Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

almaze
Member+
Posts: 5315
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: ☘☘ኢሱና አቢቹ ጸሐፊ ኤርሚያ ለገሰ አንባቢ ብሩክ ይባስ ☘☘

Post by almaze » 12 May 2020, 23:08

በስመ ኣብ፡ ወወልድ፡ ወመንፈስ ቅዱስ፡ ኣሃዱ ኣምላክ ኣሜን! :lol: :lol: :lol:

almaze wrote:
09 May 2020, 19:22
ኢሳያስ ሞተ አልሞተ እኛ ከሽማግሌ ሬሳ ጉዳይ የለንም ። የእኛ ጉዳያችን ከሉአላዊነታችን ነው ። በእኔ እምነት ኢሳያስ ማለት መለስ በቁሙ ገድሎት የሄደ ሬሳ ነው ። የመለስ ስህተት የገደለውን ሬሳ ቀብሮ አለመሄዱ ብቻ ነው ። ኢሳያስ is already politically dead. አሁን በህይወት ያለው ተንኮሉና ሽበቱ ብቻ ነው።


=============================================

ኢሳያስ የመለስ ዜናዊ ሬሳ ነው ። እኛ የሰው ሬሳ አይመለከትንም ። እኛን የሚመለከተን የአገራችን ሉአላዊነት ነው ። ስለዚህ የእኛ ጉዳይ የኢሳያስ መሞትና መኖር አይደለም ። የእኛ ጉዳይ የህዝባችን የፖለቲካ ፍላጎት መገለጫ የሆነው የፖሊሲ ነፃነት ነው ። የእኛ ጉዳይ የሸማግሌ መሞትና መኖር አይደለም ። የእኛ ጉዳይ የስርአት ጉዳይ ነው


===============================================


ሸማግሌውን እየተከታተልነው ያለነው ለልኡአላዊነታችንና ለፖሊሲ ነፃነት አደጋ ስለሆነ ብቻ ነው ። (ከዚህ ውጪ ቢኖርም ቢሞትም እኛ ግድ የለንም) ኢሳያስ የእኛ ጉዳይ የሆነው የፖሊሲ ነፃነታችን ጣልቃ ስለሚገባ ብቻ ነው ። ለሉአላዊነታችን አደጋ ካልሆነ እኛ በቁሙ ከሞተ ሸማግሌ ጋር ጉዳይ የለንም ። የፖሊሲ ነፃነታችንን ካከበረ የኢሳያስ ሞት የሚመለከተው እኛን ሳይሆን ቀባሪውንና እድርተኛው ነው ።



almaze
Member+
Posts: 5315
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: ☘☘ኢሱና አቢቹ ጸሐፊ ኤርሚያ ለገሰ አንባቢ ብሩክ ይባስ ☘☘

Post by almaze » 12 May 2020, 23:35

የባሰ አታምጣ አሉ ወ/ሮ ስንዱ ከዚህ በላይ ዉርደት አለ ? Thanks a lot Wedi Medhin Berad



https://youtu.be/EQNWUnZGrrY?t=1436

Eri luv
Member
Posts: 440
Joined: 07 Dec 2013, 03:41

Re: ☘☘ኢሱና አቢቹ ጸሐፊ ኤርሚያ ለገሰ አንባቢ ብሩክ ይባስ ☘☘

Post by Eri luv » 13 May 2020, 00:11

The awful truth.

almaze wrote:
12 May 2020, 23:01

Hawzen
Member+
Posts: 7274
Joined: 07 Jun 2012, 05:03

Re: ☘☘ኢሱና አቢቹ ጸሐፊ ኤርሚያ ለገሰ አንባቢ ብሩክ ይባስ ☘☘

Post by Hawzen » 13 May 2020, 00:39

Sister Almaze aka Eri luv,

We know you love Eritrea so much and I don't think you need to tell us. In fact, it is the dream of every citizen of the least important killil Tigray to be Eritrean or considered as Eritrean :lol: :lol: .....So, you don't need to pop up with your other name Eri luv :lol: :oops: :mrgreen:

Be proud of yourself and say Tigray luv loudly instead :lol: :lol: :lol:

Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF

almaze
Member+
Posts: 5315
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: ☘☘ኢሱና አቢቹ ጸሐፊ ኤርሚያ ለገሰ አንባቢ ብሩክ ይባስ ☘☘

Post by almaze » 13 May 2020, 01:04

"ኤርትራዊያን መቀሌን ሲጎበኙ Los Angelesን እንደጎበኙ ያህል ይሰማቸዋል" ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጂራ
.





Click here :lol: :lol: :lol: :lol:



almaze
Member+
Posts: 5315
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: ☘☘ኢሱና አቢቹ ጸሐፊ ኤርሚያ ለገሰ አንባቢ ብሩክ ይባስ ☘☘

Post by almaze » 13 May 2020, 01:13

Hawzenai ,was absolutely right. :lol: :lol: :lol:



Eripoblikan
Member
Posts: 3206
Joined: 15 Sep 2019, 13:49

Re: ☘☘ኢሱና አቢቹ ጸሐፊ ኤርሚያ ለገሰ አንባቢ ብሩክ ይባስ ☘☘

Post by Eripoblikan » 13 May 2020, 02:26

Why should us Eritreans waste our time listening to these failed cadres of Derg and Woyane when very few Ethiopians take them seriously?

Liar Digital Wey-ane!
almaze wrote:
12 May 2020, 23:01


Post Reply