Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Tog Wajale
Member
Posts: 4705
Joined: 23 Dec 2017, 07:23

Ethiopian Crops Are Destroyed By GMO, Thanks To Bill Gates & Liggaggamm Pentte Ahmed Abiyot Ali !!

Post by Tog Wajale » 07 May 2020, 22:59tlel
Member
Posts: 1032
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: Ethiopian Crops Are Destroyed By GMO, Thanks To Bill Gates & Liggaggamm Pentte Ahmed Abiyot Ali !!

Post by tlel » 07 May 2020, 23:13

Wasn't it since the hay days of Tplf that our Teff was sold to a dangerous country, Holland to patent? Idiot.
Last edited by tlel on 12 May 2020, 17:09, edited 1 time in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 23601
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ethiopian Crops Are Destroyed By GMO, Thanks To Bill Gates & Liggaggamm Pentte Ahmed Abiyot Ali !!

Post by Ethoash » 08 May 2020, 01:38

Tog Wajale

i have one story to tell u.. underደርግ አንድ የዘር አጥኚ የዘር ባንክ ከፍቶ ለ፴ እና ለ፵ አመት ያጠራቀመውን ዘሮችን ትግሬዎች በአንድ ቀን የዘር ባንኩን አፈረሱበት። ተመልከት እንግዲህ አንድ የአሜሪካ የዘር አጥኚ መጥቶ የቲማቲም ዝርያ ክኢትዬዽያ ስርቆ ሄዶዋል ሙዝም ዘር ከኛ የሄደ ነው ይባላል የቲማቲሙን የዘር እጥኚ ግን በዶኮመንተሪ አይቼዋለው የሞተ ሽማግሌ አሜሪካዊ ነበር። ለ Hunt’s ድርጅት ይመስለኛል ይህ ሽማግሌ የዘር አጥኚ መጥቶ ዘራችንን ስርቆ የሄደው።

ታድያ ለዚህ መልሱ በህታም ቀላል ነው አንድ ቦታ የዘር ባንክ ብለን ዘሮቻችንን ከስበስብነው የዘር ባንኩን ከነዘሩ ማቃጠልና ዘራችንን ማጣት ይመታል ። ታድያ ሁለት ዜዴ አለው ይህንን የጥላቻ ጦርነት የምንቋቁበት።

አንደኛ ብዙዎቻችን የቴምብር ስብቢዎች ነበርን አሁን ጌዜው ተቀይሮ ፤አንዳንድ የማይረባ ባህል ከአሜሪካ ውስደን የስለጥንን ይመስልናል ። ከዚህ ሁሉ ለምን በቤታችን ሁላችንም የዘር ባንክ አንመስርትም ። ዘር ለመቶ አመት መቆየት ይቻላል። ዘሩ በተፈለገ ግዜ ያ ዘር ሚሊዬነር ሊያረገን ይቻላልና ብናስብበት። የቡናችንም ዘሮች በማዳበሪያና በማዳቀል እየጠፉ ነው። ታድያ የቡና ዘሮችን ከድሮ ብን ይዛቸው ነበር ይት ና የት ነበርን የምንጠቀመው። እኔ ክልጅነቴ የቀመስኩት ሱካር ድንችን ጠአም ማግኘት አልቻልኩም ኢትዬዽያም ውስጥ በማዳበሪያ ብዛት ውሃ ውሃ ነው የሚለው አሉኝ። ፍርፍር በቆሎስ ።።።።።

ሁለተኛው መንገድ ደግሞ የጋሮ ተክሎችን መትከል ነው። ለምሳሌ ብዙ አይነት የሙዝ ተክል አልን በአገራችን ታድያ አንዱን ተክል መርጠን ብናራባው በጎራችን ዘሩን ጠበቅነው ማለት ንው። ልክ ነጮች የአንዲ ሺህ በላይ የውሻ ዝርያዎችን በቤታቸው ስለሚያሳድጉ እኛ የእህል ዘራችንን ጥበቃ በቤታችን ጎሮ ተክለን ዘሩን ከትወልድ ወደ ትወልድ እናሽጋግረዋልን።

ይህ ማለት መቶ ሚሊዬን ኢትዬዽያኖች የዘር ጠባቂ ሆኑ ማለት ነው ዘሩን ለማጥፋት ለሚመጣ ጠላት እንመቸውም ሁላችንም የዘር ጠባቂዎች ከሆንን።

tlel
Member
Posts: 1032
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: Ethiopian Crops Are Destroyed By GMO, Thanks To Bill Gates & Liggaggamm Pentte Ahmed Abiyot Ali !!

