Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አባይ፣የግብጽ ሕይወት፣ ብርሃን ባይኖር ግብጽ በጭለማ ትኖር ነበር ! አባይ ባይኖር ትጠፋ ነበር !! ግብጽ ያለ ኢትዮጵያ ሰውነት ያለ ነፍስ ማለት ነው !!!

Post by Horus » 14 May 2020, 02:28


እኔ ሆረስ ነኝ ፣ የግብጽን ምስጢር አቃለሁ ። ኢትዮጵያ የፈጣሪ አገር የተባለችው በአምላክ አባይ በዛሬ የግብጽ ወራሪ የቱርክ ወታደር አረቦች ሳይሆን በወንድሞቻችን አባይን እንደ አንድ አምላክ ባመለኩት ጥንታዊ ግብጾች ነው የአምላክ አገር ብለው ነበር እስከ ጊቤ እስከ ፑንት እየመጡ ያድኑ ይደሰቱ የነበረው ። አሁን የማንም ቅኝ ተገዥ ወራሪ አረብ የራሳችንን ዉሃ አትጠጡ ማለት ሲቃጣው እጅግ ያናድዳል ፣ ንግስት ሃሽፕቱት (ኢጂፕታይት) በመቃብሯ ታለቅሳለች ። ለዚህ ደሞ አበሻ ብቁ ሆኖ መገኘት ይኖርበታል ! (ስለ አምላክ አባይ ከታች ተመልከቱ ታች ሊንክ)

ለምን አልሲሲን ማሸነፍ እንደ ምንችል ....

1
አለም በሙሉ በኮሮና እስር ቤት እየማቀቀ ነው። ሌላ ቀርቶ አንድ የጦር ሃይል ምንም ነገር ለማድረግ አፉን ሸፍኖ 6 ጫማ ተራርቆ መሆን አለበት የሚዋጋው ። ይህን መሰል የጦር ልምምድ ያደረገ አንድ ያለም የጦር ሃልይ የለም ። በአንድ ቃል የምድር ጦር፣ የቡድን ወትድርና አሁን ከጥቅም ውጭ ናቸው።

2
አሜሪካ በራሷ ደደብ ፕሬዚዳንት ሳቢያ ሕዝቧ እንደ ቅጠል እየረፈ ያለች በቅጽበት ውደ ታዳጊ አገርነት ወደ ድሆች መከማቻ አገርነት እየተለወጠች ባለችበት ሰአት የግብጽ ለማኝ ጄኔራሎች ፍላጎት ሁሉ የሚንከባከብ አሜሪካ ያለበት ወቅት አይደለም። በተለይ በ6 ወር ውስጥ መንግስት የሚለወጥ ምርጫ እየመጣ ከባድ ውሳኔ ወስጥ የሚገቡበት ግዜ አይደለም።

3
የግብጽ ወታደሮች ቀደም ሲል በሰሩት ስህተት ሳቢያ አሁን በኮሮና እያለቁ ያሉት የወታደሩ አባልትና ጄኔራሎች ጭምር ናቸው።

4
አውሮፓም እንግሊም በራሳቸው የወረርሽኝ መአት ተምጠደዋል ።

5
ቻይናና አሜሪካም ተቃቅረዋል ።

6
ሳዉዲ አረቢያ ኒው ዮክን በማስመተታ የቴረሪዝም መረጃ ስለተያዘባት ያለባት የቢሊዮኖች $ ክስ ብቻ ሳይሆን ባሜሪካ ሕዝብ እየተጠላች ነው ።

7

ኢትዮጵያ ሱዳንን፣ ደቡብ ሱዳንን እና ሱማሌን በቅርበት መያዝ ብቻ ነው ያለባት ።

8
ግብጽ የምድር ጦር ከላከች አቢይ የምኒሊክን ክተት ያውጅ አበሻ የቀረውን ይጨርሰዋል ።

9
ግብጽ አይ ብላ በሆነ የተውሶ ኢተር ክንትኔንታል ሚሳይል አባይን ካፈረሰች፣ ያበሻ ዘር አባይን መርዝ ለውሶ ግብጽ እንዲደርስ ማድረግ ነው ። ደሞ ግብጾች ይህን ማድረግ እንደ ምንችል አወቀው ቢራመዱ ነው ጥሩ ነገር።

