Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Horus » 16 May 2020, 02:58

ካርታ መሬት አይደለም ፤ ሕገ መንግስት ካርታ ነው ፤ ኢትዮጵያ መሬት ነች። ማለት የዎይኔ ካርታ፣ የብልጽግና ፓርቲ ምናምን ካርታዎች ናቸው ፣ ፓርቲ ተብዬዎች ሁሉ ካርታዎች ናቸው። በአንድ ቃል በእውነተኛው መሬት እውነተኛ ሪያሊቲ እና በፖለቲካው ካርታ ልብ ወለድ መሃል ያለው የሰማይና የመሬት ያክል ልዩነት አለማወቅ ድድብና ነው ።

የጎሳ ፖለቲካ፣ የጎሳ ፓርቲዎች፣ የጎሳ ቅዠቶች ሁሉ ካርታዎች ናቸው ። አንጎልና ወረቀት ላይ ያሉ ምልክቶች ሰዕሎች ሁሉ ካርታ ልብ ወለዶች ናቸው። እነዚህ ሁሉ በራሳቸው ምናብ፣ ያንጎል ደመና ፣ ያንጎል መና ተሳፍረው የነሱን ሚራጅ እንደ እውነተኛው አለም ፣ እንደ መሬት የሚቀባጥሩ ሁሉ በመሰረቱ ደደቦች ናቸው ።
Last edited by Horus on 16 May 2020, 04:53, edited 6 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ካርታ መሬት አይደለም ፤ ሕገ መንግስት ካርታ ነው ፤ ኢትዮጵያ መሬት ነች

Post by Horus » 16 May 2020, 03:25

ማለትም የማይረባ ካርታ ያሳስታል እንጂ በትክክል መሬት ላይ አይመራም ። መሬት ካርታ ባለው መሰረት አይዘረጋም ። መሬትን የማይመስል ካርታ ይዞ የሚነዳ የት እንደሚሄ አያቅም ። መድረሻም የለውም ፣ ዝም ብሎ ዙሪያ ጥምጥም ነው የሚዞር።

አሁን 100 ፓርቲዎች አሉ እንበል፣ ዛሬ 27ቱ ፈርሰዋል ። ኢትዮጵያ አንድ መሬት ነች ። 100 ካርታ ሰሪዎች 100 ካርታ ስለሰሩ መሬት መልከ ምድሯን አትለውጥም ። ያ የተሳሳተ ካርት ይዞ የሚነዳው ነው ዞሮ ዞሮ ሲታጠፋ ፣ መንገድ ሲስት ነው መንዳት የሚያቆመው ። እነዚህ ያበሻ አገር ፖለቲከኞች ናቸው። ይህ ሃቅ አይገባቸውም !

አሁን የመንግስት፣ የፓርቲ ፣ የሚዲያ ካርታ ሰሪዎችን አስተውሉ ፣ ሁሉም የነሱ ካርታ እውነተኛው ጂፒኤስ እንደ ሆነ ነው የሚቀባጥሩት ። አንድ መሬት ግን 100 የተለያየ ካርታ ካለው 99ኙ ወይም ሁሉም የተሳሳቱ ናቸው ማለት ነው።

ይህን በጣም ቀላል ሳይንስ አንዳቸውም አንድም ቀን አያነሱትም ፣ ለዚህ ነው ኢትዮጵያ በጭለማ የሚነዱ፣ መሬቷና ካርታቸው የማይገናኝ ፣ ኢንተለጀንስ የተነፈጉ ደናቁርት ፖለቲከኞች እንደ አረም፣ እንደ አሸን የፈሉባት አሳዛኝ አገር ሆና ያለችው ።
Last edited by Horus on 16 May 2020, 14:44, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ካርታ መሬት አይደለም ፤ ሕገ መንግስት ካርታ ነው ፤ ኢትዮጵያ መሬት ነች ! ያቢይ ካርታ ኢትዮጵያን አይመስልም !! በቃ