Post by tlel » 08 May 2020, 02:08

ምን ችግር ኣለው የሚል ቃል ጉድ ኣመጣ። የህዝብ ባህል፣ ሃይማኖት፣ ማንነት በተለይ የ ኢትዮዺያ ኣይነት የተለየ፣ በምግብ ብቻ ሳይሆን በሃይማኖት በባህል የውጭ ኣገርን መሰረት ያደረገን በምቾት በጥቅም ይተሳሰረ ስለሆነ ምን ኣይነት የወደፊቱ ትውልድና ኢትዮዺያ ማንነት መጥፋት ጥርጥር የለውም።

በሃይማኖት በኩል ፕሮቴስታንት እና ዋሃቢ ተፈራርቆ ኦርቶዶክስን ብቻ ሳይሆን፣ ማንነተን ለማጥፋት፣ ዋና ኦሮቶዶክስን በሚጠብቁ ማህበር ውስጥ ሰርገው በመግባትና በመሪነት ቦት እንደ ሶፍያ ሽባባው ኣይነት ፊት ቀደም ፕሮቴስታንት የኢትዮዺያን ማህበረሰብን በማደናገር፣ ባህልን በመጠቀም ለብዙ ሺ ኣመታት ኣምላክን የሚያምን በራሱ ዛሬ ኣይ ኣምላክ የተጀመረው በምዕራባውያን ፕሮቴስታንት ነው ብሎ ወጣቱንና ባህልን ቀስ በቀስ በውጭ ሃይል የማስያዝ ኣላማ ነው። በህዋሃት የተጀመረ፣ በጽንፈኛ በጀርመን የተመለመሉ ኦሮሞዎች ፕሮቴስታንት ቅኝ ግዚዎችን የማምለክ እንጂ ክርስቶስን እንዳልሆነ እርግጥ ነው። እንደውም፣ ስልጣን ፈላጊዎች መሆናቸው ኣይቀሬ ነበር ከኮሚዩኒስት ህዋሃት በሗላ ለዚህም ነው ፕሮቴስታንት የመሆንና ስልጣን ኣብሮ የሚሔድ ነው።ይህ ምዝሙር በጣም ይስባል፥ ከጣልያን የባሰ ጠላት ኣለን ስትል፥ ኦርቶዶክስ ማለቷ ነው። የጭስ ኣምላክ ስትል እጣንን ነው። እጣን፣ ኣይደለም በኣለም የሚጠቀሙበት መድሃኒት እንኳን በመላው ኣለም ቤክርስትያናት ቀርቶ ዛሬ የኦሮሞ ጀርመን ፕሮቴስታንቶችና እንደ ሶፍያ ሸባባው ያሚንቁት የሚያጥላሉት ኦርቶዶክስንና እጣን፣ ዛሬውኑ እጣን በየምራባውያን በኣሜሪካ በጣም ለመደሃኒነት እንኳን ለማሽተት ቀርቶ፣ እንደ ቫይታሚን እየተሸጠ ይገኛል።

ፕሮቴስታንት እንዴት ተስፋፋ ከምራባውያን በተዘረገፈው ገንዘብ እንደነ ሶፍያን መልክ፣ ችሎታን ያሚስብ ሌላው ኢትዮዺያንንም እንዲስብ ሆን ተብሎ የተቀናጀ ነው። ለዚህ ነው ከፕሮቴስታንት ፊት የተመረጡ በዘመናዊ ኣለባበስ፣ በመልክ፣ ፊት ለፊት እየተመረጡ ምስኪኑም ድሃው ኢትዮዺያዊ እንደንሱ ያልፍልኛል በማለት ይጠልፏቸዋል።
የፕሮቴስታንት ማደግ በዶር ኣብይ መሪዎችም እንደሚያድግና ኦርቶዶክስ እየመነመነ እንደሚመጣ ኣይቀሬ ነው። ክዚህ ሁሉ ሗላ ሆኖ ደሞ ኣድፍጦ የሚጠብቀው ተስፋ እየሰንፈገና ቀስ በቀስ ኢትዮዺያውያንን እየነጠቀ ያለው ሁለተኛው ደሞ የዋሃቢ እምነት ነው።

ስንት ነው ሶፍያ የሚከፈላት ይሆን የኢትዮዺያ ኣድዋ ጀግኖች፣ እኮ ኦርቶዶክስን ብለው እንጂ ፕሮቴስታንት ብለው ኣይደለም። ስለ ክርስቶስ የኣድዋ ጀግኖችን ልትነግራቸው ኣትችልም። ትልቅ ኣደጋ።
Last edited by tlel on 12 May 2020, 17:04, edited 1 time in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 23601
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ethiopian Crops Are Destroyed By GMO, Thanks To Bill Gates & Liggaggamm Pentte Ahmed Abiyot Ali !!

