Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

ለዶ/ር አብይ መንግስት ምክር እና ምክክር :)

Post by kibramlak » 03 May 2020, 02:27

አሁን ያለው መንግስት ባንዳወችን፣ የዘር ፅንፈኞችን፣ የመሬት ሙሰኞችን እና አሸባሪወችን አፅድቶ የሀገሪቱን የፖለቲካ አሰላለፍ ወደ አስተሳሰብ ፖለቲካ ከቀየረ በሁዋላ ስለ ምርጫ ማሰቡ ይሻላል፣፣ አሁን ባለንበት ነባራዊ ሁኔታ አደለም የሽግግር መንግስት የሚመራ ፣ የራሱንም ህይወት በትክክል የሚመራ ስብስብ አለ ብየ አላምንም፣ መቀሌ የመሸጉት ቡድኖች ይህች ሀገር ወደ ትርምስ እምትገባበትን ጊዜ እየናፈቁ እንዳለ በግልፅ ከእነሱ ከንግግራቸውም እምንሰማው ነው፣፣

ይልቁንስ አሁን ያለው የአብይ መንግስት ልክ ከኮረና ጋር የተያያዘውን ትግል በአኩሪነት እያካሄደ እንዳለ ሁሉ፣ ሌቦችን፣ ባንዳወችን እና መረን የለቀቁ የጎሳ ፅንፈኞችን በተመሳሳይ ሁኔታ አኩሪ ትግል እና ድል ከተቀዳጀ የውጭ ጠላቶችንም በዛው አፈር ድቤ ስለሚያስበላቸው፣ ዳግማዊ ምንሊክ ወይም ዳግማዊ ቴዎድሮስ በመሆን ለኢትዮጵያ ህዝብ ታላቅ ውለታ ጥሎ ይህችንም ሀገር ከጎሳ ንትርክ ይልቅ በእስተሳሰብ ንትርክ ከእርስ በርስ ምቀኝነት ይልቅ በጋራ የህዝብን ችግር ለመቅረፍ የሚችል የፖለቲካ አስተሳሰብ እንዲወለደ መርቶ በማሳየት ምሳሌ ይሆናል እሚል ግምት አለኝ፣፣

ዶ/ር አብይ፣ የአሁኑ ትልቁ እንቅፋትህ እና ድክመትህ፣ በፅንፈኛ የጎሳ ፓለቲካ አይሉት ቅዠት አራማጆች ፣ በህገ ወጦች እና በየ መንግስት ተቋማት የአገልግሎት ሰጭ ዘርፍ የተሰገሰጉትን ተረኛ ሙሰኞችን አስቸኳይ መፍትሂ ከመስጠት ይልቅ እንዳውም የልብ ልብ ተሰምቷቸው በሰው ህይወት እና በንብረት (በህዝብም ሆነ በግል) ጉዳት ማድረሱን ተያይዘውታል፣፣

ትኩረት ሊሰጣቸው የሚሹ መስሪያ ቢቶች፣-
- የከተማ ልማት
- መሬት አስተዳደር
- መብራት ሀይል
- ገቢወች እና ግምሩክ
- የፀጥታ ክፍል (ፓሊስ እና ደንቦች ትልቅ የሙስና መሳሪያ መሆናቸው ጋህድ ነው)
- .... ወዘተ

በዘር የተቃወሰ እና በፅንፈኞች የዘር ፓለቲካ አየጦዘ ያለን ህዝብ አሁን ወደ ምርጫ ማስገባት ማለት የበለጠ ሀገርን ለማተራመስ መንገድ መክፈት መሆኑ ሊታወቅ ይገባል፣፣ ህውሀት ለምን ለምርጫ እንደቋመጠች ልብ ሊባል ይገባል፣፣ የህውሀትም ጉዳይ እልባት ሊበጅለት ይሻል፣፣

ከዚህ በተረፈ እንዳንድ የዘር እና የፌስቡክ እርበኞችን ካሉበት ሀገር ባለስልጣናት ጋር ትብብር በመፍጠር ስርአት ባለው መንገድ የፓለቲካ አቋማቸውን ሊያንፀባርቁ እሚችሉበትን መንገድ መፍትሄ መፈለግ ይገባል፣ ካለዛ ደግሞ ተጠያቂንታቸውን የሚያረጋግጥ ዘዴ መፈለግ ይሻል፣፣

