Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Horus » 17 May 2020, 03:15

አንተ ቆርፋዳ ፣ እኔ ትግሬን የማውቀው ተርቦ ብር ስንሰበስብ ነው። ይህ ደሞ ተመልሶ ይመጣል !!! ኤርትራ ደሞ ተገንጣል ምን እንደ ሆነውች ታሪክ መልስ ሰጧል፣ ኡን አንተ ስለ ሞትህና መቅብርህ አስብ ! ባዶ ቃል አትደጋግም ። የትግሬ ወጣት ላንተ መዋጋት ተው ። የየመን ለማኝና ሽንት ቤት አጣቢ ነው !!! ለማያውቁህ ሂድና ታጠን !!! አስታውስ እኔ ሆረስ ነኝ ፣ በቃ !

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Horus » 17 May 2020, 03:15

አንተ ቆርፋዳ ፣ እኔ ትግሬን የማውቀው ተርቦ ብር ስንሰበስብ ነው። ይህ ደሞ ተመልሶ ይመጣል !!! ኤርትራ ደሞ ተገንጥልአደ ሆነውች ታሪክ መልስ ሰጧል፣ ኡን አንተ ስለ ሞትህና መቅብርህ አስብ ! ባዶ ቃል አትደጋግም ። የትግሬ ወጣት ላንተ መዋጋት ተው ። የየመን ለማኝና ሽንት ቤት አጣቢ ነው !!! ለማያውቁህ ሂድና ታጠን !!! አስታውስ እኔ ሆረስ ነኝ ፣ በቃ !
Last edited by Horus on 17 May 2020, 03:30, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Horus » 17 May 2020, 03:15

አንተ ቆርፋዳ ፣ እኔ ትግሬን የማውቀው ተርቦ ብር ስንሰበስብ ነው። ይህ ደሞ ተመልሶ ይመጣል !!! ኤርትራ ደሞ ተገንጣል ምን እንደ ሆነውች ታሪክ መልስ ሰጧል፣ ኡን አንተ ስለ ሞትህና መቅብርህ አስብ ! ባዶ ቃል አትደጋግም ። የትግሬ ወጣት ላንተ መዋጋት ተው ። የየመን ለማኝና ሽንት ቤት አጣቢ ነው !!! ለማያውቁህ ሂድና ታጠን !!! አስታውስ እኔ ሆረስ ነኝ ፣ በቃ !

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Horus » 17 May 2020, 03:15

አንተ ቆርፋዳ ፣ እኔ ትግሬን የማውቀው ተርቦ ብር ስንሰበስብ ነው። ይህ ደሞ ተመልሶ ይመጣል !!! ኤርትራ ደሞ ተገንጣል ምን እንደ ሆነውች ታሪክ መልስ ሰጧል፣ ኡን አንተ ስለ ሞትህና መቅብርህ አስብ ! ባዶ ቃል አትደጋግም ። የትግሬ ወጣት ላንተ መዋጋት ተው ። የየመን ለማኝና ሽንት ቤት አጣቢ ነው !!! ለማያውቁህ ሂድና ታጠን !!! አስታውስ እኔ ሆረስ ነኝ ፣ በቃ !

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Horus » 17 May 2020, 03:15

አንተ ቆርፋዳ ፣ እኔ ትግሬን የማውቀው ተርቦ ብር ስንሰበስብ ነው። ይህ ደሞ ተመልሶ ይመጣል !!! ኤርትራ ደሞ ተገንጣል ምን እንደ ሆነውች ታሪክ መልስ ሰጧል፣ ኡን አንተ ስለ ሞትህና መቅብርህ አስብ ! ባዶ ቃል አትደጋግም ። የትግሬ ወጣት ላንተ መዋጋት ተው ። የየመን ለማኝና ሽንት ቤት አጣቢ ነው !!! ለማያውቁህ ሂድና ታጠን !!! አስታውስ እኔ ሆረስ ነኝ ፣ በቃ !

