Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

ውግያ ለትግራይ ህዝብ ባህላዊ ጨዋታ ነው። " የህውአት ካድሬ አጋ@ሜ አሉላ ስለምን " ወይ ጉድ

Post by MatiT » 27 May 2020, 08:28

ውግያ ለትግራይ ህዝብ ባህላዊ ጨዋታ ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ውግያ ለትግራይ ህዝብ ባህላዊ ጨዋታ ነው። " የህውአት ካድሬ አጋ@ሜ አሉላ ስለምን " ወይ ጉድ

Post by Ethoash » 27 May 2020, 08:44

MatiT wrote:
27 May 2020, 08:28
ውግያ ለትግራይ ህዝብ ባህላዊ ጨዋታ ነው።
ይህ ጥቀርሻ ልጅ ሱካር ያዘው እንዴ በጣም ገርጥቶ ተውለገ።

ተብታባ ጋላ መጀመሪያ አማርኛ በደንብ ይግባህ እውር ሰው ላይ መብራት ብታጠፋበት ይገርመዋል ወይ ። ጨለማ እኮ ቤቱ ነው።
መስማት የተሳነው ሰውን አላናግርህም ብለህ ብታኮርፈው ደንታ ይስጠዋል ውይ። መች ድምፅ ስምቶ ነው ። ድምፅ እነሳሀለሁ የምትለው።

ታድያ አሉላ ጦርነት ለወርቃማዎቹ ብህል ነው የተዋሀዳቸው ነው ሲል። በጦርነት ውስጥ ተወልደው አድገው እዚህ የደረሱ ናቸው ለጦርነት አይደነግጡም። ልክ ጦርነትን እንደተላበሱት የጦርነትን ሶቆቃ ያውቁታል። ስለዚህ ምንም ጦርነት አይጀምሩም እነሱ የሚያውቁት ግን ጦርነት መጨረስ ነው።

ለምሳሌ ታስታውስ እንደሆን ኤርትራኖች የኢትዬዽያንን ድንበር ተሻግረው ቱሪስቶችን ገድሉ ። ትግሬዎች ጦርነት አላስነሱም። ኤርትራኖች ኦነግን፣ ግንቦት ስባትን ፍየል እያስጠበቁ ሲደንፉብን ትግሬዎች ምንም አላሉዋቸውም። አሁን ደግሞ ፋኖዎች መንገድ ከአመት በላይ ዘግተው በረሀብ ሊጨርሱዋቸው ሲፈልጉ። የትግራይን መሬት ወልቃይት የጎንደር ነው ብለው አስመላሽ ኮሚቴ ቢያቋቁሙም ቢደነፉም ትግሬዎችን እንጨብጣታለን ብለው የፈለገውን ያህል ቢንተባተቡ ትግሬዎች ጦርነት ጀመሩ እንዴ።

አብቾ ትግረዎች መቀሌ የመሽጉ እያለ ሲንተባተብ ምንም አላሉትም ። ስለዚህ አቶ አሉላ የሚለው ብራዚል እግርኳስ ባህላቸው እንደሆነ ጦርነት ለወርቃሞች ባህላቸው ነው። አይደለም ካልክ እኮ ምን አፍህን አስከፈተህ ለምን አትሞክራቸውም ። ጦርነት እንደተዋሀዳቸው ለነሱ next nature

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: ውግያ ለትግራይ ህዝብ ባህላዊ ጨዋታ ነው። " የህውአት ካድሬ አጋ@ሜ አሉላ ስለምን " ወይ ጉድ

Post by MatiT » 27 May 2020, 09:00

"የፋጣሪህን ስም በከንቱ መንሳት ሃጢኣት ነው"

ይሄ ዱቀታም አጋጋሜሜ በዳረገው ቃለ-ምልልስ፡ "ፈንቅል የሚባል እንቅስቃሰ የሻዕብያ ፕሮፖጋንዳ ነው" ብለዋል።

ሻዕብያ ንቃቹ፡ ስማቹ ኣንስቶ መናገርም ካቆመ ረጂም ግዜ ኣስቆጥረዋል። ከባድሜ ጦርነት ወድያ፣ በርግጥ ነው ሻብያ የናንተን ሞት ከማንም ይበልጥ እየስራበት ነውና እናንተ ግን ናቹ ኢሱ፡ ሻዕብያ ሳትሉ የማትውሉ፡ እንጂ ሻዕብያ፡ የአንድም የወያነ ባልስልጣን ስም ጠርቶ ኣያቅም።

እኛ የለንበትም፡ የኤርትራ ህዝብ ግን በህሊናው ከትግራይ ህዝብ ጎን ነው። አሰፈላጊ ኮሆነም ሁሉ ድጋፍ ይሰጣል።
እባክህ ግን ሻዕብያ ነው ወያነ የፈጠረው እና የፈጣርህ ስም በከንቱ ማንሳት ሃጢኣት ነው።

Post Reply