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ለዶ/ር አብይ መንግስት ምክር እና ምክክር :)

Post by kibramlak » 03 May 2020, 14:49

እውነት ነው 3 ወይም ቢበዛ 4 ፓርቲዎች ናቸው የሚያስፈልጉት፣፣ ይህ ሁለት ወይም ሶስት ሰወች ለራሳቸው የስራ እድል ለመክፈት በሚመስል ሁኔታ መሰረትን የሚሉት የቅራቅንቦ ጥርቅሞች ምን ያህል እርስ በርሳቸው መቻቻል እንደማይችሉ እና ሀገርን ቀርቶ የመጡበትን ቀየ የማይወክሉ የስልጣን ጥመኞች መሆናቸውን ነው እሚያመለክት፣፣

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: ለዶ/ር አብይ መንግስት ምክር እና ምክክር :)

Post by EPRDF » 03 May 2020, 17:12

kibramlak wrote:
03 May 2020, 02:27
አሁን ያለው መንግስት ባንዳወችን፣ የዘር ፅንፈኞችን፣ የመሬት ሙሰኞችን እና አሸባሪወችን አፅድቶ የሀገሪቱን የፖለቲካ አሰላለፍ ወደ አስተሳሰብ ፖለቲካ ከቀየረ በሁዋላ ስለ ምርጫ ማሰቡ ይሻላል፣፣ አሁን ባለንበት ነባራዊ ሁኔታ አደለም የሽግግር መንግስት የሚመራ ፣ የራሱንም ህይወት በትክክል የሚመራ ስብስብ አለ ብየ አላምንም፣ መቀሌ የመሸጉት ቡድኖች ይህች ሀገር ወደ ትርምስ እምትገባበትን ጊዜ እየናፈቁ እንዳለ በግልፅ ከእነሱ ከንግግራቸውም እምንሰማው ነው፣፣

ይልቁንስ አሁን ያለው የአብይ መንግስት ልክ ከኮረና ጋር የተያያዘውን ትግል በአኩሪነት እያካሄደ እንዳለ ሁሉ፣ ሌቦችን፣ ባንዳወችን እና መረን የለቀቁ የጎሳ ፅንፈኞችን በተመሳሳይ ሁኔታ አኩሪ ትግል እና ድል ከተቀዳጀ የውጭ ጠላቶችንም በዛው አፈር ድቤ ስለሚያስበላቸው፣ ዳግማዊ ምንሊክ ወይም ዳግማዊ ቴዎድሮስ በመሆን ለኢትዮጵያ ህዝብ ታላቅ ውለታ ጥሎ ይህችንም ሀገር ከጎሳ ንትርክ ይልቅ በእስተሳሰብ ንትርክ ከእርስ በርስ ምቀኝነት ይልቅ በጋራ የህዝብን ችግር ለመቅረፍ የሚችል የፖለቲካ አስተሳሰብ እንዲወለደ መርቶ በማሳየት ምሳሌ ይሆናል እሚል ግምት አለኝ፣፣

ዶ/ር አብይ፣ የአሁኑ ትልቁ እንቅፋትህ እና ድክመትህ፣ በፅንፈኛ የጎሳ ፓለቲካ አይሉት ቅዠት አራማጆች ፣ በህገ ወጦች እና በየ መንግስት ተቋማት የአገልግሎት ሰጭ ዘርፍ የተሰገሰጉትን ተረኛ ሙሰኞችን አስቸኳይ መፍትሂ ከመስጠት ይልቅ እንዳውም የልብ ልብ ተሰምቷቸው በሰው ህይወት እና በንብረት (በህዝብም ሆነ በግል) ጉዳት ማድረሱን ተያይዘውታል፣፣
በዘር የተቃወሰ እና በፅንፈኞች የዘር ፓለቲካ አየጦዘ ያለን ህዝብ አሁን ወደ ምርጫ ማስገባት ማለት የበለጠ ሀገርን ለማተራመስ መንገድ መክፈት መሆኑ ሊታወቅ ይገባል፣፣ ህውሀት ለምን ለምርጫ እንደቋመጠች ልብ ሊባል ይገባል፣፣ የህውሀትም ጉዳይ እልባት ሊበጅለት ይሻል፣፣

