Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30911
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኢትዮጵያ ሕዝብ ዝርያ ስርጭትና የዲ ኤን ኤ ቴክኖሎጂ

Post by Horus » 27 May 2020, 00:45


ጥቂት የኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱማሌና ሰሜን ሱዳን ተወላጆች የዲ ኤን ኤ ቴክኖሎጂ በመጠቀም የዝርያቸው አመጣጥና አበታተን መረጃ ሲያገኝ አይቼ አንድ ሃሳብ መጣልኝ ። እሱም ይህ ነው ።

የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ዘር እርባታ በድንብ ተጠንቶ ግንድና ቅርንጫፎቹ በዛፍ ካርታ ተሰርቷል ። ይህን ሆኖ አሁንም ጎሰኞች ፖለቲካቸውን በዘር ክፍፍል ላይ አቁመው ሕዝቡን እያመሱት አሉ ።

አሁን ትልቅ መፍትሄ አለ ። በየክልሉ ያኡ የተለያዩ ጎሳ አባልት ለህዩማን ጂኖም ባንክ ወይም ሌላ የዲ ኤ ኤ ምርመራ ለሚያደርጉ ድርጅቶች የማነንት ናሙና በመስጠት ይብዛም ይነስ በትትክል ማንነታቸው ቢያውቁ አሁን ያለው በውሸት ማንነት ላይ በጭለማን የሚዳክረው ፍይዳ ቢስ ፖለቲካ አንድ ቀን ይፈርስ ነበር ።

ወደ ፊትም ይህ መሆኑ አይቀርም ። በተላይ የወጣቱ ትውልድ ይህ የዲ ኤ ኤ ዘር ካርታ በፍጥነት አድርጉት እላለሁ ።

ይህ ብቻ ሳይሆን የቋንቋው ካርታና የዝርያው ካርታ የተለያዩ እንደ ሚሆኑ በርግጠኝነት መተንበይ ይቻላል።

Horus
Senior Member+
Posts: 30911
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ሕዝብ ዝርያ ስርጭትና የዲ ኤን ኤ ቴክኖሎጂ

Post by Horus » 27 May 2020, 00:58

The Original Homeland of Afroasiatic language

https://en.wikipedia.org/wiki/Afroasiatic_Urheimat




Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11713
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: የኢትዮጵያ ሕዝብ ዝርያ ስርጭትና የዲ ኤን ኤ ቴክኖሎጂ

Post by Noble Amhara » 27 May 2020, 01:23

Yabello

Are you a monkey there is no such thing as Oromo ethnic in Shewa and wello... maybe some are settlers but most Oromos (Shewa-Kemise) (5 Million) are heavily mixed with Amhara ethnic in Shewa Wello and Horu Gudru prior to Atse Meneliks rule. Oromos conquered large parts of Amhara Gurage and Gafat (now ambo) lands including the Gafat ethnic who are Amharas they are indigenous to west Shewa many Amharas Were assimilated into oromo culture you knucklehead

There is oromo DNA it’s Kenya a lot of Oromos are actually Somalis and Etc I can go on forever on how many tribes were conquered into oromo before Menelik. A Wollaga(hadiya+bantu) would have different DNA compared to a Babile Oromo (somali) or a Borana (kenyan)








.
Last edited by Noble Amhara on 27 May 2020, 01:33, edited 7 times in total.





Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11713
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: የኢትዮጵያ ሕዝብ ዝርያ ስርጭትና የዲ ኤን ኤ ቴክኖሎጂ

Post by Noble Amhara » 27 May 2020, 01:38

Good it seems that you can’t even refute my arguments now do some research about the Semetic Gafat tribe of today’s Central Oromia.

Horus
Senior Member+
Posts: 30911
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ሕዝብ ዝርያ ስርጭትና የዲ ኤን ኤ ቴክኖሎጂ

Post by Horus » 27 May 2020, 01:48

በሚቀጥለው 10 አመታት ውስት ዘር፣ ጎሳ፣ ትራይብ፣ ዘውግ፣ ብሄር የሚባሉት ቅርጸ ሃሳቦችና መሰፈሮች (ሜታፎሮች) እጅጉን የሚለውጠው ቴክኖሎጂ በእጃችን አለ ። ነገር ግን እጅግ ርትዕ የሆነ መልስ ለመስጠት ዳታ ቤዙ ማለትም በባንክ ውስት የተከማቸው የሳምፕል ወይም ናሙና ልክ በርከት ማለት አለበት ። እንዲሁም ሁሉንም የኢትዮጵያ ክፍሎች እና ጎሳዎች ናሙና ማከመቸት አለበት ። ያ የሆነ እለት ጭፍን ጎሰኘት ይሞታል ። ማ ማን ነው ? ማ ከማ መጣ የሚለው ሚስጢር ያበቃል !!

