Page 1 of 1

ብዙ ኢትዮዺያኖች ያልገባቸው፣

Posted: 23 May 2020, 18:08
by tlel
ምን ማስረጃ ኣላችሁ ከትግሬ የተነሳው ወደ ሌላ ኢትዮፕያን የሚያፈርስ ቢሆንስ። ሻብያኖች እልልልል እያሉ ነው። መጀመርያውኑ ነፃውጪጪዎች የተፈጠጠሩት ለዝሁ ጉዳይ ነው። የውጭጭ ጌታቸው የመሰረቷቸው በመሆኑ፣ ፊዚክስ እንደሚያስተምረን፣ ፶ ኣመት የታገሉለት ኣላማ ኢትዮዺያን ለማፍረስ ነው ስለዚህ ሎጂክ እንደሚያስተምረን ነገሩ ሄሄዶ ሄዶ ኢትዮዽያን የማፍረስ ነው። የትግራይ ወጣቶች እርግጠኛ ነኝ ብጥብጡን ተጠቅሞ ትግሉን ወደ መገንጠል ሊወስደው ይችላል። ሻብያኖችም በውስጣቸው እስከ ኣዲስ ኣበባ ድረስ ገብተዋል። ምንም ጋራንቲ የለንም ከኦነጎች ጋር ኢትዮዽዽያን ለማፍረስ ይችላሉ። ህዋሃት በፍፁም ኣይጎዳም እንደውም ብጥብጡን ይፈልገዋል ለምን ጦርነት ያመጣላቸዋል። ትግራይ ከ ኤርትራ ከተቀላቀለ ላማራ ማህበረሰብ ኣስጊ ነው ኣሁን ትልቅ ክልል ይሆናሉ። ዶር ኣብይ ፓርቲ ውስጥም ኦነጎች ኣሉ ከዋናው ኦነግ ሌላ። ኣማካሪያቸውም የኢትዮዺያ ጠላት ናቸው ኣሁን ኣማራውን ኣባይን ፈርመህ ካልሰጠኸን ኦነግ፣ ህዋሃት፣ ሻብያ ተነስቶባችሗል ነው የሚሏቸው። ስለዚህ ምን ማስተማመኛ ኢትዮዺያ ኣላት ማንኛውም ነገር ወደ ኣልተፈለገ ኣቅጣጫ ሊሄድ ይችላል።

Re: ብዙ ኢትዮዺያኖች ያልገባቸው፣

Posted: 23 May 2020, 19:42
by Follower
The GAME OVER was said to you agames not to Ethiopia/ns.
Zewr bey weyal agame.