ከዚህ በተረፈ እንዳንድ የዘር እና የፌስቡክ እርበኞችን ካሉበት ሀገር ባለስልጣናት ጋር ትብብር በመፍጠር ስርአት ባለው መንገድ የፓለቲካ አቋማቸውን ሊያንፀባርቁ እሚችሉበትን መንገድ መፍትሄ መፈለግ ይገባል፣ ካለዛ ደግሞ ተጠያቂንታቸውን የሚያረጋግጥ ዘዴ መፈለግ ይሻል፣፣
የኢትዮጵያ የፓለቲካ መድረክ በአሁኑ ወቅት የጎሳ ፅንፈኞችና ሙሰኞች ብቻ መጨፈሪያ ሳይሆን በአንድነትና ዲሞክራሲ ስም የድሮውን ለዓመታት ሲያባላን የነበረውን አሃዳዊና ጨፍላቂ ሥርዐትን systematically አጋጣሚውን ተጠቅሞ ለመመለስ የሚጥሩ ኃይሎችም ጭምር መናኽሪያ ከሆነ ሰነባብቷል።

ስለዚህ የደህንነትዋ ቀጣይነት፣ ፣ የፓለቲካዋ ሕይወት መረጋጋትና ሰላም፣ የሕዝቦችዋ አንድነት በእኩልነትና በመፈቃቀድ ላይ የቆመ ብሔራዊ አንድነት ያላት ሐገር ለመፍጠር ብሩህ ራዕይ ያለው ዜጋ፣ በግልፅና በማያሻማ መልኩ በሁለቱም ረድፍ የተሰለፉትን፣ (ጎሰኞችንም ጨፍላቂዎችንም)ጥፉ ሊላቸው ወቅቱ ያስገድዳል። አንዱን ጎራ ኮንኖ ሌላውን እንዳላየ የመሆን ወገንተኝነት፣ ምንም ይሁን ምን ካለንበት አዙሪት አንድ ኢንች ፎቅ አያደርገንም። የነኚህ ሁለት extreme ጫፎች መኖር አንዱ ለሌላው ሕልውና ነው። የአንዱ በፓለቲካ ሕይወትና መድረክ መኖር፣ ለሌላው ለም መስክ/ fertile ground ነው ለመራባት። ስለዚህ ከዶክተር አቢይ ብቻ መጠበቅ ሳይሆን ከወገንተኝነት ራስንም በማፅዳት ሁለቱንም ጎራ እኩል መዋጋት now or never ።

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ለዶ/ር አብይ መንግስት ምክር እና ምክክር :)

Post by sun » 03 May 2020, 17:36

EPRDF wrote:
03 May 2020, 17:12

Hmm.... 8)
Inee bebekulee "Ikkul mettagel" malet yishalenyal, "Ikkul Mewagat" ke malet. This is because Mamma Ethiopia have been conducting violent wars left and right for some 3000 years (150?) but yet this same Mamma Ethiopia remained as one of the patented underdeveloped country with one of the worlds' wretched poor citizens to this very day. Our philosophy and world views needs to change so that we are able to conduct different types of struggles which may visibly lead to significant developments and tangible upgrading of citizens needs fulfillment and al round equitable wealth enjoyments.

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: ለዶ/ር አብይ መንግስት ምክር እና ምክክር :)

Post by banebris2013 » 03 May 2020, 20:02

What you wrote is your interest and wishes under the disguise of advice. The very fact that you used your Tewodros and menelik exposed what is back in your head. As per your own history, Tewodros committed suicide to avoid capture by British army. Your other hero Menelik gave away Eritrea to Italy and made your emyee ethiopia landlocked. It is a bitter fact you have to accept.
You never learn from the past and still preach Ethiopia of your forefathers. You can rest assured that will never happen again.
If you were genuine you could have been balanced, which is not the case here.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ለዶ/ር አብይ መንግስት ምክር እና ምክክር :)