Post by Horus » 16 May 2020, 03:48

የትግሬ ካርታ የኢትዮጵያ ካርታ አይደለም ። ይህ በተግባር ታይቷል ። አሁን የኦሮሞ ካርታ የኢትዮጵያ ካርታ አይደለም፣ ሺ ግዜ ቢለፈፍ ቢገፋ የኢትዮጵያ ካርታ አይሆንም። ማንም ወታደራዊ ሃይል የራሱን ካርታ ሰርቶ ዞሮ ዞር እስከ ሚወድቅ ይባዝናል እንጂ መሬቷን ማለትም የሪያሊቲን ህላዌ የመለወጥ ሃይል የለውም ። ለዚህ ነው ዲክታተር ሁሉ ለፍቶ ለፍቶ የሚወድቀው ።

አቢይ የዎያኔ ቆሻሻ ካርታ እለውጣለሁ ብሎ ስልጣን ያዘ ። አሁን የዚያ ውድቅ ካርታ ባለቤት ሆኖ ቁጭ! አሁን እንግዲህ ያለው የዎያኔ ህገ መንግስት ሳይሆን የኦፒዲኦ ካርታ ነው ። ይህ ነው ሃቁ !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ካርታ መሬት አይደለም ፤ ሕገ መንግስት ካርታ ነው ፤ ኢትዮጵያ መሬት ነች ! ያቢይ ካርታ ኢትዮጵያን አይመስልም !! በቃ እና ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Horus » 16 May 2020, 04:28

የአቢይ የሰማይ ስባሪ የሚያክለው ስህተት የመልስ ዜናዌን ምናብ ልብ ወለድ ብልጽግና የሚባል የሰው ልጅ ፍልስፍና ነው ብሎ 100 ሚሊዮን ሕዝብ እስከነ ምሁሮቿ ሊመራ፣ ብርሃን ሊሰጥ ቃጣው ። ብልጽግና የሚባል ፊሎሶፊ የለም፣ ኖሮ አያቅም ። ኢኮኖሚክስ የሚባል ዲዝማል ማለትም ደካማ የሶሺያል ሳይንስ አለ ፣ ባብዛኛው አይሰራም ። ካርታ ነው ! እጅግ ቀርፋፋ ካርታ ፣ ያ ነው ብልጽግና ተብሎ በኦሮሞ ቄሮ የሚሰበከው ድንቁርና ።

አቢይ በመሰረቱ ትልቅ ችግር ላይ የወደቀው ወደ ፊትም ትልቅ ችግር ያለበት እውነተኛዋ ካርታ ኢትዮጵያ እንጂ ዛሬ ወንበር የተቀመጠው አላዋቂ ካርታ ሰሪ አይደለም ። ይህን እሱ አያቅም፣ እንደ ሜታፎር ለስብከት ነው ሚጠቀንበት ።

መደመር የሚባል ፍልስፍና ሳይንስ የለም ። እርሱት ፣ ብልጽግና ምናምን የቻይና ስብከት ፕሮፓጋንዳ ነው ። ያለችው እውነታ ኢትዮጵያ ትባላለች !!! እሷን ምን እንደ ሆነች ስትገነዘቡ ያኔ ኢንተለጀንት ከሚባሉት ትደመራላችሁ ፣ እስከዚያ ድራማው ይቀጥል !!

ኢዜማ እንዲሁ ሌላ ሌላ ነገር ከመቀባጠር መጀመሪያ የሰውን ልጅ ክብርና ልዕልና ፣ ምንም ይሁን ምን ነጻነት ቁጥር አንድ ማድረግ ነበረባቸው ። ነጻ ያልሆነ ሕዝብ ፍትህ ምን እንደ ሆነ ሊያቅ አይችልም ። ነጻ ያልሆነ ሕዝብ እኩልነት ምን እንደ ሆነ፣ ብልጽግና ምን እንደ ሆነ ሊያቅ አይችልም ። ይህ ነው ከመሬቱ ጋር የማይመሳሰል ካርታ ማለት ።

ራሽናል ኢኮኖሚክ ማን ማለትም የኢኮኖሚ ብልጠቱን ለማረጋገጥ ነው ሰው የተፈጠረው የሚለው የግሪኮችና የላቲኖች ስህተት አሁን ተሽሮዋል። ራሽናሊዝም ዉሸት ነው።
ሰው ሚያስበው በደመ ነፍሰ ስጋው ነው ። ያ ነው መሬቱ ። የነካንት እና የነ አዳም አስሚዝ ካርታን እርሱት ። ሰው 90% በስሜቱ 10% በሪዝን(አመክዮ) ይወስናልና መሬቱ ስሜቱ ነው ። የሰውን ስሜት የማያሳይ ካርት ለጉዞ ፋይዳ የለውም ።