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Horus » 17 May 2020, 03:15

አንተ ቆርፋዳ ፣ እኔ ትግሬን የማውቀው ተርቦ ብር ስንሰበስብ ነው። ይህ ደሞ ተመልሶ ይመጣል !!! ኤርትራ ደሞ ተገንጣል ምን እንደ ሆነውች ታሪክ መልስ ሰጧል፣ ኡን አንተ ስለ ሞትህና መቅብርህ አስብ ! ባዶ ቃል አትደጋግም ። የትግሬ ወጣት ላንተ መዋጋት ተው ። የየመን ለማኝና ሽንት ቤት አጣቢ ነው !!! ለማያውቁህ ሂድና ታጠን !!! አስታውስ እኔ ሆረስ ነኝ ፣ በቃ !

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Horus » 17 May 2020, 04:09

እኔ አሁን ይብዛም ይነስ ተምሪያለሁ፣ አውቄአለሁ ለሚሉ ገዢዎች፣ መሳፍንቶች ፣ የጎሳ አማልክት ቄስ ቀሳውስት እና እንደ እህተ ማሪያም ላሉ ትንቢትና ታምር ለተካኑ አንድ ጥያቄ አለኝ ?

እህተማሪያም ተነስታ ቅድስት ማሪያም የኢትዮጵያ ንግስተ ነገስታት ዘ ኢትዮጵያ እንዶሆን ሾማኛለች ብላ አንድ ደጎስ ያለ ስርወ ንግስት ማቆሙዋልና ዶክተር (የጎሳ ግጭት አፈታት ፒኤችዲ) አቢይ ተነስቶ እኔ ሁሉን የማውቅ፣ የ110 ሚልዮን ህዝብ ልብ የማነብ፣ የ90 ጎሳዎች ሁሉ ህመም የሚሰማኝ፣ የምድርና ሰማይ ምስጢር የፈታሁ፣ የብልጽኛ፣ የመድመር ምስጢር ሁሉ የታየኝ እንደ እንጦጦ ከላይ ሆኜ አዲስ አበባን አይደል መላ ኢትዮጵያን የማይ አምላክ ነኝ በማለቱ መሃል ላንድ የኮግ ኒቲቭ ሳይንስ ተማሪ ምን ልዩነት እንደለው እስቲ አስረዱን?!?! ይህ ነው የኢትዮጵያ ግዙፍ ግዙፍ ችግርና ቀውስ !!!

በአንድ ኢሳይንሳዊ በሆነ የፖለቲካ ስልጣን አካባችና ባንድ ኢሞራልዊ በሆነች የእምነት ጠንቋይ መሃል ያለው ኮኚቲቨ ፕሮሴስ አንድ ነው። የማያቁ ሰዎችን በቃልና በስዕል አሳምኖ ለሌለ ነገር እንዲሰግዱ ማደንዘዝ ነው ። ፖለቲካ የፋክት፣ የአብነት፣ የድርጊት አለም ነው ። ማነው አቢይ ለብቻው እኛ ሁሉ እንዲገዛ ስልጣን የቀባው? ይህ ነው የነኢዜማ ምሁራን አሳፋሪ የማሰብ ውድቀት ። ታምር አለ፣ ሚራክል አለ ፣ ወዘተ ብለው የሚያምኑና ንጉስም፣ ጠ/ሚም በረቂቅ መንፈስ ይሾማል፣ ሃይል ይሰጠዋል የሚሉ ካሉ ይንገሩን። አለያ ግ ን አቢይ ከኢትዮጵጵያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጋር ሁሉ ተሰብስቦ ያለም የምድር፣ ያገር አስተዳደር ስልጣን መጋራት አለበት ።

አቢይ እህተ ማሪያም አይደለም። ጥንቆላ ያብቃ !