Post by kibramlak » 03 May 2020, 22:07

"EPRDF wrote፣ የኢትዮጵያ የፓለቲካ መድረክ በአሁኑ ወቅት የጎሳ ፅንፈኞችና ሙሰኞች ብቻ መጨፈሪያ ሳይሆን በአንድነትና ዲሞክራሲ ስም የድሮውን ለዓመታት ሲያባላን የነበረውን አሃዳዊና ጨፍላቂ ሥርዐትን systematically አጋጣሚውን ተጠቅሞ ለመመለስ የሚጥሩ ኃይሎችም ጭምር መናኽሪያ ከሆነ ሰነባብቷል። "

ሞት ተፈርቶ እንቅልፍ ሳይተኛ አይታደርም ይባላል፣፣ አሁን የዶ/ር አብይ የጀመረው ፓለቲካ ሁሉንም በሚያሳትፍ አይነት ሰብሰብ ብላችሁ ቅረቡና በሰላማዊ መንገድ ለፖለቲካዊ ፉክክር ቅረቡ ብሎ በግልፅ ጥሪውን አቅርቧል፣፣ ዶ/ር አብይ sophisticated እና ከዘመኑ ጋር የሚሄድ ተራማጅ ሀሳብ ያለው መሪ ነው ብየ አስባለሁ (ያሉበት ድክመቶች እንደተጠበቁ ሆነው፣ ማለትም በጣም ለስላሳነቱ እና የተጣመመ አስተሳሰብ ያላቸው የፖለቲካ ሰወች ነን ባዮችን የወንጀል ምንጮችን አስተሳሰብ በምክር ብቻ እቀይራለሁ ብሎ በማሰብ)፣፣

ሁለት ጎራ ብለህ የጠቀስካቸውን ልውሰድና፣ እንደኛው የአንድን ዘር ጠባባዊ አስተሳሰብ ለማስፈን ሲሯሯጥ (tplf, OLF, ofc, ) ሌላኛው ሀገራዊ እንድነትን በማስፈን በእኩልነት ላይ የመሰረተ ስርአት ለማምጣት የሚሞክር አካሄድ ነው ያለው (EPP, ezema, ...) ፣፣ ሌሎች ጨፍላቂ ሀሳብ ይዘው እሚነሱ ለእኔ የትም የማይደርሱ ቅራቅንቦወች ናቸው፣፣ በነገራችን ላይ እርሳቸው የዘር ፓለቲካ አቀንቃኛች ጨፍላቂ ሆነው ተገኙ (የኔ ዘር ብቻ ይጠቀም ባዮች)፣፣ አሁን እንግዲህ የዘረኝነት ካርድ ይዘው የተነሱ ሀይሎች የእነሱ የጠበበ እና ከክልል የማያሻግር አስተሳሰብ ካልሰፈነ ሀገር እንድትፈርስ ዋነኛው አማራጫቸው ነው፣፣ እነኝህ ሀይሎች በዋነኝነት የሀገርን ለሉአላዊነት አሳልፎ ለመስጠት ከውጭ ጠላቶች ጋር የተቆራኙ እንዳሉ እኛም ብንገምትም ዶ/ር አብይ በግልፅ ሲናገር የተደረሰባቸው እንዳሉ አመላካች ነው፣፣ ፅንፈኛ የዘር ፖለቲካ አራማጆች በህግ ተገዥነታቸውን ትተው እነሱ እሚነግዱበት "ዘር" (ማህበረሰብ) ውጭ የሆነውን በለው ግደለው እያሉ የሚቀሰቅሱትን እና ለሀገር ሉአላዊነት ብለው በመከባበር እንደ አንድ ሀገር እንኑር እሚሉትን በእኩል መፈረጅ ሚዛናዊ ነው ብየ አላስብም፣፣ በአሁኑ ሰአት አሃዳዊ መንግስት ሊመለስ ነው እያለ የሚለፈልፍ እና የሀገር አንድነት እንዳይኖር ቀን ተሌት እም ጥር ሀይል ቢኖር ህውሀት እና ህውሀት ብቻ ነው፣፣ እንደነ ኦነግ አይነቶቹ የህውሀት አሻንጉሊቶች እና በቀቀኖች እንጅ አዲስ ሀሳብ አፍልቀው አልታዩም፣፣
እንደ እውነቱ ከሆነ የህዝብን እና የሀገርን ሰላም እየነሱ ያሉ ቢኖሩ በዘር የተደራጁ ቡድናችን እንጅ ሀገራዊ ራዒ ያላቸው አደሉም፣፣ ማንም ጤናማ አእምሮ ያለው የዘር ፓለቲካ የማህበረሰብ የንሮ ካንሰር እንጅ የተሻለ ነው ብሎ አያስብም፣፣ ካለም ያው የዘር ፓለቲካ ነጋዴ መሆን አለበት፣፣