Post by Ethoash » 08 May 2020, 03:37

tlel wrote:
08 May 2020, 02:08
ምን ችግር ኣለው የሚል ቃል ጉድ ኣመጣ። የህዝብ ባህል፣ ሃይማኖት፣ ማንነት በተለይ የ ኢትዮዺያ ኣይነት የተለየ፣ በምግብ ብቻ ሳይሆን በሃይማኖት በባህል የውጭ ኣገርን መሰረት ያደረገን በምቾት በጥቅም ይተሳሰረ ስለሆነ ምን ኣይነት የወደፊቱ ትውልድና ኢትዮዺያ ማንነት መጥፋት ጥርጥር የለውም።

አንተ ገገማ ለምን አማራን ይዘህ አትገነጠልም። ለምን ታቆስለናልህ አንት የምታምንበትን ማንም ሳይበርዝብህ ጌታህን እያመስገንክ ኑር ። እኛን ለቀቅ በስላም እንኑርበት። ምን እባህ አግብቶህ ነው በኦሮሞ ላይ ልትዳኝ በወላይታ ላይ ልትዳኝ በእስላሙ ላይ ልትዳኝ ። ድርሻህን ወስደህ ተገንጠል። ገገማ ሁሉ ።። እሜሪካን ጠቀምጦ የሀይማኖት ነፃነት የማይገባው ሽንፍላ።

tlel
Member
Posts: 1032
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: Ethiopian Crops Are Destroyed By GMO, Thanks To Bill Gates & Liggaggamm Pentte Ahmed Abiyot Ali !!

Post by tlel » 12 May 2020, 16:55

Ethoash wrote:
08 May 2020, 03:37
tlel wrote:
08 May 2020, 02:08
ምን ችግር ኣለው የሚል ቃል ጉድ ኣመጣ። የህዝብ ባህል፣ ሃይማኖት፣ ማንነት በተለይ የ ኢትዮዺያ ኣይነት የተለየ፣ በምግብ ብቻ ሳይሆን በሃይማኖት በባህል የውጭ ኣገርን መሰረት ያደረገን በምቾት በጥቅም ይተሳሰረ ስለሆነ ምን ኣይነት የወደፊቱ ትውልድና ኢትዮዺያ ማንነት መጥፋት ጥርጥር የለውም።

አንተ ገገማ ለምን አማራን ይዘህ አትገነጠልም። ለምን ታቆስለናልህ አንት የምታምንበትን ማንም ሳይበርዝብህ ጌታህን እያመስገንክ ኑር ። እኛን ለቀቅ በስላም እንኑርበት። ምን እባህ አግብቶህ ነው በኦሮሞ ላይ ልትዳኝ በወላይታ ላይ ልትዳኝ በእስላሙ ላይ ልትዳኝ ። ድርሻህን ወስደህ ተገንጠል። ገገማ ሁሉ ።። እሜሪካን ጠቀምጦ የሀይማኖት ነፃነት የማይገባው ሽንፍላ።
etoash, you are using yourself Oromo and tigray name but you are debub wahabi. Why, you must be happy, you should join your Golden to separate after all wasn't golden who brought you wealth, please join them, i am sure we would like to see you fighting ethiopian in the front of tplf. fake hodam!

ኣመዳሙ፣ ኣንተ መሰልከኝ የኢትዮዺያን ጤፍ ከወርቃማው ጋር ያሸጥከው።

tlel
Member
Posts: 1032
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: Ethiopian Crops Are Destroyed By GMO, Thanks To Bill Gates & Liggaggamm Pentte Ahmed Abiyot Ali !!

Post by tlel » 12 May 2020, 17:17

Ethoash wrote:
08 May 2020, 01:38
Tog Wajale

i have one story to tell u.. underደርግ አንድ የዘር አጥኚ የዘር ባንክ ከፍቶ ለ፴ እና ለ፵ አመት ያጠራቀመውን ዘሮችን ትግሬዎች በአንድ ቀን የዘር ባንኩን አፈረሱበት።ተመልከት እንግዲህ አንድ የአሜሪካ የዘር አጥኚ መጥቶ የቲማቲም ዝርያ ክኢትዬዽያ ስርቆ ሄዶዋል ሙዝም ዘር ከኛ የሄደ ነው ይባላል የቲማቲሙን የዘር እጥኚ ግን በዶኮመንተሪ አይቼዋለው የሞተ ሽማግሌ አሜሪካዊ ነበር። ለ Hunt’s ድርጅት ይመስለኛል ይህ ሽማግሌ የዘር አጥኚ መጥቶ ዘራችንን ስርቆ የሄደው።

ታድያ ለዚህ መልሱ በህታም ቀላል ነው አንድ ቦታ የዘር ባንክ ብለን ዘሮቻችንን ከስበስብነው የዘር ባንኩን ከነዘሩ ማቃጠልና ዘራችንን ማጣት ይመታል ። ታድያ ሁለት ዜዴ አለው ይህንን የጥላቻ ጦርነት የምንቋቁበት።

አንደኛ ብዙዎቻችን የቴምብር ስብቢዎች ነበርን አሁን ጌዜው ተቀይሮ ፤አንዳንድ የማይረባ ባህል ከአሜሪካ ውስደን የስለጥንን ይመስልናል ። ከዚህ ሁሉ ለምን በቤታችን ሁላችንም የዘር ባንክ አንመስርትም ። ዘር ለመቶ አመት መቆየት ይቻላል። ዘሩ በተፈለገ ግዜ ያ ዘር ሚሊዬነር ሊያረገን ይቻላልና ብናስብበት። የቡናችንም ዘሮች በማዳበሪያና በማዳቀል እየጠፉ ነው። ታድያ የቡና ዘሮችን ከድሮ ብን ይዛቸው ነበር ይት ና የት ነበርን የምንጠቀመው። እኔ ክልጅነቴ የቀመስኩት ሱካር ድንችን ጠአም ማግኘት አልቻልኩም ኢትዬዽያም ውስጥ በማዳበሪያ ብዛት ውሃ ውሃ ነው የሚለው አሉኝ። ፍርፍር በቆሎስ ።።።።።