በሁለቱ ፓርቲዎች ውስጥ የታጎሩ ካርታ ሰሪዎች ናችው ድራማውን የሚተውኑት እንጅ ኢትዮጵያን የሚመስል ካርታ ቢኖራቸው 110 ሚሊዮን ሕዝብ መንገድ ጠፍቶት እንዲህ ባልታመሰ ነበር ።

ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ናት !!
Last edited by Horus on 16 May 2020, 14:49, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Horus » 16 May 2020, 05:17

ይህን ቪዲዮ ስሙ

ይህ ሁሉ ንትርክ ያለው የማይረባ ካርታ ይዘው አንድ መድረሻ የሚመኙ ድኩማን መሪ ተብለው ስለ ተጎለቱ ነው። ሕገ መንግስቱ የተሳሳተ፣ የማያደርስ ካራታ ነው !

በዚህ ውይይት ኤርሚያስ እጅግ ትክክል ነው

Last edited by Horus on 16 May 2020, 16:34, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Horus » 16 May 2020, 05:38

ዎያኔት
ጥገኛ
ወታደርታኛ
ባንዳ

ኤርሚያ 100% ትክክል

የትግሬ ሕዝብ ዎያኔ ደጋፊ ነው በቃ !!

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Horus » 16 May 2020, 13:43

ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ሰርተው የሚበሉ ሕዝብ እንጂ ደንቆሮ የፓርቲ ነጋዴዎች አትፈልግም። 5 ፓርቲዎችን አደራጅቶ የቀሩትን ሁሉ መሰረዝ ግዴታ ነው ። ያ ካልሆነ ሁሉ ሌባ ማለት ነው ።
Last edited by Horus on 16 May 2020, 16:35, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Horus » 16 May 2020, 15:05

ይህን ውይይት ስሙ ። እነ መለስ የጠፈጠፉትን የትግሬ ካርታን ለኢትዮጵያ መንገድ መሪ ለማደግ ሲለፉ አስተውሉ ። እጅግ ቀላል እና ቀጥተኛው ስራ ወደ መሬቱ ወርደው ህዝቡን ቢጠይቁት ምን መደረግ እንዳለበት ውነተኛውን ካርታ ሊሰጣችው ሲችል አንዱን የማይረባ ካራታ በራሳቸው ምናብ ሊያርሙ ይፍጨረጨራሉ ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Horus » 16 May 2020, 16:50

አንድ አገር እውነተኛ መልካም ሁሉንም የሚያከብር ፣ ሁሉንም የሚወክል መሪ ካላትና ህዝቡ ዋና ዋና በሚባሉ ነግሮች ላይ ሃሳቡን የሚጭንበት ሴራ ከሆነ፣ ካለ። አንድ አገር ያለ እገመንግስት ሊኖር ይችላል ። ያ ደሞ ወያኔ ከሞጫጨረው የራሱ መስረቂያ ልብ ወለድ ሺ ግዜ ይሻላል።

ዛሬም ቢሆን ምርጫ ዛሬ ይሁን ወይስ የዛሬ 10 አመት ብሎ ከመነታረክ አሁን ያለው መንግስት ተብዬ የኦሮሞ ካድሪዎች ስብስብ የፖለቲካ ስልጣን ከሁሉም አካባቢና ጎሳ ከመጡ ሌሎች ካድሬዎች (ልሂቃን ተቢዪዎች) ጋር መጋራት ነው ያልበት ። ያለው ክርክር የስልጣን ድርድር የሚመለከት ነው ። ነገ ምርጫ ተደርጎ የኦሮሞ ካድሬ ኮሮጆ ሰርቆ ህጋዊ ነኝ ሊል ይችላል። ስለዚህ ይህ አሁን ያለው ጉንጭ አልፋ ይዘቱ ምንድን ነው ብላችሁ ጠይቁ? መልሱ አንድ ነው ፣ ስልጣን !!! በቃ

አቢይ ስልጣን መካፈል፣መጋራት የማይፈልግ፣ አፈጮሌ በሁለት ማንኪያ ሚበላ ብልጥ ነው ። አንዱ ማንኪያው የትግሬ ዎያኔ ካርታ ሕገመስግስት የሚባለው መግዣ ልብወለድ ነው። ሌላ ማንኪያው ጥገና መደመር ምናምን የኦሮሞ ጎረምሶች ክለብ ነው ።