Horus
Senior Member+
Posts: 30911
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ሕዝብ ዝርያ ስርጭትና የዲ ኤን ኤ ቴክኖሎጂ

Post by Horus » 27 May 2020, 02:08

ያቤሎ፤

በጣም የደነገጠ ሰው ትመስላለህ ። ያንተ ችግር የሚመሰለኝ የሊትሬሲ እጦት ነው ።

እኔ አንጎል ላላቸውና አንድን ነገር በትክክል ለማወቅ ለሚሹ ከላይ በኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሁሉም የሚመደቡበት 4 አይነቶች እስከ ሊንኩ ከላይ ላንባቢያ ሰጥቻለሁ ።

አራቱ የኢትዮጵያ ቋንቋ ምድቦች
ሴማዊ ቋንቋዎች
ኩሻዊ ቋንቋዎች
ኦሞአዊ ቋንቋዎች
ናይላዊ ቋንቋዎች ናቸው

ይቤሎ በምናብ ደመና እየቃዠህ አትቀባጥር ።
የጉራጌኛ ቋንቋዎች በዝርዝር ከላይ ሴማዊ ቋንቁዎች የሚለውን ቀድመህ አንብብ ።

ሀርትዝ የሚባለው የቋንቋ ተመራማሪ ባረጋገተው መሰረት የሰሜን ጉራጌ ቋንቋ ክስታኔኛና ጋፋትኛ እህት ቋንቃዎች እንደ ነበሩና እርስ በርስ እንደ ሚግባቡ አረጋግጧል። ጋፋት ቋንቋው ሞተ እንጂ ጂኑ አልሞተም ። ከኦሮሞ (ከጋላ) ወረራ ተርፈው አባይን ተሻግረው ዛሬ በደጋ ዳሞት ጎጃም ዘራቸው በሰፊው አለ። ታምረኛው ዲ ኤን ኤ የገባ ቀን ክስታኔና ጋፋት በፍጹም በዘር የሚቀራረቡት ህዝቦች እንደ ሆኑ ሳይንስ ያረጋተዋል ።

ሲዳማ የኩሽ ቋንቋ ተናጋሪ ህዝብ ነው ። ጋፋትና ክስታኔ ግዕዝ ተናጋሪዎች ናቸው። ቢያንስ ድንቁርናህን ሸፍን አድርግ !!!

እስከዚያ ኬር ዬኩን !!

Horus
Senior Member+
Posts: 30911
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ሕዝብ ዝርያ ስርጭትና የዲ ኤን ኤ ቴክኖሎጂ

Post by Horus » 27 May 2020, 02:41

ያቤሎ፣
እኔ እንዳንተ ያለ መሃይም በምስደብ ራሴን ዝቅ አላረግም ። ይህ ምን ማለት እንደ ሆነ ይገባሃል?


Horus
Senior Member+
Posts: 30911
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ሕዝብ ዝርያ ስርጭትና የዲ ኤን ኤ ቴክኖሎጂ

Post by Horus » 27 May 2020, 02:48

ይህን ር ዕ ስ ለሚስማማችሁ እነሆ

https://www.youtube.com/results?search_ ... e+ethiopia




Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11713
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: የኢትዮጵያ ሕዝብ ዝርያ ስርጭትና የዲ ኤን ኤ ቴክኖሎጂ

Post by Noble Amhara » 27 May 2020, 03:36

Recent DNA tests have been updated and have concluded Abeshas are only about 10-15% Semetic and 80-85% Indigenous highlanders

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11713
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: የኢትዮጵያ ሕዝብ ዝርያ ስርጭትና የዲ ኤን ኤ ቴክኖሎጂ

Post by Noble Amhara » 27 May 2020, 03:45

It’s easy to Distinguish Qimants from Amharas the difference is Qimants (wannabee highlander Agews) are Bantus With Big fat noses and dark skin, with big lips unlike us amahras a completely different race [/image]


Post Reply