ሁለተኛው መንገድ ደግሞ የጋሮ ተክሎችን መትከል ነው። ለምሳሌ ብዙ አይነት የሙዝ ተክል አልን በአገራችን ታድያ አንዱን ተክል መርጠን ብናራባው በጎራችን ዘሩን ጠበቅነው ማለት ንው። ልክ ነጮች የአንዲ ሺህ በላይ የውሻ ዝርያዎችን በቤታቸው ስለሚያሳድጉ እኛ የእህል ዘራችንን ጥበቃ በቤታችን ጎሮ ተክለን ዘሩን ከትወልድ ወደ ትወልድ እናሽጋግረዋልን።

ይህ ማለት መቶ ሚሊዬን ኢትዬዽያኖች የዘር ጠባቂ ሆኑ ማለት ነው ዘሩን ለማጥፋት ለሚመጣ ጠላት እንመቸውም ሁላችንም የዘር ጠባቂዎች ከሆንን።

ዞሮብሃል፣ ኣስሬ የኔ ወርቃማዎች ትላለህ፣ ኣስሬ ድግም ትከሳቸዋለህ ምን ይሻልሃል። ማፈርያ። ኣሁን ደሞ ወደ ፒፒ ፓርቲ ተዘዋውርክ መሰለኝ ድምፅህ የጠፋው ለዚህ ነው። ኣንዳንድ ደንቆሮ እያንዳንዱ ማህበር ውስጥ ኣሉ ኢትዮዺያን ማህበር በጅምላ የሚሳደብ ጠላት የሚያደርግ። ኣንተም ከነዚሁ ነህ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 23601
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ethiopian Crops Are Destroyed By GMO, Thanks To Bill Gates & Liggaggamm Pentte Ahmed Abiyot Ali !!

Post by Ethoash » 13 May 2020, 02:19

tlel wrote:
12 May 2020, 17:17

ወርቃማውቹ እኮ አሳባቸው ጥሩ ነበር ። ጤፍን ፓተንት አስመዝግበው በጋራ ለማደግ ፈልገው ነበር ። ግን ነጩ ነው የሽወዳቸው። እንደምንም ብለው ፓተንቱን ቀምተውታል ግን ጭንቅላት ስለሌለ እንዴት ጤፍን እንደምናስተዋወቅ አልቻልንበትም ፣ ቡዳ አማሮች ደግሞ ጤፍ በእንጀራ መልክ አይውጣ ለአገራችንም አይበቃም ብለው ይደርቃሉ። ልብ በል አሜሪካኖች ጤፍን በአሜሪካ ያመርታሉ ። እነሱን አገር ቤት እንዲመጡ አርጎ በብዛት ለኤክስፖርት ገበያ እንደማምረትና በጤፍ የጤና ምግብነት ገበያችን ከቡና ገበያ በላይ እንዲደራ እንደማረግ ችግር አማሮች ይጠራሉ።

ነጮቹ ከጤፍ ኬክ ። ማፍን። የጤፍም ቢራ ስርተው ነበር ። እንዲህ አርገን ጤፍን ከማሳደ ዝምብለን እንደርቃለን ። አንዳንዴም ፓተንት አያስፈለገንም በጤፉ ሽያጭ እናገኝ ነበር። ፕተንት የሚያስፈልገው እኛው ራሳችን ገንዘቡና እወቀቱ ሲኖረን ነው።

የጤፉ ነገርና የዘር ባንኩ ሁለት የተለየ ነገር ነው። እኔ ማንም ያጥፋ አጠፋ ከማለት ወደ ኋላ አልልም ዝም ብዬ ወርቃማዎቹን ስለምወዳቸው ሲያጠፉ ዝም ማለት አይገባኝም። እንደተረዳሁት አንድ አማራ ባለስልጣን ነው ጉቦ ከአሜሪካኖች ተቀብሎ የዘር ባንኩን የደመሰስው ትግሬዎች ምንም የዘር ባንኩ የት እንዳለም አያውቁትም። ስለዚህ ጣጥ ጣጥ አተበል ወርቃማውቹን እንኮን ተኝተህ ሮጠህም አትደርስባቸውም የ፫ሺህ ዘመን ስልጣኔ አላቸውና።

deleted duplicate
Last edited by Ethoash on 14 May 2020, 06:21, edited 1 time in total.

መረብ ምላሽ
Member
Posts: 23
Joined: 18 Jan 2017, 07:17

Re: Ethiopian Crops Are Destroyed By GMO, Thanks To Bill Gates & Liggaggamm Pentte Ahmed Abiyot Ali !!