በዚህ አይነት ቀውሱ ገና መጀመሩ ነው ~~
Last edited by Horus on 17 May 2020, 01:19, edited 2 times in total.

sun
Member+
Posts: 9325
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by sun » 16 May 2020, 20:06

Horus wrote:
16 May 2020, 02:58

ካርታ መሬት አይደለም ፤ ሕገ መንግስት ካርታ ነው ፤ ኢትዮጵያ መሬት ነች። ማለት የዎይኔ ካርታ፣ የብልጽግና ፓርቲ ምናምን ካርታዎች ናቸው ፣ ፓርቲ ተብዬዎች ሁሉ ካርታዎች ናቸው። በአንድ ቃል በእውነተኛው መሬት እውነተኛ ሪያሊቲ እና በፖለቲካው ካርታ ልብ ወለድ መሃል ያለው የሰማይና የመሬት ያክል ልዩነት አለማወቅ ድድብና ነው ።

የጎሳ ፖለቲካ፣ የጎሳ ፓርቲዎች፣ የጎሳ ቅዠቶች ሁሉ ካርታዎች ናቸው ። አንጎልና ወረቀት ላይ ያሉ ምልክቶች ሰዕሎች ሁሉ ካርታ ልብ ወለዶች ናቸው። እነዚህ ሁሉ በራሳቸው ምናብ፣ ያንጎል ደመና ፣ ያንጎል መና ተሳፍረው የነሱን ሚራጅ እንደ እውነተኛው አለም ፣ እንደ መሬት የሚቀባጥሩ ሁሉ በመሰረቱ ደደቦች ናቸው ።

Wushet! :mrgreen:

Flip flop unstable wet ar$$$ hole baboon Chimp stop smoking too much and braying like an old donkey non stop, thinking that there is only one way and that way is your only way since there is no other way. Even my good Gurage friend Zabarga is rolling all over the floor again and and again and laughing loud at your flip flopping twerking dance presentations. Moshlaaqqaa tultullaa hulla!
:lol:

sun
Member+
Posts: 9325
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by sun » 16 May 2020, 20:34

sun wrote:
16 May 2020, 20:06
Horus wrote:
16 May 2020, 02:58

ካርታ መሬት አይደለም ፤ ሕገ መንግስት ካርታ ነው ፤ ኢትዮጵያ መሬት ነች። ማለት የዎይኔ ካርታ፣ የብልጽግና ፓርቲ ምናምን ካርታዎች ናቸው ፣ ፓርቲ ተብዬዎች ሁሉ ካርታዎች ናቸው። በአንድ ቃል በእውነተኛው መሬት እውነተኛ ሪያሊቲ እና በፖለቲካው ካርታ ልብ ወለድ መሃል ያለው የሰማይና የመሬት ያክል ልዩነት አለማወቅ ድድብና ነው ።

የጎሳ ፖለቲካ፣ የጎሳ ፓርቲዎች፣ የጎሳ ቅዠቶች ሁሉ ካርታዎች ናቸው ። አንጎልና ወረቀት ላይ ያሉ ምልክቶች ሰዕሎች ሁሉ ካርታ ልብ ወለዶች ናቸው። እነዚህ ሁሉ በራሳቸው ምናብ፣ ያንጎል ደመና ፣ ያንጎል መና ተሳፍረው የነሱን ሚራጅ እንደ እውነተኛው አለም ፣ እንደ መሬት የሚቀባጥሩ ሁሉ በመሰረቱ ደደቦች ናቸው ።

Wushet! :mrgreen:

Flip flop unstable wet ar$$$ hole baboon Chimp stop smoking too much and braying like an old donkey non stop, thinking that there is only one way and that way is your only way since there is no other way. Even my good Gurage friend Zabarga is rolling all over the floor again and and again and laughing loud at your flip flopping twerking dance presentations comedian.. Moshlaaqqaa tultullaa hulla!
:lol:
Two Zebra buddies share a joke and have a nice time joking and laughing. The natural world has answered our prayers for a bit of respite from the daily dooms and gloom.

https://edition.cnn.com/travel/article/ ... index.html

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Horus » 16 May 2020, 21:10

አቢይ አህመድ ስልጣን መካፈል አለበት ። ፖለቲካ ሁሉ የስልጣን ጥያቄ ነው ። አቢይ ስልጣን መካፈል የማይሻ ከሆነ መደመር ማለት ቀልድ ነው። አቢይ የተልያዩ የኢትዮጵያ ምሁራንን ማካፈል አለበት በቃ !!

