Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ~ ሃቁን ዘረገፈው፣ ° ኤርምያስ ለገስ አባቴ የደርግ ወታደር ሆኖ ኤርትራን ሊያጠፋ ዘምቶ ሻብያ ከረን ላይ ደመሰስው አለ። ' ልጅ እንደ አባት '

Post by Ethoash » 31 May 2020, 01:16

Please wait, video is loading...

translation ...
there is no such thing as Nazi army but German army
ኤርምያስ ለገስ

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: ~ ሃቁን ዘረገፈው፣ ° ኤርምያስ ለገስ አባቴ የደርግ ወታደር ሆኖ ኤርትራን ሊያጠፋ ዘምቶ ሻብያ ከረን ላይ ደመሰስው አለ። ' ልጅ እንደ አባት '

Post by MatiT » 31 May 2020, 01:40

Ethoash wrote:
31 May 2020, 01:16
Please wait, video is loading...

translation ...
there is no such thing as Nazi army but German army
ኤርምያስ ለገስ
No woneder ermyas always cry on Eritrea as tplf did..አባቱ ሌባ ልጁ ቀማኛ -አለች ምሽል ኦባማ

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: ~ ሃቁን ዘረገፈው፣ ° ኤርምያስ ለገስ አባቴ የደርግ ወታደር ሆኖ ኤርትራን ሊያጠፋ ዘምቶ ሻብያ ከረን ላይ ደመሰስው አለ። ' ልጅ እንደ አባት '

Post by Dawi » 31 May 2020, 01:56

Metet :P

አገር ለመከላከል ዶ/ር አብይም ባድሜ ጓደኞቹን ቀብሮ ተመልሷል፤ የብዙዎቻችን ወንድም አባት ፋሽስት ጣልያንና ገንጣዮችን ሲፋለሙ አልፈዋል።

Ermias was telling it like it is!

What is your point?

We may forgive, but we shall not forget!

Kuasmeda
Member+
Posts: 6387
Joined: 26 Mar 2015, 08:47

Re: ~ ሃቁ ገንፍሎ ወጣ፣ ° ኤርምያስ ለገስ አባቴ የደርግ ወታደር ሆኖ ኤርትራን ሊያጠፋ ዘምቶ ሻብያ ከረን ላይ ደመሰስው አለ። ' ልጅ እንደ አባት '

Post by Kuasmeda » 31 May 2020, 03:14

Another wounded fox Tamrat Seegera mourning about the death of his father day & night. His father is one of the millions of the Fascist Derg soldiers who was killed by the EPLF (SHABILA) after inflicting damages on Eritreans :lol: :lol: :lol: :lol:
Please wait, video is loading...

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ~ ሃቁን ዘረገፈው፣ ° ኤርምያስ ለገስ አባቴ የደርግ ወታደር ሆኖ ኤርትራን ሊያጠፋ ዘምቶ ሻብያ ከረን ላይ ደመሰስው አለ። ' ልጅ እንደ አባት '

Post by Ethoash » 31 May 2020, 08:11

Dawi wrote:
31 May 2020, 01:56
Metet :P

አገር ለመከላከል ዶ/ር አብይም ባድሜ ጓደኞቹን ቀብሮ ተመልሷል፤ የብዙዎቻችን ወንድም አባት ፋሽስት ጣልያንና ገንጣዮችን ሲፋለሙ አልፈዋል።

Ermias was telling it like it is!

What is your point?

We may forgive, but we shall not forget!
Dawi,

አባት ህ ሊስርቅ ሄዶ ቢገደል አትኮራበትም
የፋሽት ወታደሮች ልጆቻቸው አይኮሩባቸውም
የናዚ ወታደሮች ልጆቻቸው አይደለም ጀርመኖች በሙሉ አይኮሩባቸውም።
ናዚን ማድነቅ ወይም የሰሩትን ግፍ መካድ በወንጀል ያስጠይቃል

የደርግ ወታደሮች ኤርትራ የሄዱት እኮ ኤርትራን በቅኝ ግዛት ለመያዝ ነበር ። እንጂ ኤርትራ ወግታን አነበረም ። ጥቂት የኢርትራን ጥያቄ ደርግ ቢመልስ ኖሮ ጦርነቱ ባልተደረግ ነበር