በኢትዮጵያ የጥንቆላ ፖለቲካ፣ የሃይል ጥንቆላ የሚቆመው ፣ የሚጋለጠው መቼ ነው ?
Last edited by Horus on 17 May 2020, 14:53, edited 1 time in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Ethoash » 17 May 2020, 10:02

ሆረር ምን አስደነበረህ መቶ ግዜ አንድ መልስ የምትለጥፈው ። እንደው መስረዝ አቅቶህ ነው አንተ ገገማ።

ወደድክም ጠላህም ጥያቄዬን ትመልሳታለህ ።

አንድ ቡዳ አማራ የአማራ ፓርቲ መሪ ኦሮምኛ ወይም ትግርኛ የሚያቀላጥፍ መሪ ሰም ትጠራልኛለህ ወይ። ለምን በሙሉ የኢዜማ አባሎች ከአማራ ዘሮች ወይ አማርኛ ብቻ የሚችሉ ገገሞች ሆኑ። ኢዜማ የኢትዬዽያኖች ፓርቲ ከሆነ ፺ ውንም ጎሶች ማጠቃለል ነበረበት።

እውነተኛ የኢትዬዽያ ፓርቲ ጥራ ካልከኝ የኢህድግ ፓርቲ ነበር ። አራት የጎሳ ፓርቲዎችን ስለሚያካትት ያ እውነተኛ የኢትዬዻይ ፓርቲ ነው። ያለበለዚያ ኢዜማ በለው ኢገገማ በለው አብን በለው ወይም የፈለግኸውን የአማራ ፓርቲ ጥራልኝ በኢትዬዽ ያ ጭምብል ይንቀሳቀሱ እንጂ የአማራ ፓርቲዎች ናቸው ማንንም አትፎግርም። ደህና ስንብት ። ይህንን ጥያቄ እመልሳለሁ ብለህ እንቅ ብሎህ እንዳትሞት ባትመልስው ይሻላል። ወይ ስበብ ፈጥረህ እለፈው።

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Horus » 17 May 2020, 14:50

ethoash

መሬትና ካርታ ያላቸው ልዩነት ምን እንደ ሆነ ታውቃለህ?

TGAA
Member+
Posts: 5626
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by TGAA » 17 May 2020, 19:06