Last edited by Horus on 17 May 2020, 01:20, edited 6 times in total.

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Sam Ebalalehu » 16 May 2020, 21:37

I and all ER members here are free to disseminate our political views. We probably , at least some of us, only are indebted to our conscience. Other than that we are free to argue our fantasy as a fact. Abiy cannot share that luxury ; he is a leader. Every speech he makes , action he takes are interpreted differently in Ethiopia , usually based on geography. I am as impatient as you get when it comes to Ethiopian politics, but still I believe Abiy has transformed Ethiopia somehow.
When he took power, even Berket and Lidetu were not sure he stayed in power for months. They went to Mekele to be in good faith with TPLF. Adid of the Ethiopian Somalia did not acknowledge the TPLF was not in control until he was thrown to prison.
Yes, we had seen in Gondar more tribes who were dominated suddenly as soon as Abiy came to power. In Oromia, Dorzes were killed in broad daylight. Universities had become a place where students are being killed for who they are. People rightly worried Abiy had not understood the gravity of the problem Ethiopia was facing.
Today, Ethiopia is in much better position that she had been twi years ago. But some still say Ethiopia is a mess. Why , because they choose to understand Ethiopia based on their personal interest, not fact.

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Horus » 16 May 2020, 23:32

ሳም፡
እኔ እዚህ ሃረግ ላይ ለማለት የሞከርኩት በጣም ቀላል ነገር ነው። ያልኩትም አቢይ ካለው ተነስቼ ነው። አቢይ በብዙ ነግሮች ሊሳካለት የቻለው የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዛኞቻችን እንዲሳካለት ስለፈለኝን ስለተባበርነው ጠላቶቹን ስላዋከብንለት ነው ። እሱ አንድ ሰው ነው። በቃ ! እሱ አንድ ቀን ምን ብሎ ነበር መሰለህ? ለውጡ ኢህአደጋዊ ነው ብሎ ነበር።

የሰው ባህሪና የሰው ተግባር ክንቴክስት አለው። ተያያዥ ነገሮች አሉት ። ቅደም ተከእል አለው ። ዛሬ የምንሰራው ነገ ከንምንሰራው የተያያዘ ነው፣ወዘተ ። ለምሳሌ ሕገ መንግስቱን ተመልከት ። ይህ ወረቀት መለውጥ አለበት። እሱም በዚያ የሚያምን አስመስሎ ነበር። አሁን ለምን አይሻሻልም? ሲባል አይ በህዝብ የተመረጠ መንግስት እስከሚቆም ተባለ ። እሺ ዴሞክራሳዊ ምርጫ ሚፎካከሩ ፓርቲዎች ተደራጁ ማንም ዩሁን ማ የተሻለው ያሸንፍ ተባል። መልካም ! አሁን ግን የራሱ ያቢይ 40 ሺ ካድሬዎች በየክልሉ ተስግስገው ሌሎች ፓርቲዎች እንዳይደራጁ ሲዋከቡ ሲታሰሩ አንድም ቀን አቢይ ወጥቶ ይህ ሕገ ወጥ ብሎ ተቃውሞ ገስጾ አያቅም ።

ማለትም ከወዲሁ የብልጽግናን አሸናፊነት እያመቻቸ ነው። ከዚያም ይህን ቆሻሻ የጎሳ ሰራት ዘላለማዊ ሊያረግ ነው ። አቢይ ከልቡ ከሆነ የተልያዩ አመለካከት ያላቸው ሰዎች በመንግስቱ ውስጥ ሲያስገባ ብቻ ነው ንግግሩን ማመን የሚቻለው።

ለምሳሌ ኢዜማ ጽጥ ብሎ መቀመጡ ትልቅ አደጋ ነው። ወይ በግልጽ ከብልጽኛ መርጅ ያርግ፣ ወይ ትክክለኛ ችሪቲክ ባቢይ ላይ ማቅረብ አለበት ።

