-
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
ሲሳዩ አጌና ኤርሚያስ ለገሠን አዋረደው፡፡ ኤርሚያስ ለዳቦ ሲታገል የተሰጠው ቆሎ ሆኖ ተገኘ
ኤርሚየስ በኪሱ የያዘው እኮ ለምኖ ያገኛት መኖ እንጂ ስጦ ሎጂ አይደለም፡፡
-
- Member
- Posts: 4311
- Joined: 30 Aug 2016, 03:47
-
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Re: ሲሳዩ አጌና ኤርሚያስ ለገሠን አዋረደው፡፡ ኤርሚያስ ለዳቦ ሲታገል የተሰጠው ቆሎ ሆኖ ተገኘ
Hi Dawi- Jeremiah
ኤርሚቲ ጮርናቄ ጉዳይ እንጂ ስለ ቦለቲካ አይመቻትም እኮ፡፡ ኦሮሙማ ርዕዮት ነው እያለች ሰንብታ ዛሬ ደግሞ ሸበርክ ብላ ኦሮሞዎች ርዕዮት የላቸውም ዳዉድና ጀዋርን ብትጠይቃቸው እሬ ምንአግበቶኝ ይሉሀል እንጂ ፓሊስ አለን አይሉም አለች እኮ ኤርሚቲ፡፡ ዳቦ ከየት ይመጣል እንዲህ ካልተገለባበጠች፡፡ ፓሊሲንና ርዕዮትን በማምታታት ወይም ስላልገባት፡፡ የዛሬውን 360 ቪዲዮ ማዳመጥና ከአሁን በፊት ሲል የነበረውን ማስታወስ ብቻ ነው፡፡
ኤርሚቲ የተሳሳተችው ህወሀትን ሰርቃ ያመለጠች ለታ ነው እኮ!
By the way, are you following that there is vaccine for leprosy?

Abe,AbebeB wrote: ↑26 May 2020, 18:10Hi Dawi- Jeremiah
ኤርሚቲ ጮርናቄ ጉዳይ እንጂ ስለ ቦለቲካ አይመቻትም እኮ፡፡ ኦሮሙማ ርዕዮት ነው እያለች ሰንብታ ዛሬ ደግሞ ሸበርክ ብላ ኦሮሞዎች ርዕዮት የላቸውም ዳዉድና ጀዋርን ብትጠይቃቸው እሬ ምንአግበቶኝ ይሉሀል እንጂ ፓሊስ አለን አይሉም አለች እኮ ኤርሚቲ፡፡ ዳቦ ከየት ይመጣል እንዲህ ካልተገለባበጠች፡፡ ፓሊሲንና ርዕዮትን በማምታታት ወይም ስላልገባት፡፡ የዛሬውን 360 ቪዲዮ ማዳመጥና ከአሁን በፊት ሲል የነበረውን ማስታወስ ብቻ ነው፡፡
ኤርሚቲ የተሳሳተችው ህወሀትን ሰርቃ ያመለጠች ለታ ነው እኮ!
By the way, are you following that there is vaccine for leprosy?
I like the name Jeremiah!
ያንድ ቋንቋ ፖለቲካ ምን አይድዮሎጂ አለው? ኤርትራኖች ዘጠኝ ይዘው መገንጠላቸው ቢያሳዝነንም አሁንም በዐሃዳዊ መንግሥት ቀጥለዋል፣ ቢገነጠሉም አስተሳሰባቸው እንደኢትዮጵያ ብሔረተኛ ስለሆነ መግባባት ይቻላል፤ ቋንቋ የተናወጣቸው እንዳንተ ያሉት፣ እንደ ሕወሀት ያሉት ኤርትራኖችንና ኢትዮጵያኖችን መረዳት አይችሉም።
ኦነግ የማያሸንፈው ለዚያ ነው፣ ሕወሀት ነፍስ ይውጣ ነፍስ ይግባ ላይ ያለችው ለዚያ ነው፤ ዐብይ አስጣርቆ ለመሄድ ብዙ እንቅፋት አለበት።
ኤርሚቲ ምን ያርጋችሁ?
BTW, "ብልጽግና" have developed a vaccine against stupidity.
But anti-vaxxers won't get it.
-
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Re: ሲሳዩ አጌና ኤርሚያስ ለገሠን አዋረደው፡፡ ኤርሚያስ ለዳቦ ሲታገል የተሰጠው ቆሎ ሆኖ ተገኘ
hey Dewe,Dawi wrote: ↑26 May 2020, 19:32Abe,AbebeB wrote: ↑26 May 2020, 18:10Hi Dawi- Jeremiah
ኤርሚቲ ጮርናቄ ጉዳይ እንጂ ስለ ቦለቲካ አይመቻትም እኮ፡፡ ኦሮሙማ ርዕዮት ነው እያለች ሰንብታ ዛሬ ደግሞ ሸበርክ ብላ ኦሮሞዎች ርዕዮት የላቸውም ዳዉድና ጀዋርን ብትጠይቃቸው እሬ ምንአግበቶኝ ይሉሀል እንጂ ፓሊስ አለን አይሉም አለች እኮ ኤርሚቲ፡፡ ዳቦ ከየት ይመጣል እንዲህ ካልተገለባበጠች፡፡ ፓሊሲንና ርዕዮትን በማምታታት ወይም ስላልገባት፡፡ የዛሬውን 360 ቪዲዮ ማዳመጥና ከአሁን በፊት ሲል የነበረውን ማስታወስ ብቻ ነው፡፡
ኤርሚቲ የተሳሳተችው ህወሀትን ሰርቃ ያመለጠች ለታ ነው እኮ!