ሆረስ ፤ አንተ የምትለው ባጠቃላይ እስማማለሁ ፤ የኔ ትችት ከአብይ ብልጽና ይበልጥ ኢዜማ ላይ ነው፡፡ መጀመርያ የአብይን ካርታ በተመለከተ ትንሽ ልበል ፡ አብይ ሊያዘወረው የተነሳው መንጃ የኢሀድን ነው ፤ ይህ መንጃ ደግሞ የተቃኝው የዘውግ ፖለቲካ ሊያካሄድ እንጂ የሲቪል ህብረተሰብ ለመመስረት አይደለም ወያኔዎች የገጠሙት ፡ ወያኔዎች ሲሄዱ የተከፈተውን ክፍተት በጀዋር መሪነት የወያኔን አጀንዳ አንግበው የገቡ ጽንፈኞች እንደጓንት ወዲያውኑ ሞልተውታል ፤ ጽንፈኞቹ ኦሮሞዎች እስከላይ ድረስ እነ ለማን ጨምረው ማጥመድ ችለዋል ፤ አብይ ከነሱ ወግኖ እየሰራ ነው ወይስ ማነጅመንት ላይ ችግር አለበት ለሚለው ጥያቄ በአራት ነጥብ ይሄ ነው ባይቻልም ፤ እኔ ሁለተኛው ወይም የማነጅመት ችሎታው ላይ ክፍተት ወደሚለው የሚያደላ አመለካከት ነው ያልኝ ፡ ይህም ይሁን ያ ፤ አብይ አንተ ባስቀመጥከው መንገድ ባንዴ ካርታውን መቀየር የሚችልበት ሁኔታ ላይ ነው ብዬ እመነት የለኝም ፤ አንድ ራዲካል የሆነ እርምጃ ወስዶ የሚመጣውን ቀውስ ለመቆጣጠር እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ መሆነ አለበት ፤ ወይንም ቀስ በቀስ ጉልበቱንና ያለውን ስርአታዊ መዋቅሮች ቀስ በቀስ እየተጠቀመ ፤ የተደበቁ ፈንጅዎችን እያከሰመ ቀስ በቀስ መቀየር አለበት ፡ እዚህም ላይ ከአለፈው ተመክሯችን ስርአቱን ከሚችለው በላይ መናጡም ችግር ያለው ይመስለኛል ፤ በተለይ በገንዘብ የተደራጀ ፤ አሁንም ከድሮው ስርአት አሸርጓጆች ጋር ሰንሰለታዊ ግንኙነቱ ያለተቋረጠው የወያኔ የተንኮለኞች ክምችት በቀላሉ ነገሮች ከቁጥጥር ውጭ እንዲወጡ የማድረግ የተከማቸ ችሎታ ስላላቸው፡ ስለዚህ አብይ በሚያደርጋቸው ስራዎች ብዙ ትግስት የሚያስጨርሱ ነገሮች ቢኖሩም በተከፈቱት መድረኮችንን በተቀነባበር መንገድ ተስጽኖ በማሳደር እኛ ምንፈልጋቸው እውነታዎች የዳበረ አፈር ላይ እንዲያርፉ ማድረግ ያለብን እኛው እራሳችን ነን ማለት ነው፡፡ ኢዜማ እራሱን በብልጽግና ስር የራሱን ደብዛ ማጥፋቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚመሰርተው ዲሞክራሲ አሴት ከመሆን ፋንታ ስጋት እየሆነ መጥቷል ፡ አንዳንድ ስትራቴጂክ የሆኑ እርምጃዎችን ለመኮነን ሳይሆን ፤ ኢዜማ ሁለት ነገሮችን መለየት ስላልቻለ ነው ፤ በተፍጥሯቸው ጽረ ዲሞክራሲያዊነት ያዘሉ ሴራዎች በአደባባይ በብልጽግና ውስጥ ሲንጸባረቁ ወይንም ደግሞ ጽረዲሞክራሲ ተንቀሳቃሾች ጸረ ኢትዮጵያ ሴራቸውን እንዲሁም ህዝብን በይፋ ሲጎዱ ፤ ፕሪንስፕልድ አቋሙ ምን እንደሆነ በግልጽ ከማስታወቅ ፤ ከብልጽግና ፓርቲ አርንጓዴ ምልክት እስኪሰጠው የመጠበቅ ጸባይ ውስጥ ተዘፍቃል ፡ ያደግሞ ቀን ወደ ቀን ህዝብ ጥሎበት የነበረውን እመንት እየሸረሸረው ይገኛል ፡ በኔ ሀሳብ ኢዜማ አቋም ግልጽ መሆን ፤ በብልጽግና ወይንም ማኛውም ጽረ ዲሞክራቲክ የሆኑ ክስተቶች ላይ በደንብ በሚሰማ መልኩ መግልጹ ፤ ሪፎርሙ እንዲቀጥ በጓሮ እየነገርናቸው ነው ከሚለው የጨቅላ ጫወታ ወደ የጎለመስ ፕሪንስፕላዊ ድገፋ ያሸጋግረዋል ብዬ ነው የማስበው፤ ይህንን ሲያደርግ ባልጠበቅነው ሁኔት የፖለቲካው ሁኔታ ቀውስ ውስጥ ቢወድቅ እራስ በግልጽ ለይቶ ያቆመ ምርጫ ስለሚሆን በቀላሉ ህዝቡ ከኋላው ሊሰበሰብ ይችላል ፤ አሁን በሚሄድበት መንገድ ግን የራሱን ደብዛ እያጠፋ ነው የሄደው ፤ኢዜማ ከዚህ የበለጠ ጥንካሬ ያለው የፖለቲካ ድርጅት ፤ ለሲቪል ሶሳይቲ ለመመስረት እርሾ ሊሆን የሚችል ድርጅት ነው አሁን በሚከተለው መንገድ ግን የራሱን ደብዛ እያጠፋ ነው ፡፡ Given the competing variables Abiy has to deal with, we have to give Abiy some slack for sake of maneuverability.

