Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

አማራ መጽሀፍ ቅዱስ አያነብም እንዴ? ደብተራዎቻቸው የሰይጣን ተላላኪ ስለሆኑ ነው፡፡ ሌጣዎቹ አማሮች ለምን አያነቡም?

Post by AbebeB » 29 May 2020, 16:56

አማራ መጽሀፍ ቅዱስ አያነብም እንዴ? ደብተራዎቻቸው የሰይጣን ተላላኪ ስለሆኑ ነው፡፡ ሌጣዎቹ አማሮች ለምን አያነቡም ብዬ እንድጠይቅ ያነሣሣኝ በሰማይ ይሁን በምድር ዘርን የሚቋወሙ አማሮች ብቻ ስለሆኑ ነው፡፡
ሌላው ሲቋወም አይሰማም፡፡ ይልቁንም ሲኮራበት ነው የሚታዬው፡፡

ምድር ላይ ከአሉት ሕዝቦች ከአማራ በስተቀር ሁሉም የዓለም ሕዝቦች በዘራቸው ሲኮሩ እናገኛለን፡፡ አማራም ቢሆን ከኢትዮጵያ ሲወጣ አብሽ ነኝ ይላል፡፡
ከሰማይ አንጻር ደግሞ ጌታ የሱስ ዘሩን በሚመለከት የሚለውን ከመጽሀፍ ቅዱስ እናገኛለን፡፡

ጌታ የሱስ እኔ የደዊት ዘር ነኝ ይላል፡፡ እኔ የዳዊት ምንጭና ወራሽ ነኝ ይላል፡፡ ለምሳሌ Rev 22፡16 ያንብቡ፡፡