10
ለዚህ ሁሉ አስርቱ ቃል ፍጹም ቁም ነገሩ የኦሮሞና ትግሬ ባለ ትናንሽ አንጎሎች አደብ ግዙ ይባሉ ። አቢይም ጅብ በቀደው አምባገነን ለሆን ሳይመኝ አገሩና ሕዝቡን አንድ የሚያደርግ ሚዛናዊ ስራ ይስራ።

ይሀው አባይን አባይ ብለው በአምላክ ስም ስም የሰጡት የጥንት ግጾች ናቸው ። አባይ ማለት ብኮፕት የህይወት ምንጭ ማለትነው ።


https://en.wikipedia.org/wiki/Hapi_(Nil ... References
Last edited by Horus on 29 May 2020, 21:23, edited 14 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ያበሻ ዘር ብልህ ከሆነ ግብጽን ማሳፈሪያ ግዜው አሁን ነው። የሚሞላው ነገር ቶሎ ሙሉት ! ለምን?

Post by Horus » 14 May 2020, 02:58

ኢትዮጵያ ያባይ እስትራተጂዋ እንደ ሸርሙሙጣ በምትለወጠው የሱዳን ወዳጅነት ላይ አቆማ ከሆነ ሁሉን ነገር ብንተወው ይሻላል ። ሱዳን ለራሷ ስትል ነው እኛ መደገፍ ያለባት ።

Last edited by Horus on 14 May 2020, 04:29, edited 1 time in total.



Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የግብጽ ህይወት ያለው በኢትዮጵያ እጅ ነው፤ ኢትዮጵያን ማስፈራራት ለመጥፋት ነው ለምን?

Post by Horus » 14 May 2020, 03:45

አው እንዳንተ ያሉ የንግዴ ልጆች በፌሪኦች ዘመንም የነበሩ ይመስለኛል !! አንተኮ ማሰብ የምትችለው ባንጎልህ ክል ነው ፣ በቃ !! አስታ ላቪስታ !!!

EthioRedSea
Member
Posts: 4089
Joined: 31 Aug 2019, 11:55

Re: የግብጽ ህይወት ያለው በኢትዮጵያ እጅ ነው፤ ኢትዮጵያን ማስፈራራት ለመጥፋት ነው ለምን?

Post by EthioRedSea » 14 May 2020, 04:04

Ethiopia has more power than you and your likes think.
The refugees are better off in their country. Most are not from poor families.
As to the war against Egypt, Ethiopia has enough fuel to run the war machinery.
As Ethiopia runs the hydroelectric power, there will be more electric cars and tanks.
Ethiopia will have a war economy, where everything will be rationed.
Ethiopia could defeat Egypt and force Egypt to sign a treaty that could give Ethiopia a chance to control the Suez canal and The Red Sea.

I hope there is war between Ethiopia and Egypt. We cannot control Egypt without defeating it militarily. Ethiopia can afford to loose a million people or more. The separatist movements
will be controlled by Ethiopia as the majority of the people are against secessionist movements. Ethiopia should crash the somali separatist and also Tigray separatist movements at the same time if they are waging war against Ethiopia.

Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የግብጽ ህይወት ያለው በኢትዮጵያ እጅ ነው፤ ኢትዮጵያን ማስፈራራት ለመጥፋት ነው ለምን?

Post by Horus » 14 May 2020, 04:26

የአለም መናወጥና ያረብ መተራመስ ለኢትዮጵያ ትልቅ እድል ነው ። ሕዝባችን ስደት ቶት አገሩን ያልማ ። ቴዎድሮስ ከእንግሊዝ ታግሎ የሞተው ለዚህ ነበር ። ዮሃንስ ከድርቡሽ ታግሎ የሞተው ለዚህ ነበር ፣ ሚንሊክ (ስሙ ለዘላለም ይክበር) ያንን ወራሪ ላይ የዘመተበት ለዚህ ነበር ፣ እስቲ ዛሬ እነ አቢይ የሚጎሽሙትን ነጋሪት ምን እንደሚል በጉጉት እንጠብቃለን !