የደርግ ወታደሮች ትግሬ የዘመቱት የእርስ በርስ ጦርነት ለማረግ ነበር። ወንድም ወንድሙን ለመግደል። በአጠቃላይ የደርግ ወታደሮች የፋሽት ወታደሮች ነበሩ ። አዎ ይቅርታ ሊደረግላቸው ይገባ ይሆናል ግን እነዙ በተራቸው የደርግን ገድል ማጋነን የለባቸውም አፋቸውን መዝጋት አለባቸው። ልክ እንዳባታቸው መንግስቱ ሀይለማርያም አሜሪካኖች ደርድር ሲያረጉ በስላም ዝንባቡዬ ውስጥ እንዲኖር ፈቀደውለት በወር አምስት ሺህ ዶላር ስጥተውት ነበር ። መንጌ ደግሞ በተራው ምንም ፖለቲካ ውስጥ መግባት እንደሌለበት አስጠንቅቀውት ነበር ለ፴ አመት እንዴም አፉን አልከፈተም ወይም ቃለምልልስ በምስል አላረገም ። ኦኬ ከአንድ ግዜ በስተቀር።

የመለስ ወታደሮች እና አብይ በባድሜ ላይ የፀሙት ጀብድ አገር የመከላከል ነው። ኤርትራ ወራን ። ጠላትን ለማስወገድ የተደረገ ውግያ ነው። አብይ አገርን ተከላከለ እንጂ አገርን አልወጋም የበዳሜ ግዜ።

ግን ዛሬ ስልጣን ይዞ ወለጋን እየወጋ ነው። ወለጋን ወንድሞቻችንን እህቶቻችንን እያስቃየ ነው። እና በዛ የተሳተፉ ውታደሮች ልንኮራባቸው አይገባም። በዚያ ላይ ደህና ተደርገው ከተገረፉ ተሽናፊው ሐጥያተኛ ተደርጎ ይወስዳል። በጦርነት አሽናፊው ከሻሽ ተሽናፊው ተከሳሽ ይሆናል። የደርግ ወታደሮች ምን ያህል ለአቅ ቢሽነፉ ስለተሽነፉ ብቻ ተከሳሽ ይሆናሉ ማለት ነው። ይህ ሁሉ ተረስቶ ቀስ በቀስ መንጌን የመመልስ ጥረት እየተደረገ ነው። እኔ መንጌ አይመለስ ባይ አይደለሁም ከተመለስ የሱን በጉል ታሪኩን ማወራት አለበት። ሀገራችንንም ይቅርታ ማለት አለበት። ከፖለቲካም መገለል አለበት። ይህ ብቻ አይደለም ወርቃማዎቹም የልዕላን ቤተስቦች በሙሉ ምህረት ተደርጎላቸው ማየት እፈልጋለሁ። የሐይሌ ስላሴም ቤተስቦች ንብረታቸው ተመልሶላቸው ማየት እፈልጋለሁ ይቅርታ ለእግዛብሔር ነውና። ይህ ማለት መንጌ ገብቶ ፖለቲካ ያቦካል ማለት አይደለም ወይም የሱን ጀብዱ ይነገርለታል ማለት አይደለም ። የስራውን ግፍ የሚከዱ በሙሉ መቀመቅ መወረድ አለባቸው ባይ ነኝ።

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: ~ ሃቁን ዘረገፈው፣ ° ኤርምያስ ለገስ አባቴ የደርግ ወታደር ሆኖ ኤርትራን ሊያጠፋ ዘምቶ ሻብያ ከረን ላይ ደመሰስው አለ። ' ልጅ እንደ አባት '

Post by Dawi » 31 May 2020, 14:12

Ethoash wrote:
31 May 2020, 08:11
የደርግ ወታደሮች ኤርትራ የሄዱት እኮ ኤርትራን በቅኝ ግዛት ለመያዝ ነበር ። እንጂ ኤርትራ ወግታን አነበረም ። ጥቂት የኢርትራን ጥያቄ ደርግ ቢመልስ ኖሮ ጦርነቱ ባልተደረግ ነበር
ወዴት ወዴት ወንድሜ?

የደርግ ጊዜን ኢሱና ዶ/ር ዐብይ ይቅር ተባብለዋል፣ ማለት በኤርትራ ውጊያ አሸናፊነት የደርግም የአሁኑም በወያኔ መሪነት የባድመም ተጠናቋል፤

ነገር ግን፣ ይቅር ብንልም፣ የውጊያ ሽንፈቱን ብንቀበልም፣ ኤርሚያስ እንዳደረገው ኢትዮጵያን ለማቆየት የተሰዉት አባቶቻችንን ስንዘክር ማንም እንዲሳለቅብን አንፈቅድም፤ በነገራችን ላይ የውጭ ጠላት ኢትዮጵያ ስትከላከል ኤርትራኖችም አብረውን ተዋድቀዋል።

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9923
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ~ ሃቁን ዘረገፈው፣ ° ኤርምያስ ለገስ አባቴ የደርግ ወታደር ሆኖ ኤርትራን ሊያጠፋ ዘምቶ ሻብያ ከረን ላይ ደመሰስው አለ። ' ልጅ እንደ አባት '

Post by DefendTheTruth » 31 May 2020, 17:00

Ethoash wrote:
31 May 2020, 08:11

የናዚ ወታደሮች ልጆቻቸው አይደለም ጀርመኖች በሙሉ አይኮሩባቸውም።

ናዚን ማድነቅ ወይም የሰሩትን ግፍ መካድ በወንጀል ያስጠይቃል

Do you have any source (citiation) for your claim, Sir?