ስልጣን ያባልጋል፤ ፍጹም ስልጣን ፈጽሞ ያባልጋል !!!
Last edited by Horus on 17 May 2020, 00:47, edited 1 time in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Ethoash » 17 May 2020, 00:32

can u explain to me this

የጎሳ ፖለቲካ፣ የጎሳ ፓርቲዎች፣

if one የጎሳ ፓርቲዎች፣ if their member speak in Afan oromo would we call them የጎሳ ፖለቲካ፣ የጎሳ ፓርቲዎች፣ but if their member speak Amharic we call them Ethiopian party.. can u make me understand this logic

most so called የጎሳ ፖለቲካ፣ የጎሳ ፓርቲዎች፣ speak more then two language for example Joywar speak two langauge but can u name one an Ethiopian party leader who speak two language beside Amharic ...

as u can see all so called Ethiopian party r an Amhara party.. hence that make them የጎሳ ፖለቲካ፣ የጎሳ ፓርቲዎች፣

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Horus » 17 May 2020, 00:53

ኢቶአሽ

እኔና አንተ በዚህ ነገር ላይ አንተ ኢአር ከገባህ ጀምሮ ተከራክረናል። ሌላ ሰው ከጠየቀኝ እመልሳለሁ ። አንተ የትግሬ ካርታ ምናብ ሂሉስኔሽን የኢትዮጵያ ሪያሊቲ አደርጋለሁ ብለህ ስትቃዥ አሁን ላይ ደርሰናል ። ያንተ ጥያቄ ታሪክ መልሶታል። በቃ !!!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Ethoash » 17 May 2020, 01:01

Horus wrote:
17 May 2020, 00:53
ኢቶአሽ

እኔና አንተ በዚህ ነገር ላይ አንተ ኢአር ከገባህ ጀምሮ ተከራክረናል። ሌላ ሰው ከጠየቀኝ እመልሳለሁ ። አንተ የትግሬ ካርታ ምናብ ሂሉስኔሽን የኢትዮጵያ ሪያሊቲ አደርጋለሁ ብለህ ስትቃዥ አሁን ላይ ደርሰናል ። ያንተ ጥያቄ ታሪክ መልሶታል። በቃ !!!
i accept your reply as Amhara party by the name of Ethiopia is just a cover name for የጎሳ ፖለቲካ፣ የጎሳ ፓርቲዎች፣

can u name one Amhara who fought for oromo right or golden right they dont why because they r የጎሳ ፖለቲካ፣ የጎሳ ፓርቲዎች፣

you cant fool the oromo .. if u cant fool the oromo the buck stop here if u want to push more then this what awaiting u is civil war.. no self respecting oromo will go back to the old day.. meles the founding father of oromia and fed system put the last nail in the coffin... it is dead case.. just move on with your Ethiopian song..

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Horus » 17 May 2020, 01:25

Ethoash wrote:
17 May 2020, 01:01

ትግሬ፣ ኦሮሞ ምናምን ኢትዮጵያን ተቆጣጥሮ ሌላውን ለመግዛት ። ለመዝረፍ ነው ። ስልጣን ገንዘብ ሌብነት .. የእኔ መልክት ለዎያኔ ትግሬ ሌቦች ያልኩትን ነው። ኢንተለጀንስ ካለው ይግባህ !

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Horus » 17 May 2020, 01:58

የዘር ፖለቲካ ለሚነግዱ ይህን ይስሙ

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኢትዮጵያ መሪ የሌላት የጨረባ መንገደኛ ፤ ያቢይና የኢዜማ ግዙፍ ስህተቶች?

Post by Ethoash » 17 May 2020, 03:00

Horus wrote:
17 May 2020, 01:58
የዘር ፖለቲካ ለሚነግዱ ይህን ይስሙ
i have one question ... if Golden and oromo said we want የዘር ፖለቲካ ምን ልታረጋቸው ነው። ጦር ልከህ ልታንበረክካቸው ነው። ለአባት ህም መንጌ አልሆነለትም ኤሪትራን ሊያንበረክክ ፈልጎ ነበር ኢትዬዽያዊ ለማረግ ወይም አማራናይዝድ ለማረግ ። ኤርትራኖች አሻፈረኝ አሉ። ደርግ ገጠማቸው አይቀጡ ቅጣት ቀጥተው ዙምባቡዬ ላኩት ።

Post Reply