Tiago
Member
Posts: 2050
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: አባይ፣የግብጽ ሕይወት፣ ብርሃን ባይኖር ግብጽ በጭለማ ትኖር ነበር ! አባይ ባይኖር ትጠፋ ነበር !! ግብጽ ያለ ኢትዮጵያ ሰውነት ያለ ነፍስ !!!

Post by Tiago » 15 May 2020, 09:33

Ethiopia has these at its disposal ,if the ungrateful and swell-headed arab immigrants /Egyptians/ want to play with fire. namely atomic number 33. Arsenic and atomic number 92. Uranium. simply poison the river at the border with arsenic or turn it into dangerous radioactive river for years to cone.


Naga Tuma
Member+
Posts: 5540
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ፈጣሪ አፓይ፤ የግብጽ ህይወት ያለው በኢትዮጵያ እጅ ነው፤ ኢትዮጵያን ማስፈራራት ለመጥፋት ነው ለምን?

Post by Naga Tuma » 29 May 2020, 19:48

Horus wrote:
14 May 2020, 04:57
For those who want todo deeper search into the mystery of Hapi (Abai)
http://www.egyptianmyths.net/hapi.htm
Horus,

Thank you for sharing the story about Hapi and some ancient history of our region.

ሁለት ያልተቋጩ ኣስተሳሰቦች ኣሉ።

፩ኛ፥ ስግመንድ ፍሩድ ስለ ሙሴ ታሪክ መነሻ እና መድረሻ ጽፎ ለታሪክ ኣስቀመጠ። ኣህመድ ኦስማን ስግመንድ ፍሩድ ከጻፈዉ ተነስቶ ስለ ሙሴ እና ፈረኦ ኣክናተን በቀጣይነት ጽፎ ለታሪክ ኣስቀመጠ። ቢሆንም ኣህመድ ኦስማን የጻፈዉ ታሪክ የተቋጨ ሳይሆን ተንጠልጥሎ የቀረ ነዉ። ይህንን የተንጠለጠለ ታሪክ የምያመለክቱ ኣህመድ ኦስማን ብያንስ የሚከተሉትን ሁለት ተጨማሪ መጽሃፎች ጽፎ ኣስቀምጧል። እነዚህ ተንጠልጥለዉ የቀሩ ስራዎች ጭላልንጭል እዚህ የምታዩ ይመስላል።

Christianity: An Ancient Egyptian Religion

Stranger in the Valley of the Kings: Solving the Mystery of an Ancient Egyptian Mummy

፪ኛ፥ ሃፓይ ኢትዮጵያዊ ነበራ ወይስ ሀበሻ ነበረ? ንግስት ሳባ ኢትዮጵያዊ ነበረች ወይስ ሀባሻ። የታሪክ ቀጣይነት (continuity) ከኢትዮጵያዊነት እና ሀበሻነት መሆን ትልቅ ልዩነት ኣለዉ። የንግስት ሳባ ታሪክ ቀጣይነት እና የልጇ ታሪክ ቀጣይነት መካከል እንኳን ትልቅ ልዩነት ኣለ። ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ በጥልቀት ኣጥንተዉ የጻፉት ፕሮፌሰር ዶናልድ ለቪን ስለዚሁ ታርክ ቀጥይነት ግልጽ ኣለመሆን የሁለት ሺህ ኣመታት በላይ የቆየ የማንነት ትግል ነዉ ብለዉ ሀግቧል።

እነዚህ ሁለት መሰረታዊ ሃሳቦች ጥልቅ በሆነ የታሪክ ጥናት የልተቋጩ ወይም ያልተደመደሙ ይመስለኛል።
Last edited by Naga Tuma on 03 Jun 2020, 23:10, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አባይ፣የግብጽ ሕይወት፣ ብርሃን ባይኖር ግብጽ በጭለማ ትኖር ነበር ! አባይ ባይኖር ትጠፋ ነበር !! ግብጽ ያለ ኢትዮጵያ ሰውነት ያለ ነፍስ !!!