Post by መረብ ምላሽ » 13 May 2020, 12:04

ጉቦ ከአሜሪካኖች ተቀብሎ የዘር ባንኩን የደመሰስው ትግሬዎች ምንም የዘር ባንኩ የት እንዳለም አያውቁትም። ስለዚህ ጣጥ ጣጥ አተበል ወርቃማውቹን እንኮን ተኝተህ ሮጠህም አትደርስባቸውም የ፫ሺህ ዘመን ስልጣኔ አላቸውና።

ምንየሚሉት ወሬ ይሆናል!

tlel
Member
Posts: 1032
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: Ethiopian Crops Are Destroyed By GMO, Thanks To Bill Gates & Liggaggamm Pentte Ahmed Abiyot Ali !!

Post by tlel » 13 May 2020, 16:07

Ethoash wrote:
13 May 2020, 02:19
tlel wrote:
12 May 2020, 17:17

ዞሮብሃል፣ ኣስሬ የኔ ወርቃማዎች ትላለህ፣ ኣስሬ ድግም ትከሳቸዋለህ ምን ይሻልሃል። ማፈርያ። ኣሁን ደሞ ወደ ፒፒ ፓርቲ ተዘዋውርክ መሰለኝ ድምፅህ የጠፋው ለዚህ ነው። ኣንዳንድ ደንቆሮ እያንዳንዱ ማህበር ውስጥ ኣሉ ኢትዮዺያን ማህበር በጅምላ የሚሳደብ ጠላት የሚያደርግ። ኣንተም ከነዚሁ ነህ።
ወርቃማውቹ እኮ አሳባቸው ጥሩ ነበር ። ጤፍን ፓተንት አስመዝግበው በጋራ ለማደግ ፈልገው ነበር ። ግን ነጩ ነው የሽወዳቸው። እንደምንም ብለው ፓተንቱን ቀምተውታል ግን ጭንቅላት ስለሌለ እንዴት ጤፍን እንደምናስተዋወቅ አልቻልንበትም ፣ ቡዳ አማሮች ደግሞ ጤፍ በእንጀራ መልክ አይውጣ ለአገራችንም አይበቃም ብለው ይደርቃሉ። ልብ በል አሜሪካኖች ጤፍን በአሜሪካ ያመርታሉ ። እነሱን አገር ቤት እንዲመጡ አርጎ በብዛት ለኤክስፖርት ገበያ እንደማምረትና በጤፍ የጤና ምግብነት ገበያችን ከቡና ገበያ በላይ እንዲደራ እንደማረግ ችግር አማሮች ይጠራሉ።

ነጮቹ ከጤፍ ኬክ ። ማፍን። የጤፍም ቢራ ስርተው ነበር ። እንዲህ አርገን ጤፍን ከማሳደ ዝምብለን እንደርቃለን ። አንዳንዴም ፓተንት አያስፈለገንም በጤፉ ሽያጭ እናገኝ ነበር። ፕተንት የሚያስፈልገው እኛው ራሳችን ገንዘቡና እወቀቱ ሲኖረን ነው።

የጤፉ ነገርና የዘር ባንኩ ሁለት የተለየ ነገር ነው። እኔ ማንም ያጥፋ አጠፋ ከማለት ወደ ኋላ አልልም ዝም ብዬ ወርቃማዎቹን ስለምወዳቸው ሲያጠፉ ዝም ማለት አይገባኝም። እንደተረዳሁት አንድ አማራ ባለስልጣን ነው ጉቦ ከአሜሪካኖች ተቀብሎ የዘር ባንኩን የደመሰስው ትግሬዎች ምንም የዘር ባንኩ የት እንዳለም አያውቁትም። ስለዚህ ጣጥ ጣጥ አተበል ወርቃማውቹን እንኮን ተኝተህ ሮጠህም አትደርስባቸውም የ፫ሺህ ዘመን ስልጣኔ አላቸውና።
የህዋሃት ዋና ገራፊ እዚህ ተገኘ። ድንቁርናህ እዚህ ጋር ነው። ትንሽ እውቀትም ሆነ የበዛ እውቀት መጥፎ እንደሆን ታውቃለህ። በሚዛናዊና በበጎ ስመ ልቦና ጋር ነው እድግት መፍጠር የሚመጣው። በተለይ የኛ ኣይነት ኣገር። ኣሁን ደሞ ያንተ ፈጠራ ያገር ህልውና ኣውጥቶ መሸጥ በጎ ትለዋለህ። ኣንተ እናት ህንም ኣትምርም ኣውጥቶ ለመሸጥ ፈጠራ ነው ብለህ። ለነገሩ እኮ ኣገር ከናትም ይበልጣል፣ እናት ኢትዮዺያ የምንልወም ለዚህ ነው። እንዴት እውቀቱ ይኖርሃል ጥላቻና ድንቁርና ተዳፍኖብህ። ያው ኢንተርኔት ውስጥ ጎልጉለህ የምታገኘው ፈጠራው ስላጏጏህና ኣለመቻልህ ሲመጣብህ ጭንቀት ውስጥ ትገባና ኣማራው ት ዝ ይልሃል ቂቂቂቂቂቂቂ