Please answer.

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: ~ ሃቁ ገንፍሎ ወጣ፣ ° ኤርምያስ ለገስ አባቴ የደርግ ወታደር ሆኖ ኤርትራን ሊያጠፋ ዘምቶ ሻብያ ከረን ላይ ደመሰስው አለ። ' ልጅ እንደ አባት '

Post by MatiT » 31 May 2020, 22:50

የደርግ ፓይለት በዛብህ ጼጥርስ የኤርትራን ህዝብን ህፃናትን በአየር ሲደበድብ እንዳለ በሻብያ ሃይል ተመቶ ታስሮ በሃላ የኤርትራ ህዝብ ሻብያ በነፃ ለቆት ከቤተስቡ ጋር ቀላቅሎት ××× ህውአት ሲጠራው ይህ የኤርትራ ደም የጠማው ተመልሶ በአየር ሲደበድብ በሳዋ ወጣቶች ተመቶ ተይዟል፣ ይህን አረመኔ አስመራብላይ መስቀል ነበር ግን የኤርትራ ህዝብ ጭካኔ ስለማያቅ ለህግ አቅርቦታል።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ~ ሃቁን ዘረገፈው፣ ° ኤርምያስ ለገስ አባቴ የደርግ ወታደር ሆኖ ኤርትራን ሊያጠፋ ዘምቶ ሻብያ ከረን ላይ ደመሰስው አለ። ' ልጅ እንደ አባት '

Post by Ethoash » 31 May 2020, 23:35

DefendTheTruth wrote:
31 May 2020, 17:00
Ethoash wrote:
31 May 2020, 08:11

የናዚ ወታደሮች ልጆቻቸው አይደለም ጀርመኖች በሙሉ አይኮሩባቸውም።

ናዚን ማድነቅ ወይም የሰሩትን ግፍ መካድ በወንጀል ያስጠይቃል

Do you have any source (citiation) for your claim, Sir?

Please answer.
Sixteen European countries and Israel have laws against Holocaust denial, the denial of the systematic genocidal killing of approximately six million Jews in Europe by Nazi Germany in the 1930s and 1940s. ዳዊት በጣም ተሳቆብሀል ገገማ ጥያቄ ስትጠይቅ። ግን መውጫ መንገድ አለህ ። ያልኩትን የቃላት ስንጠቃ አርግና አምልጥ አንተ ያልከው የናዚን ውታደሮችን ነው እንጂ የጁዎቹን የዘር ማጥፋትን አይደለም ብትል ። ጥሩ ማምለጫ ይሆንሀል ። ወይ ደግሞ ዝም ብለህ ጥፋ። ፋራ ገገማ

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9923
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ~ ሃቁን ዘረገፈው፣ ° ኤርምያስ ለገስ አባቴ የደርግ ወታደር ሆኖ ኤርትራን ሊያጠፋ ዘምቶ ሻብያ ከረን ላይ ደመሰስው አለ። ' ልጅ እንደ አባት '

Post by DefendTheTruth » 01 Jun 2020, 11:52

Ethoash wrote:
31 May 2020, 23:35
DefendTheTruth wrote:
31 May 2020, 17:00
Ethoash wrote:
31 May 2020, 08:11

የናዚ ወታደሮች ልጆቻቸው አይደለም ጀርመኖች በሙሉ አይኮሩባቸውም።

ናዚን ማድነቅ ወይም የሰሩትን ግፍ መካድ በወንጀል ያስጠይቃል

Do you have any source (citiation) for your claim, Sir?

Please answer.
Sixteen European countries and Israel have laws against Holocaust denial, the denial of the systematic genocidal killing of approximately six million Jews in Europe by Nazi Germany in the 1930s and 1940s. ዳዊት በጣም ተሳቆብሀል ገገማ ጥያቄ ስትጠይቅ። ግን መውጫ መንገድ አለህ ። ያልኩትን የቃላት ስንጠቃ አርግና አምልጥ አንተ ያልከው የናዚን ውታደሮችን ነው እንጂ የጁዎቹን የዘር ማጥፋትን አይደለም ብትል ። ጥሩ ማምለጫ ይሆንሀል ። ወይ ደግሞ ዝም ብለህ ጥፋ። ፋራ ገገማ
To prove the real ገገማ let us check the facts on the ground first.