EPRDF wrote:
03 May 2020, 17:12
kibramlak wrote:
03 May 2020, 02:27
አሁን ያለው መንግስት ባንዳወችን፣ የዘር ፅንፈኞችን፣ የመሬት ሙሰኞችን እና አሸባሪወችን አፅድቶ የሀገሪቱን የፖለቲካ አሰላለፍ ወደ አስተሳሰብ ፖለቲካ ከቀየረ በሁዋላ ስለ ምርጫ ማሰቡ ይሻላል፣፣ አሁን ባለንበት ነባራዊ ሁኔታ አደለም የሽግግር መንግስት የሚመራ ፣ የራሱንም ህይወት በትክክል የሚመራ ስብስብ አለ ብየ አላምንም፣ መቀሌ የመሸጉት ቡድኖች ይህች ሀገር ወደ ትርምስ እምትገባበትን ጊዜ እየናፈቁ እንዳለ በግልፅ ከእነሱ ከንግግራቸውም እምንሰማው ነው፣፣

ይልቁንስ አሁን ያለው የአብይ መንግስት ልክ ከኮረና ጋር የተያያዘውን ትግል በአኩሪነት እያካሄደ እንዳለ ሁሉ፣ ሌቦችን፣ ባንዳወችን እና መረን የለቀቁ የጎሳ ፅንፈኞችን በተመሳሳይ ሁኔታ አኩሪ ትግል እና ድል ከተቀዳጀ የውጭ ጠላቶችንም በዛው አፈር ድቤ ስለሚያስበላቸው፣ ዳግማዊ ምንሊክ ወይም ዳግማዊ ቴዎድሮስ በመሆን ለኢትዮጵያ ህዝብ ታላቅ ውለታ ጥሎ ይህችንም ሀገር ከጎሳ ንትርክ ይልቅ በእስተሳሰብ ንትርክ ከእርስ በርስ ምቀኝነት ይልቅ በጋራ የህዝብን ችግር ለመቅረፍ የሚችል የፖለቲካ አስተሳሰብ እንዲወለደ መርቶ በማሳየት ምሳሌ ይሆናል እሚል ግምት አለኝ፣፣

ዶ/ር አብይ፣ የአሁኑ ትልቁ እንቅፋትህ እና ድክመትህ፣ በፅንፈኛ የጎሳ ፓለቲካ አይሉት ቅዠት አራማጆች ፣ በህገ ወጦች እና በየ መንግስት ተቋማት የአገልግሎት ሰጭ ዘርፍ የተሰገሰጉትን ተረኛ ሙሰኞችን አስቸኳይ መፍትሂ ከመስጠት ይልቅ እንዳውም የልብ ልብ ተሰምቷቸው በሰው ህይወት እና በንብረት (በህዝብም ሆነ በግል) ጉዳት ማድረሱን ተያይዘውታል፣፣
በዘር የተቃወሰ እና በፅንፈኞች የዘር ፓለቲካ አየጦዘ ያለን ህዝብ አሁን ወደ ምርጫ ማስገባት ማለት የበለጠ ሀገርን ለማተራመስ መንገድ መክፈት መሆኑ ሊታወቅ ይገባል፣፣ ህውሀት ለምን ለምርጫ እንደቋመጠች ልብ ሊባል ይገባል፣፣ የህውሀትም ጉዳይ እልባት ሊበጅለት ይሻል፣፣