By the way, are you following that there is vaccine for leprosy?
I like the name Jeremiah!
ያንድ ቋንቋ ፖለቲካ ምን አይድዮሎጂ አለው? ኤርትራኖች ዘጠኝ ይዘው መገንጠላቸው ቢያሳዝነንም አሁንም በዐሃዳዊ መንግሥት ቀጥለዋል፣ ቢገነጠሉም አስተሳሰባቸው እንደኢትዮጵያ ብሔረተኛ ስለሆነ መግባባት ይቻላል፤ ቋንቋ የተናወጣቸው እንዳንተ ያሉት፣ እንደ ሕወሀት ያሉት ኤርትራኖችንና ኢትዮጵያኖችን መረዳት አይችሉም።
ኦነግ የማያሸንፈው ለዚያ ነው፣ ሕወሀት ነፍስ ይውጣ ነፍስ ይግባ ላይ ያለችው ለዚያ ነው፤ ዐብይ አስጣርቆ ለመሄድ ብዙ እንቅፋት አለበት።
ኤርሚቲ ምን ያርጋችሁ?
BTW, "ብልጽግና" have developed a vaccine against stupidity.
But anti-vaxxers won't get it.
what you wrote has nothing to do with question of ethics Legese failed. Sisay despised Ermias Legese on the basis of lack of integrity, ethics and knowledge about journalism
Your jargon is irrelevant.
-
- Member
- Posts: 4311
- Joined: 30 Aug 2016, 03:47
Re: ሲሳዩ አጌና ኤርሚያስ ለገሠን አዋረደው፡፡ ኤርሚያስ ለዳቦ ሲታገል የተሰጠው ቆሎ ሆኖ ተገኘ
Abe - Let me quote your old "god"!
“There are no morals in politics; there is only expedience. A scoundrel may be of use to us just because he is a scoundrel.” - Vladimir Lenin.
" The pot calling the kettle black "!
-
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Re: ሲሳዩ አጌና ኤርሚያስ ለገሠን አዋረደው፡፡ ኤርሚያስ ለዳቦ ሲታገል የተሰጠው ቆሎ ሆኖ ተገኘ
ዳዊ (Dawi) በሚል ስም የምጽፈው ኤርሚያስ ለገሰ መሆኑን የተጠራጠርኩት ሰንብተል፡፡ ለማንኛውም ደዌ፤ ሁለቱም ሞራል ያሌላቸው ናቸው የምትል ከሆነ ከእነርሱው ጋር ተነጋገር::
-
- Member
- Posts: 4311
- Joined: 30 Aug 2016, 03:47
Re: ሲሳዩ አጌና ኤርሚያስ ለገሠን አዋረደው፡፡ ኤርሚያስ ለዳቦ ሲታገል የተሰጠው ቆሎ ሆኖ ተገኘ
Abe,AbebeB wrote: ↑29 May 2020, 11:45ዳዊ (Dawi) በሚል ስም የምጽፈው ኤርሚያስ ለገሰ መሆኑን የተጠራጠርኩት ሰንብተል፡፡ ለማንኛውም ደዌ፤ ሁለቱም ሞራል ያሌላቸው ናቸው የምትል ከሆነ ከእነርሱው ጋር ተነጋገር::
Is that your best come back?
That is exactly the reason why TPLF/EPRDF went bankrupt. Ad hominem arguments like yours are used to attack opposing views by attacking individuals.
The crimes of secessionist Eritrea has started to look pale compared to TPLF! You know why? The vision of Isu is starting to look good to us, when we see him not necessarily having ill will in destroying the old country from the face of the earth.
It's hard to believe but, TPLFites like you are calling for Tigrai independence. In other words, you've turned to be our worst enemy!
So, are you blaming Ermias for jumping ship? Think again!
-
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Re: ሲሳዩ አጌና ኤርሚያስ ለገሠን አዋረደው፡፡ ኤርሚያስ ለዳቦ ሲታገል የተሰጠው ቆሎ ሆኖ ተገኘ
ደዌ aka Ermiyas,Dawi wrote: ↑30 May 2020, 19:41Abe,AbebeB wrote: ↑29 May 2020, 11:45ዳዊ (Dawi) በሚል ስም የምጽፈው ኤርሚያስ ለገሰ መሆኑን የተጠራጠርኩት ሰንብተል፡፡ ለማንኛውም ደዌ፤ ሁለቱም ሞራል ያሌላቸው ናቸው የምትል ከሆነ ከእነርሱው ጋር ተነጋገር::
Is that your best come back?
That is exactly the reason why TPLF/EPRDF went bankrupt. Ad hominem arguments like yours are used to attack opposing views by attacking individuals.
The crimes of secessionist Eritrea has started to look pale compared to TPLF! You know why? The vision of Isu is starting to look good to us, when we see him not necessarily having ill will in destroying the old country from the face of the earth.
It's hard to believe but, TPLFites like you are calling for Tigrai independence. In other words, you've turned to be our worst enemy!
So, are you blaming Ermias for jumping ship? Think again!
it is funny you refer to yourself as jumping ship. It really is absurd. You have no moral to pretend leave alone to be jumping ship out of TPLF's politics. If you get thick bread from TPLF, you will be in the first tier than any surrogate I know.
I am sure on one thing. Because of your crises in identity, I can feel the pain you are in and the confusion you encountered. Nevertheless, at least from the point of social norm and ethics, try to dowel.