ይኸው ኣሁንም ውሸታም መሆንህ ያቀባጥርሃል። መጀመርያ ያልከው በቀይ ያደረኩት እልይ ያልከው ትግሬዎቹ ነው። ቀስ ብለህ ደሞ ኣይ ኣማራው ነው ኣልክ።
እውነት መድሃኒት ያስፈልግሃል። ይህ ያልከው ጤፉን ኣሳልፎ የሰጠው መጋለጥ ኣለበት። ማንም ማንም ይሁን ያገር ህልውና ነዋ። ፍረንጆቹ እኮ ምንም ነገር ይሁን ለራሳቸው ነው። ኣንተ እልልልል የምትልልለት ህዋሃት ኣገሩን ኣዳክሞ ያገርን ሃብት ሰርቆ ሄደ እንጂ ኣንድም ቁም ነገር ያርገው ነገር የለም። ፈረንጆቹ ምንም ስለማይረዷቸው በቻይና ስር ተደብቀው ይኸው ኣገር ኣለማን ይላሉ

tlel
Member
Posts: 1032
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: Ethiopian Crops Are Destroyed By GMO, Thanks To Bill Gates & Liggaggamm Pentte Ahmed Abiyot Ali !!

Post by tlel » 13 May 2020, 17:50

ኢቶኣሽና ህዋሃት ቡናውንም ሸጠው የተባረከው ፈረንጅ እንኳን ኸረ ያገራች ሁን ንብረት ኣት ሸጡ ብሎ ታገለ። ማንም ኢትዮዺያዊ ኣልረዳውም።

https://www.bitchute.com/video/IbgBh94yXnqs/

Ethoash
Senior Member+
Posts: 23601
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ethiopian Crops Are Destroyed By GMO, Thanks To Bill Gates & Liggaggamm Pentte Ahmed Abiyot Ali !!

Post by Ethoash » 14 May 2020, 06:49

tlel wrote:
13 May 2020, 17:50
ኢቶኣሽና ህዋሃት ቡናውንም ሸጠው የተባረከው ፈረንጅ እንኳን ኸረ ያገራች ሁን ንብረት ኣት ሸጡ ብሎ ታገለ። ማንም ኢትዮዺያዊ ኣልረዳውም።

https://www.bitchute.com/video/IbgBh94yXnqs/
ተልታላ

ምን ትቀባጥራለህ። ሊንክህን ክሊክ አርጌ የምትለውን የምታምንበትን የምትሳልበትን የምታመልክበትን ነጩን ቢዋሽስ፧፤፤፤፤፤፤ምን ማስረጃ አለህ ይህ ሰው ለኢትዬዽያ ሞቆሙ እርሱ ቆሚያለሁ ስላለ ነው ወይ የምታምነው። ታድያ አንተ እንደዚህ ነጭ የምታምን ከሆነ ምን ሰህተት ወርቃማዎቹ አለባቸው ነጭ በማመናቸው።

እኔ በፓተንት አላምንም ጤፍ ፓተንቱን ለሁሉም ክፍት አርገን ሁሉም ቢያመርተው ነው እኛ ተጠቃሚ የምንሆነው። ለምሳሌ ቡናችን ያለፓተንት ተስርቆ ደቡብ አሜሪካ እና ሕንድ ድረስ ቬትናም ድረስ ይመረታል ይህ ታድያ የእኛን ቡና ዋጋ አልቀነሰውም አናረው እንጂ። ነጩም የሚለው ይህንን ነው ኢትዬዽያ ውስጥ ዲካፍኔትድ ቡና በተፈጥሮ መብቀሉን ነው የሚነግርህ እና ይህ ማለት እሱ ተሞገተልን ለማለት ማስረጃ የለንም ግን ስለተፈጥሮ ዲካፍኔትድ የቡና ዛፍ መረጃው ሁላችንም ስምተነው ነበር። ታድያ ምን አዲስ ነገር አለው ይህ ነጭ የቆየ መረጃ እሱ እንዳገኘው ቢነግርህ

አማሮች ቡዳ ናቸው የምልህ አንተኑ የምትለውን መመልከት በቂ ነው። እንዲት መርዝ ቡዳ መሆንህን። ጤፍ ከአገራችን አይውጣ ትላለህ ። ጤፍ እኮ ሳር ነው። ይህንን ሳር ሽጠን እንደቡና መጠቀም ስንችል ምኑን ነው የምትደብቀው። ሌላው አለም ጤፍን ስርቆ ሄዶ የራሱን የጤፍ እርሻ እስከሚያመርት ነው ወይ የምትጠብቀው። ከዚህ ሁሉ ሰው ከማወቁ በፊት ጠፋችንን ብናስተዋወቅ በጤፍ በዘር ልዩነት ሁሌ አሽናፊ እንሆናለን።