To begin with you are already mixing two different issues. Condemning the crime committed during the war and taking measures to avoid such crime be repeated in the future is onething and collectively condemning the soldiers who were made to fight in the devastating war as culpable crime is completely a different matter.

Having said that the person sharing his view with you here had an opportunity to sleep in a house built by a grant the german government offered to the families of those who were fallen in the war after wards.

So, do yout think that such grants were made to compensate criminals? Or, are you the opinion that such grants were not made to support the families of the fallen soldiers of the WWII?

Why you mix two different things, anyhow ?

A soldier fighing in a war has the duty to take over national interest and defend it, a soldier is not a policy maker.He is there to implement the policy which has already been deliberated on. It is a matter of defending a national interest, if there is a flaw in crafting the policy, then the culprit is someone else not the soldier who was fighting in the field or war fronts. These were, if there were ones, then these are those sitting in high offices of government facilities.

Ethiopian soldiers were told to fight to defend the national interest of the country after the decision to fight was made by somebody else. If he didn't fight for what ever reason, then he would have been considered a traitor and made to be hold accountable for such high crime.

The soldiers were not recruited to fight for "Derg" or Mengistu Hailemariam, rather to fight for Ethiopia and as such they were custodian of the national interest of the country and they paid price for that but later on they were disposed on the streets. A crime of highest magnitude was committed on the sons and dauthers of the country who contributed their precious lives.

And these will be one of the dark chapters of Ethiopian history for generations to come.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ~ ሃቁ ገንፍሎ ወጣ፣ ° ኤርምያስ ለገስ አባቴ የደርግ ወታደር ሆኖ ኤርትራን ሊያጠፋ ዘምቶ ሻብያ ከረን ላይ ደመሰስው አለ። ' ልጅ እንደ አባት '

Post by Ethoash » 01 Jun 2020, 12:04

John Lind, former Major at U.S. Army (1976-1997) answering your question TO ፋራ ገገማ DDT...

A soldier can refuse any order at any time they choose to, for any reason, at their own peril for the full consequences of refusing to obey the order. What does that mean? You had best be not just right, but clearly and unequivocally right regarding the order’s unlawfulness. At trial a judge will determine whether or not said order was lawful (which covers more than just constitutionality). A soldier must first presume orders given are lawful unless they are so clearly unlawful that the average individual would readily see they’re blatantly unlawful. It is permissible to question an order for clarification if possible under the circumstances, emphasis on clarification, if its lawfulness is suspect, but you had best be ready to comply when given the answer. In the absence of that, it’s best to follow the order and then report it afterward as having been questionable as to its lawfulness. An order to kill unarmed civilians, or to exact retribution to punish unarmed civilians by destroying their property or injuring them as a result of insurgent or unlawful combatant behavior is an example of an order blatantly unlawful, and it should be obvious that it’s unlawful. Constitutionality

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9923
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ~ ሃቁ ገንፍሎ ወጣ፣ ° ኤርምያስ ለገስ አባቴ የደርግ ወታደር ሆኖ ኤርትራን ሊያጠፋ ዘምቶ ሻብያ ከረን ላይ ደመሰስው አለ። ' ልጅ እንደ አባት '

Post by DefendTheTruth » 01 Jun 2020, 16:16

Ethoash wrote:
01 Jun 2020, 12:04
John Lind, former Major at U.S. Army (1976-1997) answering your question TO ፋራ ገገማ DDT...

A soldier can refuse any order at any time they choose to, for any reason, at their own peril for the full consequences of refusing to obey the order. What does that mean? You had best be not just right, but clearly and unequivocally right regarding the order’s unlawfulness. At trial a judge will determine whether or not said order was lawful (which covers more than just constitutionality). A soldier must first presume orders given are lawful unless they are so clearly unlawful that the average individual would readily see they’re blatantly unlawful. It is permissible to question an order for clarification if possible under the circumstances, emphasis on clarification, if its lawfulness is suspect, but you had best be ready to comply when given the answer. In the absence of that, it’s best to follow the order and then report it afterward as having been questionable as to its lawfulness. An order to kill unarmed civilians, or to exact retribution to punish unarmed civilians by destroying their property or injuring them as a result of insurgent or unlawful combatant behavior is an example of an order blatantly unlawful, and it should be obvious that it’s unlawful. Constitutionality
Don't beat around the bush, ante ፋራ ገገማ.

Here is what you said: "የናዚ ወታደሮች ልጆቻቸው አይደለም ጀርመኖች በሙሉ አይኮሩባቸውም።" and I told you that Germany indeed paid the families of the fallen soldiers financial grants to support themselves on and get compensation for of their loses.

Why you run away from this?

Post Reply