር ምን አገናኘውና ነው ይህን ሁሉ የምትዘባርቅ
ምንም አያገናኘውም።

ግን፣ Lakeshore አደሬ ሰፈር የት እንደሆነ ሲያመላክትሕ፣ የቆጥ የባጡን መዘባረቅ የጀመርከው አንተ ነህ፣ ለማወናበድ። እኔ የነዚህን ሰፈሮች ስም የጠራሁልህ፣ ባንተ ስለተጀመረ፣ አደሬዎች በብዛት የሰፈሩበት ሰፈር ነው እንጂ አደሬ ሰፈር ተብሎ ተጠርቶም እንደማያቅ ላመላክትሕ ብዬ ነው።

አወናባጅ መልቲ ይሄንን የማጭበርበር ስራ ተው እያልኩህ ነው አሁንም። Lakeshoreን አወናብደህዋል፣ እኔን ግን አታወናብድም።

ራስሕ ያመጣሀው ቪዲዮ፣ ጉዳዩም አደሬ ሰፈር ተብሎ ስለሚጠራው፣ ከፍተኛ 5 ቀበሌ 18 አካባቢ ነበር፣ የአዲስ ከተማ የምናምን አደሬ ሰፈር ብለህ ግን ማወናበድ የጀምርከው አንተ ነህ እንጂ እኔ አይደለሁም፣ እስቲ ኣንባቢ አይቶ ይፍረድ።
Horus wrote: ወያኔ ሁሉ አንድ ነው ሚባለውኮ ለዚህ ነው ።ከዎያኔ ያላቀቀን የብርሃን አምላክ ምሳጋና ይግባው
መወያየት፣ መከራከር በያዝከው ጉዳይ ላይ ት ፀንተሕ ተከራከር። የፈረደበት ወያኔ ቀሚስ ስር ተደብቀህ፣ አሁንም አታወናብድ፣ አወናባጅ!
ያንተ ችግር ሰባተኛ የት እንድሆነ፣ ከፊላንድ ሚሲዮን ፊት ለፊት እስከ ወንዙ ስላለው ሰፈር ቤሳ ሳንቲም ስለማታቅ ነው ተክለ ሃይማኖት ተቀርቅረህ የምትዘልብደው
አዪዪ ዋጆ ሖረስ፣ ሰባተኛ center፣ እምብርትዋ መሃል ተወልጄ እስከ 7 ዕድሜዬ ወደ ጉለሌ ከመጠቅለሌ በፊት ያደግኩባት ሰፈሬ ናት እሺ ፣ እንጂ በሺ አለቃ መንግስቱ ኃይለማሪያም በጎ ፍቃድ እንደ አንተና ያ የቀይ ሽብር ወንጀለኛ ውቃው የተባለው ሶዶ ዘመድህ ከወልቂጤ ለኣብዮት ጠባቂነት ወደ ሸገር አልተጓዝኩም።
I rest my case.

Horus
Senior Member+
Posts: 30908
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by Horus » 10 Jun 2020, 15:40

EPDRF

አሁንም ልትሸውድ ትታትራለህ ! እሺ በ7 አመትህ ሰባተኛ ከነበርክ የቱ ጋ? የፈለከውን ምልክት ተጠቀም? የፊላንድ ሚሲዮን ዬት ጋ ነበር? ከፊ ለፍቱ ምን ነበር? አንተ ቀባጣሪ ቀስ እያልክ ትንሸራተታለህ፣ ጉለሌ ገነመሌ!! ደሞ EPDRF የሚባል ኢሕ አፓ የለም ። ዘባራቂ ዋሾ !

Post Reply