እንግሊዞች አይብ ወይም ሺዛቸውን ለራሳቸው ብቻ ይዘውት አልቀሩም
ፈረንሳዎች ሻፕኛቸውን ለብቻቸው ይዘውት አልቀሩም
ጣሊያኖች ፓስታቸውን ለብቻቸው ይዘውት አልቀሩም
ከዓለም ሕዝብ ጋራ ተጋሩት እነሱም ተጠቃሚ ሆኑ ምንም ያህል አስመስሎ የሚስሩ ቢበዙም ኦርጅናሉን በመሽጥ ይጠቀማሉ ማለት ነው። አንተም ፍንጥር ፍንጥር አትበል። ጤፍ ተሽጦ ዋጋ ካወጣ መሽጥ አለበት ። ይልቁንስ አማሮች አገር ጤፍህን በብዛት ዝራ አለበለዝያ ። ትግሬዎቹ ጋምቤላ ሄደው በብዛት በጥራት በዘመናዊ መንገድ አምርተው ጉድ እንዳይስሩህ ። የዛን ግዜ እንባ በእንባ ት ሆናለህ።

ወይ የአማራ ደደብነት ከድህነት የሚያውጣውን የሎተሪ ትኬት አልፈልግም ብሌ ድህነቱን መርጦ አሁንም ያለ ጫማ፣ ያለ ጥብቆ የተበጣጠስ ልብስ ዲሪቴ ለብሶ ተኮፍሶ ። እኛ እኮ ጠሊያንን ያሽነፍን ። እኛ እኮ አለሙን ያንቀጠቀጥን ፫ሺህ ዘመን ነገስታት ያለን። የፁሁም ፊደል ያልን (ይህ እንካን ከትግሬዎች ታርክ ተስርቆ ነው።) ግን ምን ችግር አለው ለሞኮፈስ ከረዳን። አረ ደደብነታች ሁ መች ነው የሚያበቃው።

tlel
Member
Posts: 1032
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: Ethiopian Crops Are Destroyed By GMO, Thanks To Bill Gates & Liggaggamm Pentte Ahmed Abiyot Ali !!

Post by tlel » 21 May 2020, 18:33

Ethoash wrote:
14 May 2020, 06:49
tlel wrote:
13 May 2020, 17:50
ኢቶኣሽና ህዋሃት ቡናውንም ሸጠው የተባረከው ፈረንጅ እንኳን ኸረ ያገራች ሁን ንብረት ኣት ሸጡ ብሎ ታገለ። ማንም ኢትዮዺያዊ ኣልረዳውም።

https://www.bitchute.com/video/IbgBh94yXnqs/
ተልታላ

ምን ትቀባጥራለህ። ሊንክህን ክሊክ አርጌ የምትለውን የምታምንበትን የምትሳልበትን የምታመልክበትን ነጩን ቢዋሽስ፧፤፤፤፤፤፤ምን ማስረጃ አለህ ይህ ሰው ለኢትዬዽያ ሞቆሙ እርሱ ቆሚያለሁ ስላለ ነው ወይ የምታምነው። ታድያ አንተ እንደዚህ ነጭ የምታምን ከሆነ ምን ሰህተት ወርቃማዎቹ አለባቸው ነጭ በማመናቸው።

እኔ በፓተንት አላምንም ጤፍ ፓተንቱን ለሁሉም ክፍት አርገን ሁሉም ቢያመርተው ነው እኛ ተጠቃሚ የምንሆነው። ለምሳሌ ቡናችን ያለፓተንት ተስርቆ ደቡብ አሜሪካ እና ሕንድ ድረስ ቬትናም ድረስ ይመረታል ይህ ታድያ የእኛን ቡና ዋጋ አልቀነሰውም አናረው እንጂ። ነጩም የሚለው ይህንን ነው ኢትዬዽያ ውስጥ ዲካፍኔትድ ቡና በተፈጥሮ መብቀሉን ነው የሚነግርህ እና ይህ ማለት እሱ ተሞገተልን ለማለት ማስረጃ የለንም ግን ስለተፈጥሮ ዲካፍኔትድ የቡና ዛፍ መረጃው ሁላችንም ስምተነው ነበር። ታድያ ምን አዲስ ነገር አለው ይህ ነጭ የቆየ መረጃ እሱ እንዳገኘው ቢነግርህ

አማሮች ቡዳ ናቸው የምልህ አንተኑ የምትለውን መመልከት በቂ ነው። እንዲት መርዝ ቡዳ መሆንህን። ጤፍ ከአገራችን አይውጣ ትላለህ ። ጤፍ እኮ ሳር ነው። ይህንን ሳር ሽጠን እንደቡና መጠቀም ስንችል ምኑን ነው የምትደብቀው። ሌላው አለም ጤፍን ስርቆ ሄዶ የራሱን የጤፍ እርሻ እስከሚያመርት ነው ወይ የምትጠብቀው። ከዚህ ሁሉ ሰው ከማወቁ በፊት ጠፋችንን ብናስተዋወቅ በጤፍ በዘር ልዩነት ሁሌ አሽናፊ እንሆናለን።