Post by Horus » 29 May 2020, 21:10

Naga Tuma,
ይገርማል፣ ይህን ነገር ከለጠፍኩት ገና ሁልት ብቻ ነው ግን እርስት አግርጌዋለሁ ። ይሀውልህ ፤

ስለ ግብጽና የክርስትና ሃይማኖት ያሳየሀው መጽሃፍ አላነበኩትም ። ነገር እኔ በነገሩ ላይ ያለኝ ግንዛቤ ይህ ነው ። በክርስትና እምነት ውስጥ ያሉት መሰረታዊ ጽንሰ ነገሮች፣ ምሳሌዎች፣ ሜታፎች፣ ፋቡላዎች ከሞላ ጎደል ከግብጽ የተወሰዱ ናቸው ። ስለ ስጋና ነፍስ፣ ስለ ጽድቀትና ኩነኔ፣ ስለመሞትና መነሳት (ትንሳኤ) ወዘተ ፤ ሁሉ የግብጽ ሃሳቦች ናቸው። ስለዚህ የመጀመሪያ በአንድ ፈጣሪ ያመኑና ያንድ አምልካ ሃይማኖት የሰጡን ግብጾች እንጅ አይሁዶች ወይም ሌሎች አይደሉም። የሴማዊያን አምላክ ኤላ፣ ኤሎ፣ ኤሎሄ የግብጹ ራሃ የጸሃዩ አምላክ ነው። ዛሬ በኦርቶዶክስ እምነት፣ አቡን፣ አሜን የሚሉት ጽንሶች አለምንም ለውጥ የግብጾቹ ነው። ስለዚህ እኔ ምንም ጥርጥር የለኝም ። የጸሃይ አምልኮም ቢሆን ዛሬ የኛ ቄሶች ሊሸፋፍኑት ቢሞክሩን በእምነቱ ዶግማ ውስጥ የሚቀደስለት የብርሃን አምላክ ነው ። ክርስቶስ ብርሃን ነው ። ኤብራሃሚክ እምነቶች የሚባሉት እስላም፣ ጁዴኢዝም እና ክርስቲና ሁሉም የሚያመልኩት የብርሃን አምላክ ነው። የሁሉ ነገር ፈጣሪ ብርሃን ስለሆነ ። ግን ያው አለማዊ ላለመባል ነገሩ ወደ አብስትራክት ጽንሰ ሃሳብ ተለውጦ በማይታይ፣ በማይዳሰስ ሃይል ተተክቷል። ግብጾች ክንክሪት ነበሩ ። ሰው ሞቶ ይነሳል ሲሉ የምርቸው ነበር ፤ ለዚህ ነው መሚውን ያኖሩለት ሁለተኛ ግዜ እንዲኖርበት !! ትንሳኤ ሙታንም (ሪሰረክሽን) ሆነ ሪኢንካርኔሽን (ቡዲዝምና ሂንዲዝም) የሚከተሉት ያው የግብጾች ሃይማኖት ነው (ታክሎበት፣ ተቀንሶበት)።

የአባይ አምላክ ሃፒ ራሱ አባይ የሚለው ስም የመጣበት ሰሩ ነው። በሌላ አባባል አባይ (ሃፓይ/Hapi) ስም የሰጡት ግብጾች ናቸው ። አባይ የሴት አማልክት ነች፣ የልምላሜ፣ የልማት፣ ወዘተ ። ኢትዮጵያ የአምላክ አገር የሚለውም ከዚህ ጋር የተያያዘ ነው። ሃባሻ (አበሻ) የሚለው አባይ ከሚለው ለቀዳ ይችላል ። ግ ን ሃባሻ ማለት ጥቁርም ነጭም ያልሆነ ቀይ፣ እሳት የሚመስል መልክ ማለት ነው ። ለምሳሌ ብሻ ማለት ቀይ ማለት ነው። ይህን ግሪኮች በቀጥታ ተጉመው እሳት የሚመስል ፊት ያላቸው ህዝቦች ያሉት ። የአረብኛው ቃል ድብልቅ ህዝብ የሚለው ያው ቀይ መልክ ያለው የነጭ አረብና ጥቁር ድብልቅ ለማለት ነው። ይህ ግን ስህተት ነው። በዘር ደረጃ ቀይ ህዝቦች አሉ ።
ባንድ ቃል አበሻና ኢትዮጵያ አንድ ቃል ነው ። ሁለቱን የተለያየ ነገር የሚያደርጉ የዘመኑ ብሄረተኝች ብዙ አይሄዱም ። ኬር

( ͡° ͜ʖ ͡°)
Member
Posts: 2312
Joined: 11 Jan 2020, 21:22

Re: አባይ፣የግብጽ ሕይወት፣ ብርሃን ባይኖር ግብጽ በጭለማ ትኖር ነበር ! አባይ ባይኖር ትጠፋ ነበር !! ግብጽ ያለ ኢትዮጵያ ሰውነት ያለ ነፍስ ማለት ነው !!!