ከዚህ በተረፈ እንዳንድ የዘር እና የፌስቡክ እርበኞችን ካሉበት ሀገር ባለስልጣናት ጋር ትብብር በመፍጠር ስርአት ባለው መንገድ የፓለቲካ አቋማቸውን ሊያንፀባርቁ እሚችሉበትን መንገድ መፍትሄ መፈለግ ይገባል፣ ካለዛ ደግሞ ተጠያቂንታቸውን የሚያረጋግጥ ዘዴ መፈለግ ይሻል፣፣
የኢትዮጵያ የፓለቲካ መድረክ በአሁኑ ወቅት የጎሳ ፅንፈኞችና ሙሰኞች ብቻ መጨፈሪያ ሳይሆን በአንድነትና ዲሞክራሲ ስም የድሮውን ለዓመታት ሲያባላን የነበረውን አሃዳዊና ጨፍላቂ ሥርዐትን systematically አጋጣሚውን ተጠቅሞ ለመመለስ የሚጥሩ ኃይሎችም ጭምር መናኽሪያ ከሆነ ሰነባብቷል።

ስለዚህ የደህንነትዋ ቀጣይነት፣ ፣ የፓለቲካዋ ሕይወት መረጋጋትና ሰላም፣ የሕዝቦችዋ አንድነት በእኩልነትና በመፈቃቀድ ላይ የቆመ ብሔራዊ አንድነት ያላት ሐገር ለመፍጠር ብሩህ ራዕይ ያለው ዜጋ፣ በግልፅና በማያሻማ መልኩ በሁለቱም ረድፍ የተሰለፉትን፣ (ጎሰኞችንም ጨፍላቂዎችንም)ጥፉ ሊላቸው ወቅቱ ያስገድዳል። አንዱን ጎራ ኮንኖ ሌላውን እንዳላየ የመሆን ወገንተኝነት፣ ምንም ይሁን ምን ካለንበት አዙሪት አንድ ኢንች ፎቅ አያደርገንም። የነኚህ ሁለት extreme ጫፎች መኖር አንዱ ለሌላው ሕልውና ነው። የአንዱ በፓለቲካ ሕይወትና መድረክ መኖር፣ ለሌላው ለም መስክ/ fertile ground ነው ለመራባት። ስለዚህ ከዶክተር አቢይ ብቻ መጠበቅ ሳይሆን ከወገንተኝነት ራስንም በማፅዳት ሁለቱንም ጎራ እኩል መዋጋት now or never ።

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ለዶ/ር አብይ መንግስት ምክር እና ምክክር :)

Post by kibramlak » 03 May 2020, 22:41

እላይ ለ "EPRDF" የፃፍኩትን አንብብ ላንተም መልስ ይሆናል፣፣ እኔ ለማለት የሞከርኩት የሀገርን አንድነት እና ሉአላዊነት ለማስከበር በሚል እንጅ ከአንተ አስተሳሰብ አል ወጣ ስላለው ምኒልክ ወይም ቴዎድሮስ ከህለፈተ ህይወታቸው ተነስተው ይመጣሉ ማለት አደለም፣፣ በዛ ላይ ዶ/ር አብይ ከዘመኑ ጋር ማሰብና መሄድ እንችል አስተሳሰብ ያለው የፓለቲካ ሰው እንደመሆኑ መጠን ለሀገር ካንሰር የሆነ አስተሳሰብ ያዘሉትን እንኳን ቅረቡ እና በሰላማዊ እና በሰከነ መንገድ እንወያይ እያለ መለሳለሱ ነው የምሪነት ጥራቱን ትንሽም ቢሆን ያጎደፈው፣፣
ብዙ ግዜ ካፃፃፍህ እንደምረዳው፣ ስላለፉት መሪወች እራስህን አንብበህ ግንዛቤ ያለህ ሳትሆን እንዲሁ በዘር ነጋዴወች የጥላቻ ትርክት ታውረህ ጥላቻን ያዘልክ ግለሰብ ሆነህ ነው የተሰማኝ፣፣ በቲዎድሮስ ዘመን የአንድ ዘ ወይም የአንድ ሀይማኖት የበላይነት አልተቀነቀነም፣ በምኒልክም ዘመን በስልጣን ላይ የነበሩት እና ሲመሩ የነበሩት የአሁኖቹ የዘር ፖለቲካ ነጋዴወች እንደሚሉት ትርክት አደለም፣፣

banebris2013 wrote:
03 May 2020, 20:02
What you wrote is your interest and wishes under the disguise of advice. The very fact that you used your Tewodros and menelik exposed what is back in your head. As per your own history, Tewodros committed suicide to avoid capture by British army. Your other hero Menelik gave away Eritrea to Italy and made your emyee ethiopia landlocked. It is a bitter fact you have to accept.
You never learn from the past and still preach Ethiopia of your forefathers. You can rest assured that will never happen again.
If you were genuine you could have been balanced, which is not the case here.

