Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum



Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የጉራጌ አዘመኘ (ሰርገኛ) ኢቶአሽ በህልሙ በልቶ ባይኑ እንዲጠግብ !!

Post by Ethoash » 18 May 2020, 09:03

እኔ እንዳንተ አይደለሁም
እኔ ጉራጌን በጣም ነው የምወደው ይህንን የሚያወቁ ጉደኞቼ ጉራጌ አገር ይዘውኝ ሄደው ። ጎራጌዎ ስላም ሲሉህ ከንፈርህ ላይ ነው የሚስሙህ ። ይህ ባህል በጣም ስለወደድኩት አማራናይዘሽን ይህንን ድንቅ ባህል ያጠፈዋል ብዬ አምናለሁ። ከዛ በተረፈ እኔ ጠላቴ ድህነት ነው። ደህነት ማየት ነው የስለችኝ። ብዙ ግዜ ነው የምነግርህ ጉራጌ ኮባቸውን ተክል ማዘመን ይችላሉ። ኮባቸውን ሲፍቁም ዘመናዊ ማሽን መጠቀም ይችላሉ ይህ ማለት የኮባ ተክላቸውን በአስር እጥፍ ማሳደግ ይችላሉ ማለት ነው። እንስታቸውንም ሲቀብሩ በማዳበርያ ጆንያ የተስራ ወተርፕሩፍ ቀረጢጥ ውስጥ አርገው እንስታቸውን ቢቀብሩ ብዙ ለወጥ ያመጣሉ። ከዚህ የተሻለ ብዙ ብዙ ቴክኖሎጂዎች አሉ ኑራቸውን የሚቀይሩበት ። አኔ ለዘፈን ግዜ ምንም የለኝ። ምኑም አይጥመኝም ። እኔ አንድ ነገር ብቻ ነው የምወደው ስራ ። የስራ ፈጠራ አለቀ ደቀቀ።

በሙሉ ጉራጌዎች ገቢያቸውን በአስር እጥፍ ካሳደጉ የትና የት ነው የሚያደርሳቸው። አገራቸው ስርተው ማደግ ይችላሉ። ኮባቸው ብቻ ከደህነት ሊያወጣቸው ይችላል። ካወቁበት። የኮባው ቃንጫ ብቻ እሳት የማይገባው የዳቦ መጋገርያ ሆኖ ያገለግላል። ልክ እንደኮባ ቅጠል። የኮባ ቅጠል ግን በጥቂጥ ቀናት ይደርቃል ግን ይህንን ይኮባ ቅጠሉን በቴክኖለጂ ከታገዝክ ልክ እንደወረቀት የሆነ ነገር ውጥቶት ለ ብዙ ግዜ የሚቆይ የኬክ ወረቀት ይወጠዋል ማለት ነው። አረ ስንቱ ተወርቶ ያልቃል።። ሌላ ግዜ እንዴት በቴክኖለጂ ኖሮዋቸውን እንደቀየሩ የሚያሳይ ቪዲዬ ለጥፍ አይልሀለሁ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30933
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ አዘመኘ (ሰርገኛ) ኢቶአሽ በህልሙ በልቶ ባይኑ እንዲጠግብ !!

Post by Horus » 19 May 2020, 00:47

Ethioash,

መዝፈን ለማይችል ባህል ለሌለው ቴክኖሎጂ ምንም አያደርግለእትም


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የጉራጌ አዘመኘ (ሰርገኛ) ኢቶአሽ በህልሙ በልቶ ባይኑ እንዲጠግብ !!

Post by Ethoash » 19 May 2020, 06:45

Horus wrote:
19 May 2020, 00:47
Ethioash,

መዝፈን ለማይችል ባህል ለሌለው ቴክኖሎጂ ምንም አያደርግለእትም

ፈረጅ አመቱን በሙሉ ስርቶ አንድ ቀን ይዝናናል
አበሻ ደግሞ አመቱን በሙሉ ተዝናንቶ ፣ አንድ ቀን ብቻ ሊስራ ይፈልጋል።

look women at work... they r making false banana paper looooooooooooook banana leaf



false banana leaf plate making


Post Reply