Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ህወሓት 300 ሚሊዮን መድባ ትንከባከብን ነበር! የፌደራሊስቶች ሓይል (ወይ ነዶ)!!!!

Post by Hameddibewoyane » 19 May 2020, 07:07

Please wait, video is loading...

Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ህወሓት 300 ሚሊዮን መድባ ትንከባከብን ነበር! የፌደራሊስቶች ሓይል (ወይ ነዶ)!!!!

Post by Ejersa » 19 May 2020, 07:15

የሕወሓት ተቃዋሚዎች መላው ኢትዮጵያዊ
ከጎናቸው እንዲቆም ወገናዊ ጥሪ አቀረቡ !
የትግራይ ሕዝብ ቁጣ እየተስፋፋ ነው!!!

በታሪክ ተሰምቶ በማይታወቅ አስነዋሪ መንገድ የአገርን ሉዓላዊ ወደብ ተማጽኖ ለሌላ አገር በመስጠት ስልጣኑን መምራት የጀመረው ሕወሓት የግፍና የጭቆና አገዛዙ ባንገፈገፈው የመሐል አገር ሕዝብ ተባሮ መቐለ ቢገባም አምባጠነናዊ ባሕሪው በትግራይም መቀጠሉን የሕወሓት ተቃዋሚዎች ገልጸዋል።
በአብዛኛው የትግራይ ከተሞች አፈና፣ ግድያና የተለያዩ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እየተፈጸሙ በመሆኑ ሕዝቡ በቁጣ ገንፍሎ ወደአደባባይ እየወጣ መሆኑን ስለሁኔታው የጠየኳቸው የአረና ትግራይ አመራሮች በስልክ ገልጸውልኛል።

በሌላ በኩል የሕወሓት መስራች የነበሩትና የድርጅቷን አገር አጥፊ ማንነት አስቀድመው በማወቅ ለቀዋት መውጣታቸውን የሚናገሩትና አሁን የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ዶ/ር አረጋዊ በርሔ በመቐለ፣ በሽሬ፣ በተምቤን፣ በአዲግራት፣ በነበለል፣ ወዘተ ሕዝባዊ ቁጣው መቀጣጠሉን ከአባይ ሚዲያው ጋር በስልክ ባደረጉት ቆይታ ገልጸዋል፤ መላው ኢትዮጵያዊም በዚህ የነፃነት ትግል ከወገኑ የትግራይ ሕዝብ ጎን በመቆም አጋርነቱን እንዲያሳይ ጥሪያቸውን አቅርበዋል።

በተያያዘ ዜና የሕወሓት የአፈና ሓይሎች በትናንትናው ዕለት ሌሊቱን ተቃውሞ በተነሳባቸው አከባቢዎች እየተዘዋወሩ ወጣቶችን በማፈን ወዳልታወቀ ቦታ እንደወሰዳቸው እየተገለጸ ይገኛል።
ነፃነትና ፍትሕ ለትግራይ ሕዝብ !
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ !
Please wait, video is loading...

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ህወሓት 300 ሚሊዮን መድባ ትንከባከብን ነበር! የፌደራሊስቶች ሓይል (ወይ ነዶ)!!!!

Post by Hameddibewoyane » 19 May 2020, 07:35

:lol: :lol: :lol: :lol:
Ejersa wrote:
19 May 2020, 07:15
የሕወሓት ተቃዋሚዎች መላው ኢትዮጵያዊ
ከጎናቸው እንዲቆም ወገናዊ ጥሪ አቀረቡ !
የትግራይ ሕዝብ ቁጣ እየተስፋፋ ነው!!!

በታሪክ ተሰምቶ በማይታወቅ አስነዋሪ መንገድ የአገርን ሉዓላዊ ወደብ ተማጽኖ ለሌላ አገር በመስጠት ስልጣኑን መምራት የጀመረው ሕወሓት የግፍና የጭቆና አገዛዙ ባንገፈገፈው የመሐል አገር ሕዝብ ተባሮ መቐለ ቢገባም አምባጠነናዊ ባሕሪው በትግራይም መቀጠሉን የሕወሓት ተቃዋሚዎች ገልጸዋል።
በአብዛኛው የትግራይ ከተሞች አፈና፣ ግድያና የተለያዩ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እየተፈጸሙ በመሆኑ ሕዝቡ በቁጣ ገንፍሎ ወደአደባባይ እየወጣ መሆኑን ስለሁኔታው የጠየኳቸው የአረና ትግራይ አመራሮች በስልክ ገልጸውልኛል።

በሌላ በኩል የሕወሓት መስራች የነበሩትና የድርጅቷን አገር አጥፊ ማንነት አስቀድመው በማወቅ ለቀዋት መውጣታቸውን የሚናገሩትና አሁን የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ዶ/ር አረጋዊ በርሔ በመቐለ፣ በሽሬ፣ በተምቤን፣ በአዲግራት፣ በነበለል፣ ወዘተ ሕዝባዊ ቁጣው መቀጣጠሉን ከአባይ ሚዲያው ጋር በስልክ ባደረጉት ቆይታ ገልጸዋል፤ መላው ኢትዮጵያዊም በዚህ የነፃነት ትግል ከወገኑ የትግራይ ሕዝብ ጎን በመቆም አጋርነቱን እንዲያሳይ ጥሪያቸውን አቅርበዋል።

በተያያዘ ዜና የሕወሓት የአፈና ሓይሎች በትናንትናው ዕለት ሌሊቱን ተቃውሞ በተነሳባቸው አከባቢዎች እየተዘዋወሩ ወጣቶችን በማፈን ወዳልታወቀ ቦታ እንደወሰዳቸው እየተገለጸ ይገኛል።
ነፃነትና ፍትሕ ለትግራይ ሕዝብ !
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ !
Please wait, video is loading...

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ህወሓት 300 ሚሊዮን መድባ ትንከባከብን ነበር! የፌደራሊስቶች ሓይል (ወይ ነዶ)!!!!

Post by Hameddibewoyane » 19 May 2020, 08:16

Please wait, video is loading...

kebena05
Member
Posts: 2317
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: ህወሓት 300 ሚሊዮን መድባ ትንከባከብን ነበር! የፌደራሊስቶች ሓይል (ወይ ነዶ)!!!!

Post by kebena05 » 19 May 2020, 08:23

This 2020 or 2012 of Ethiopian colander year isn’t good year for the Weyane goons so far 😆

Post Reply