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Horus » 17 May 2020, 19:57

TGAA
እኔ ስለ ኢዜማ ባልከው እስማማለሁ ። አቢይ ላይም ያለው ችግር በቀላሉ አትየው ። አሁን ኮርና መጣና ነገሮች ሁሉ ተለባበሱ እንጂ አቢይ ቶሎቶሎ በሰበሰበው የ ፒፒ ካድሬ አማካይነት ከኔ ሌላ ላሳር ወደሚል ዝማሜ እየገባ ነበር ። ይህ ወደ ፊትም መሆኑ አይቀርም ። በፖለቲካ አለም ሁለት ነገሮች ካይናችን መደበቅ የለባቸውም ። አንዱ የስልጣናን ሃይል ጥያቄ ነው ። አንድ መሪ ስልጣንና ሃይል ባከማቸው ልክ አምባገነን ወይም አግላይ፣ እኔ ብቻ እያለ ይሄዳል ። ይህ ሳይንስ ነው። ሁለተኛው፣ ፖለቲካ የፋክት፣ የተግባል፣ ኢምፒሪካል ጥያቄ ነው። አቢይ በተግባር የሚሰራውን፣ አሉ ከሚባሉት ችግሮች ጋር በጭብጥ መከታተል ነው።

አቢይ አለበት የሚባሉትን ያለመረጋጋት ችግሮች (እውነትም ይሁኑ ምናባዊ) በመጠቀም የራሱን ሃይል ያከማቻል እንጂ ከስር ከስር እምነታችንን የሚገነባ ተግባሮች ሲያካሂድ አናይ። ለምንድን ነው ተፎካካሪ ወይ ተቃዋሚ መሪዎችን ወደ አመራር የማያመጣው? ለምንድን ነው ሊሻሻሉ ሊታረሙ የሚሉት ነገሮችን ለህዝብ እየቀረበ ያገርቱን ልዩ ልዩ አካላት ባለቤት እንዲሆኑ በፋክት የማያሳየው? መልሱ በኔ ግምት ቀላል ይመስለኛ ። እሱና ፒፒ ስልጣን ይዘው ሌላ 10 20 አመት ሊገዙ በማሰብ ነው ። ይህ ባይሆን ስልጣን ከሌሎች ጋር ይጋሩ ነበር። ይህ ባይሆን ክፒፒ ውጭ ያሉ ብዙ አገር መሪዎን በግልጽ እስከነ ምክኛቱ እየገለጸ የመንግስቱን መሰረት ያሰፋ ነበር ። አቢይ እንደ ማንኛው ስልጣን አካባች በታማኞችና በደካሞች መከበብ ነው የያዘው። ያ ደሞ ዲክታተሮች ሁሉ የሚሄዱት መንገድ ነው ።

ኢዜማማ ለአቢይ ግዜ እንስጠው የሚለውን አርማ አንግቦ ያ ግዜ ሲያልቅ እውነታ የሚሆነው የፒፒ አንድ ፓርቲ ገነንነት እንጂ ሌላ ለመሆኑ ምንም ማረጋገጫም ሆነ ዋስትና በጁ አልያዘም። ሌላው ቀርቶ በክልሉ የጎሳ በፒፒ ካድሬዎች ሲዋከብ ያቢይ ድጋፍ እንኳ አያገኝም ።
Last edited by Horus on 17 May 2020, 23:56, edited 6 times in total.

TGAA
Member+
Posts: 5626
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by TGAA » 17 May 2020, 22:50