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: ለዶ/ር አብይ መንግስት ምክር እና ምክክር :)

Post by banebris2013 » 03 May 2020, 23:53

Mr Kibramlak
Again you repeated yourself in the usual way. Demeaning others can make you feel better, specially when you make yourself expert on everything Ethiopia.
Everyone knows people like you are thin skinned and they always jump to insult and demeaning when ever they are told the truth that they never accept.
Again everything you wrote is your wishes, biased and unbalanced.
By the way anyone you think fits your thinking is always write while others are wrong. Do not try to use Dr Abiy to promote your wishes. You mention "Zerengninet" again and again. What is Zeregninet? The word race is the closest i can think to Zeregninet. So according to your assertion, there are more than one race in Ethiopia. That will make you belong to one race and others like OLF, OFK in another race. Very interesting.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ለዶ/ር አብይ መንግስት ምክር እና ምክክር :)

Post by kibramlak » 04 May 2020, 01:10

አየህ፣ አንብብ እምልህ ዝም ብየ አንተን ለመዝለፍ ሳይሆን ካነጋገርህ የግንዛቤ እጥረት ያለብህ መስሎ ስለተሰማኝ ነው፣

ለዚህም ምሳሌ ይሆን ዘንድ ዘር (ጎሳ ማለት ነው ትክክለኛው) እና ዘረኝነትን አንድ አድርገህ ነው የወሰድከው፣፣ ተሳስተሀል፣ ሁለቱ ይለያያሉ፣፣ በጎሳ እሳቤ ከወሰድነውም ጎሳ እና ጎሰኝነት ይለያያሉ፣፣ በዚህች ሀገር ብዙ ጎሳወች (ዘሮች) አሉ፣፣ ይህ ተፈጥሮዋዊ ክስተት ስለሆነ ምንም ችግር የለውም፣፣ ነገር ግን አንድ ጎሳ ጎሰኛ ሊባል እሚችለው " ለእኔ ጎሳ ብቻ" በማለት አድእሎ ሲያደርግ ወይም የራሱን ጎሳ ብቻ በማሰባሰብ በሌሎች ላይ ተፅእኖ ሲያሳድር፣ ይኸው ጎሳ (ዘር) ሁሉም ለራሴ ጎሳ ካልሆነ ሰርዶ አይብቀል አይነት ክስተት ሲታይ ነው ዘረኛ (ጎሰኛ) እሚባለው፣፣

እንደ እውነቱ ከሆነ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሁሉም ጎሳወች በሚያስብል መልኩ ጤናማ እና ተፈጥሮዋዊ በሆነ መልክ ነው እሚኖሩት፣፣ ተቻችለው እና ተከባብረው ለዘመናት እንደኖሩ ሁሉ፣ እስካሁን (ከtplf ጀምሮ) በተከሰተው የዘረኝነት ጥቃቶችን እየተቋቋሙ ይገኛሉ፣፣ ያ ማለት ከእንድ ዘር በቀልን ብለው (ልብ በል በቀለ ገርባንም) የፅንፈኝነት ፓለቲካ በማራመድ የሰው ህይወት አልጠፋም ወይም ንብረት አልወደመም ማለትሽአደለም፣፣ ይህን ሳጠቃልልህ ዘረኝነት ማለት ፅንፈኞች እሚመሩት የጥፋት እና የስግብግብነት መንገድ እና ንግድ ሲሆን ዘር/ጎሳ ግን ተፈጥሯዊ የማህበረሰብ መደብ ብለህሽልትወስደው ትችላለህ፣፣ ይህ የመሀበረሰብ መደብ ደግሞ በጊዜ ሂደት አንዱ ከአንዱ አተጋባ እና አተዋለደ በሂደት ስብጥር እየሆነ የሚሄድ እንጅ ጎሰኞች/ዘረኞች እንደሚሉትሽእና እንደሚመኙት እንደ ምሰሶ ብቻውን ቆሞ እሚቀር አደለም፣፣ አደለም የአንድ ሀገር ጎሳወች፣ ነጭ እና ጥቁር ተብለው የተመደቡ ዝርያዎች እንኳን እየተዳቀሉ አደል እንዴ??