እንግሊዞች አይብ ወይም ሺዛቸውን ለራሳቸው ብቻ ይዘውት አልቀሩም
ፈረንሳዎች ሻፕኛቸውን ለብቻቸው ይዘውት አልቀሩም
ጣሊያኖች ፓስታቸውን ለብቻቸው ይዘውት አልቀሩም
ከዓለም ሕዝብ ጋራ ተጋሩት እነሱም ተጠቃሚ ሆኑ ምንም ያህል አስመስሎ የሚስሩ ቢበዙም ኦርጅናሉን በመሽጥ ይጠቀማሉ ማለት ነው። አንተም ፍንጥር ፍንጥር አትበል። ጤፍ ተሽጦ ዋጋ ካወጣ መሽጥ አለበት ። ይልቁንስ አማሮች አገር ጤፍህን በብዛት ዝራ አለበለዝያ ። ትግሬዎቹ ጋምቤላ ሄደው በብዛት በጥራት በዘመናዊ መንገድ አምርተው ጉድ እንዳይስሩህ ። የዛን ግዜ እንባ በእንባ ት ሆናለህ።

ወይ የአማራ ደደብነት ከድህነት የሚያውጣውን የሎተሪ ትኬት አልፈልግም ብሌ ድህነቱን መርጦ አሁንም ያለ ጫማ፣ ያለ ጥብቆ የተበጣጠስ ልብስ ዲሪቴ ለብሶ ተኮፍሶ ። እኛ እኮ ጠሊያንን ያሽነፍን ። እኛ እኮ አለሙን ያንቀጠቀጥን ፫ሺህ ዘመን ነገስታት ያለን። የፁሁም ፊደል ያልን (ይህ እንካን ከትግሬዎች ታርክ ተስርቆ ነው።) ግን ምን ችግር አለው ለሞኮፈስ ከረዳን። አረ ደደብነታች ሁ መች ነው የሚያበቃው።
ይኸውልህ ኣስተሳሰብህ Oxy Moron ይባላል። ላለመሸነፍ ወይም ኣውቃለሁ በማለት የምትቀጥለው ክርክር። ኣይን ድፍን ያለ ነው ያንተ ኣመለካከት የማትወደውን በጅምላ ማጨድ። በስመ ነጭ ያለብህ ግምትም እንደዚሁ ነው። ለምን ቪዲዮው ላይ ያለው ሰውዬ ሊዋሸ ይችላል ላልከው፣ መጀመርያ፣ ብዙ ምዕራባውያን ስለ ኣለም ሁኔታ ልምድ ኣላቸው። ኣገራቸው ባስቀመጠላቸው ዲሞክራሲ፣ ኣገራቸው ውስጥም ሆነ ውጭ ኣገር ልምድ ኣመንጭተዋል በኣለም ሆነ በውጭ ኣገር ኣንት ስለ ጟሮህ ስታወራ ተኝተሃል። ሰውዬውን ካላመንከው እኮ ለምን ኣንተ ራስ ህ ኣግኘውና ኣታናግረውም። እንዳንተ ሙስና ውስጥ ቢሆን ኖሮ ሚዲያ ላይም ኣይናገርም ነበር። በነገራችን ላይ፣ ማስረጃ የለንም ላልከው፣ ምን ያህል ሰነፍ እንደሆንክ ነው የሚያሳየው፣ ሰውዬው ቡናን ተሟገተልን ኣልተሟገተልን፣ በማስረጃ ማሳየት ኣለብህ ኣለበለዚያ ወንጀል ነው ውሸት ስታራባ። ህዝብህን ኣገር በቀል ተፈጥሮ ሃብት ዋና ባለቤት፣ ባለሙያ፣ ብዙ ኣምራች፣ ውጭ ላኪ ከማድረግ፣ ለውጭ ሃይል ባለቤትነት ኣስረክቦ በሗላ ልመና ማሰብህ ምን ያህል ያገር ሃብትን ለህዝብ ዋጋ ቢስ ማድረግህ ነው። ለዚህ ነው ያንተ ኣይነቶች ኣውቃለሁ የሚሉ ቅጥ ያጣ መረን የሌለው መሆኑ ነው።

ኣሁን ደሞ እንደገና ታደበላልቃለህ፣ ኣምርተህ መሸጥና ተፈጥሮ ሃብ ት ህን ለሌላ ኣገር ባለቤትነት ሰቶ ከፍለኸው ለማምረት ፈቃድ፣ ለመሸጥም ከፍለኸው ከተመኘህ oxymoron ነህ

ምዕራባውያኖች እኰ እያየሃቸው ነው የት እንደደረሱ። ተጠቅመውበት፣ ሃብት ኣካብተውበት፣ እንዱስትሪ ከፍተውበት፣ ያገራቸው ባለቤት መሆናቸውን ኣሳውቀውህ፣ ተርፏቸው የወዳደቀውን ነው የምትጠቀመው ያውም በሚሊዮን ኣስከፍለውህ።
Last edited by tlel on 21 May 2020, 18:40, edited 1 time in total.

Post Reply