"ኢዜማማ ለአቢይ ግዜ እንስጠው የሚለውን አርማ አንግቦ ያ ግዜ ሲያልቅ እውነታ የሚሆነው የፒፒ አንድ ፓርቲ ገነንነት እንጂ ሌላ ለመሆኑ ምንም ማረጋገጫም ሆነ ዋስትና በጁ አልያዘም። ሌላው ቀርቶ በክልሉ የጎሳ በፒፒ ካድሬዎች ሲዋከብ ያቢይ ድጋፍ እንኳ አያገኝም " ይህን ስትል መኢሶንን መንግስቱ እንዴት ተጠቅሞ መጨረሻ ላይ እንዴት እንዳስወገዳቸው ይታሰበኛል ፤ ለዚያ ነው የኢዜማ ልበሙሉ ጥገኛ ያልሆነ አቋም አስፈላጊ የሚሆነው፤ የኛ ህዝብ እንኳን የዲክታተር የመሆን አዝማምያ ያለውንና አንዳንዴ ጭራሽ ሀሳብ የሌለውን ለመሸከም ትከሻውን የሚያመቻቸውን ስታይ በጣም ነው የሚያናድደው ፤ አዜማም ፕሪንሲፕል የሆነውን አቋሙን ያለምንም መሸፋፈን ማሳወቁ ህዝቡ የበለጠ እንዲያምነውና ለዚህ የሚናጥ መርከብ anchor የመሆን እድሉ በጣቶቹ ማህከል እየሾለኩበት ነው፡፡ ብልጽና ፓርቲ የህዝቡ አቋሞች በግልጽ መንግድ ሲቀመጡ ፤ ተቃዋሚዎች የለምን መልፈስፍስ የህዝቡን ስሜት በግልጽ ሲናገሩ ነው ፤ ያለአግባብ ህግ የጣሰ ወከባ ሲደርስባቸው ለህዝቡ አጋልጠው በመናገር ነው ጥንካሬም ተጽኖ መፍጠር የሚችሉት ፤ አብይ ለነጀዋር ሌሎች ጽንፈች ትግስት ካለው ፤ እውነትም ከልቡ ይህንን የዘር ፖለቲካ እንዲቀየር እምነት ካለው፤ ኢዜማ የጽንፈኞች ላይና ወያኔ የገመደውን ህገመንግስት አውግዞ ተናገረ ብሎ ሊከፋው አይችልም ፤ ይልቁንም በርቱ ነው ማለት ያለበት፤ ወይንም በዝምታ መደገፍ ይችላል ፤ በወያኔ የተገነባው አስቀያሜ ስርአት መላው ኢትዮጵያ እንዲረዳው እንዲጠላውና ፤ አሽቀንጥሮ እንዲጠለው እውነተኛ ተቃዋሚ ነን የሚሉም ይሁን እራሳቸውን ሪፍርሚስት ነን ብለው የሚጠሩ የአብይ ጎራዎች አብረው መስራት አለባቸው እንዳልከው ብልጽግና ቢያሸንፍም እንኳን በጣም በትንሽ ቁጥር ልዩነት መሆን አለበት፤ ያ ነው መሰረታዊ ለሆነ ለውጥ ሊዳርገን የሚችለው ፡፡ ሰላም

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Horus » 17 May 2020, 23:53

TGAA wrote:
17 May 2020, 22:50

በትክክል፣ ምንም የምጨምረው የለኝም ። ኬር

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Ethoash » 18 May 2020, 00:26

Horus wrote:
17 May 2020, 14:50
ethoash

መሬትና ካርታ ያላቸው ልዩነት ምን እንደ ሆነ ታውቃለህ?
ምሬት ። ምሬት ነው። ካርታም የቁማር መጫወቻ ነው። ቁማርህን ስትበላ ምሬት ትጎናፀፋለህ ማለት ነው።

፤አሁን የጠየቀሁን መለስ የትኛው የኢትዬዽያ ፓርቲ መሪ ነው ከአማርኛ ቀጥሎ አፋን ኦሮምኛ የሚያወራው። ወይም አፋን ትግረኛ የሚያወራው።

እኔ ስም እጠርልሀለሁ የወያኔ ፓርቲ መሪ መለስ ሁለት ቋንቋ አጣርቶ ይናገራል ። ጁህርም ። በቀለም ደግሞ አማርኛ ቅኔ ነው የሚቀራቸው። ስለዚህ አንተ በተራህ የኢትዬዽያ ፓርቲ መሪዎች ስንት ቋንቋ ይናገራሉ። ወይስ የአማራ ፓርቲዎች ናቸው ጭምብላቸውን ሲያወልቁ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Horus » 18 May 2020, 03:36

እኔ ደግሜ ደጋግሜ የምለው ይህ ነው። ይህ ሁሉ የሚካሄደው ዞሮ ዞሮ አቢይ ሃይ የማይላቸው የራሱ ፕሮክሲ ካድሬዎች ናቸው !!

Post Reply