Post by ( ͡° ͜ʖ ͡°) » 30 May 2020, 00:10

Horus wrote:
14 May 2020, 02:28

9
ግብጽ አይ ብላ በሆነ የተውሶ ኢተር ክንትኔንታል ሚሳይል አባይን ካፈረሰች፣ ያበሻ ዘር አባይን መርዝ ለውሶ ግብጽ እንዲደርስ ማድረግ ነው ። ደሞ ግብጾች ይህን ማድረግ እንደ ምንችል አወቀው ቢራመዱ ነው ጥሩ ነገር።



During the Derg era, Mengistu Hailemariam, having watched his forces suffer defeat after defeat in Eritrea, and having realized the Oromo soldiers under his command lacked the stomach for cruelty against defenseless Eritrean civilians, he sent his Recruiting Team to Tigray where he knew he would find the perfect people for the terror job he had in mind against the Eritrean people.

In Tigray, thousands of Tegaru happily enlisted into the Derg regime's terror squad that was terrorizing the Eritrean people. The Tegaru recruits quickly gained notoriety for their "ዓሳውን ለመያዝ ባህሩን መመረዝ" tactics, as they poisoned rivers and water wells with the aim of exterminating entire Eritrean towns and villages.

You idea that says "Poisoning the Nile River to exterminate 100 million Egyptian civilians" is not a new terror concept. My Eritrean people have already experienced it and we know people suffering from inferiority complex are capable of entertaining such evil acts of cruelty against innocent civilians.

Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አባይ፣የግብጽ ሕይወት፣ ብርሃን ባይኖር ግብጽ በጭለማ ትኖር ነበር ! አባይ ባይኖር ትጠፋ ነበር !! ግብጽ ያለ ኢትዮጵያ ሰውነት ያለ ነፍስ ማለት ነው !!!

Post by Horus » 30 May 2020, 00:35

( ͡° ͜ʖ ͡°) wrote:
30 May 2020, 00:10
Horus wrote:
14 May 2020, 02:28

9
ግብጽ አይ ብላ በሆነ የተውሶ ኢተር ክንትኔንታል ሚሳይል አባይን ካፈረሰች፣ ያበሻ ዘር አባይን መርዝ ለውሶ ግብጽ እንዲደርስ ማድረግ ነው ። ደሞ ግብጾች ይህን ማድረግ እንደ ምንችል አወቀው ቢራመዱ ነው ጥሩ ነገር።



During the Derg era, Mengistu Hailemariam, having watched his forces suffer defeat after defeat in Eritrea, and having realized the Oromo soldiers under his command lacked the stomach for cruelty against defenseless Eritrean civilians, he sent his Recruiting Team to Tigray where he knew he would find the perfect people for the terror job he had in mind against the Eritrean people.

In Tigray, thousands of Tegaru happily enlisted into the Derg regime's terror squad that was terrorizing the Eritrean people. The Tegaru recruits quickly gained notoriety for their "ዓሳውን ለመያዝ ባህሩን መመረዝ" tactics, as they poisoned rivers and water wells with the aim of exterminating entire Eritrean towns and villages.

You idea that says "Poisoning the Nile River to exterminate 100 million Egyptian civilians" is not a new terror concept. My Eritrean people have already experienced it and we know people suffering from inferiority complex are capable of entertaining such evil acts of cruelty against innocent civilians.


My friend, it is amazing that you had to insert Eritrea into this issue. The Eritrean experience is not on my head, it does not occupy my mind. I know it began more than 60 years ago, fought for 30 years and it has been more that 30 years since its ending . If people are still living that war then they must examine themselves. That war is not my issue.

As for Egypt's real or apparent threat and bullying, that is a reality that touches my gut. My friend, the fiction called rationalism is the creation of a mistaken Cartesian imagination. We think with our flesh and body; we reason with our existence and power. Only fools would expect reason or rationalism from Egyptian generals. Unlike your line of reasoning, the Egyptian human animal would clearly see his mistakes when he realizes the Ethiopian potential of damaging the very goods that he so foolishly demands at the expense of Ethiopian life and well-being. Yes, if Egypt thinks the unthinkable, so can Ethiopia. Keir !!

Naga Tuma
Member+
Posts: 5540
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: አባይ፣የግብጽ ሕይወት፣ ብርሃን ባይኖር ግብጽ በጭለማ ትኖር ነበር ! አባይ ባይኖር ትጠፋ ነበር !! ግብጽ ያለ ኢትዮጵያ ሰውነት ያለ ነፍስ ማለት ነው !!!

Post by Naga Tuma » 03 Jun 2020, 23:59

ሆረስ፥

በጣም ነዉ የሚገርመዉ።

ስግመንድ ፍሩድ ታሪኩን ጽፎ ያሳተመዉ ጀርመን ዉስጥ በሁለተኛዉ ዓለም ጦርነት ዋዜማ በ1939 (እ ግ ኣ) ነበረ።

እኔ እንደ ገባኝ ከኖነ የመጽሃፉ ጽንሰ ሃሳብ የእስራኤል ህዝብ በእግዝዓብሄር የተመረጠ ነዉ የሚባለዉ ወደ እነሱ የሸሸዉ ወይም የሄደዉ ቀደም ሲል የግብጽ ፈረኦን የነበረ በኋላ ሙሴ በመባል የታወቀዉ ነብይ ነዉ እንጂ የእስራኤል ህዝብ በእግዝዓብሄር የተመረጥን ነዉ ኣላለም የሚል ነዉ።

ለዚህም ካስቀመጣቸዉ መሰረታዊ መረጃዎች ዉስጥ ሁለቱ፥

፩ኛ) ሙሴ ወደ እነሱ ሳይሄድ በፊት የእስራኤል ህዝብ በያዌህ ያምን ነበረ፣ ከዛም በኋላ ሃይማኖቱ ነብዩ ሙሴ ወደሰበከዉ ተለወጠ።

፪ኛ) ግርዛትን ለመጀመርያ ጊዤ ኣምጥቶ የእስራኤልን ህዝብ ያስጀመረዉ ሙሴ ነበር የሚሉ ናቸዉ።

መጽሃፉ ወቀሳ ባይባልም እዉነታ ያለዉ የመስለኛል።

ኣህመድ ኦስማን የስግመንድ ፍሩድን መጽሃፍ እዉነት ነዉ ብሎ በመቀበል ሙሴ የትኛዉ የግብጽ ፈረኦን አንደነበረ ለይቶ ፈረኦ ኣክናተን የነበረዉ ነዉ ኣለ።

በተጨማሪም ፈረኦ ኣክናተን ኢትዮጵያዊ ከነበረችዉ እናቱ ጋር ያደገ እና የተማረ ነዉ ብሎ በመተንተን የግብጽ ስልጣኔ በዛ ምክንያት ማሽቆልቆል ጀመረ ያሚል ይመስላል።

የሁለቱን መጽሃፎች ጽንሰ ሃሳቦች እና ትክክለኛ እና ጥልቅ የሆነ የኢትዮጵያ ጥንታዊ ታሪክ ዘግቦ ያምያስቀምጥ ጥናት የምያስፈልግ ይመስለኛል።

ይህ ከሆነ የኢትዮጵያ እና የኣልም ታሪክ የበለጠ የዳበሩ እና የበለጠ ሙሉ ይሆናሉ። ለእኔ እንደሚገባኝ ከኖነ የኢትዮጵያ ህዳሴ ጥሪ ይህንን የታሪክ ጥልቀት ከመገንዘብ የመነጨ ነዉ። የጽሁፍ ኣጀማመር እና የኢትዮጵያ ፊደል ታሪክ የዚህ ታሪክ ጥልቀት ዉስጥ ሊታይ ይችላል የሚል ግምት ኣለኝ።

ከዚህ ኣይነት ጥናት ብያንስ ኣንድ የዶክተሬት ስራ መውጣት ይችላል ብዬ እገምታሉ፣ በመስኩ ስልጠናዉ እና ሙያዉ ባይኖረኝም።
Last edited by Naga Tuma on 05 Jun 2020, 16:55, edited 1 time in total.

Post Reply