ይህን ካልኩ፣ የነበቀለ ገርባን እትጋቡ አትዋለዱ፣ አትገበያዩ አይነት እብደቶች ለአንተ ከዘረኝት/ጎሰኝነት ሊመደቡ አይችሉም ካልክ ያው የራስህን ሀሳብ እራስህን ነህ እምትመገበው እንጅ አንተ ልታመሳስል እንደሞከርከው ጎሳ/ዘር የተባለ ሁሉ ይጋራሀል ማለት አደለም፣፣

እብይ መታገል ያለበት እነኝህን ፅንፈኞች እንጅ ጎሳወች አደለም፣፣

ለማንኛውም አንብብ (ያሉባልታ ትርክት ሳይሆን የባለሙያወችን ስራ ማለቴ ነው)፣ ፣ ከማንበብ ብዙ ግንዛቤ ይገኛል፣፣

banebris2013 wrote:
03 May 2020, 23:53

Last edited by kibramlak on 04 May 2020, 01:12, edited 1 time in total.

Andertan
Member
Posts: 2259
Joined: 24 Oct 2019, 16:18

Re: ለዶ/ር አብይ መንግስት ምክር እና ምክክር :)

Post by Andertan » 04 May 2020, 01:12

Donkey Banebris Zeregna means racism/racist

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: ለዶ/ር አብይ መንግስት ምክር እና ምክክር :)

Post by banebris2013 » 04 May 2020, 15:26

If you think i am a donkey, what will that make you?

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: ለዶ/ር አብይ መንግስት ምክር እና ምክክር :)

Post by banebris2013 » 04 May 2020, 15:39

Andertan wrote:
04 May 2020, 01:12
Donkey Banebris Zeregna means racism/racist
If you think i am a donkey, what will that make you?

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: ለዶ/ር አብይ መንግስት ምክር እና ምክክር :)

Post by banebris2013 » 04 May 2020, 16:00

kibramlak wrote:
04 May 2020, 01:10
አየህ፣ አንብብ እምልህ ዝም ብየ አንተን ለመዝለፍ ሳይሆን ካነጋገርህ የግንዛቤ እጥረት ያለብህ መስሎ ስለተሰማኝ ነው፣

ለዚህም ምሳሌ ይሆን ዘንድ ዘር (ጎሳ ማለት ነው ትክክለኛው) እና ዘረኝነትን አንድ አድርገህ ነው የወሰድከው፣፣ ተሳስተሀል፣ ሁለቱ ይለያያሉ፣፣ በጎሳ እሳቤ ከወሰድነውም ጎሳ እና ጎሰኝነት ይለያያሉ፣፣ በዚህች ሀገር ብዙ ጎሳወች (ዘሮች) አሉ፣፣ ይህ ተፈጥሮዋዊ ክስተት ስለሆነ ምንም ችግር የለውም፣፣ ነገር ግን አንድ ጎሳ ጎሰኛ ሊባል እሚችለው " ለእኔ ጎሳ ብቻ" በማለት አድእሎ ሲያደርግ ወይም የራሱን ጎሳ ብቻ በማሰባሰብ በሌሎች ላይ ተፅእኖ ሲያሳድር፣ ይኸው ጎሳ (ዘር) ሁሉም ለራሴ ጎሳ ካልሆነ ሰርዶ አይብቀል አይነት ክስተት ሲታይ ነው ዘረኛ (ጎሰኛ) እሚባለው፣፣

እንደ እውነቱ ከሆነ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሁሉም ጎሳወች በሚያስብል መልኩ ጤናማ እና ተፈጥሮዋዊ በሆነ መልክ ነው እሚኖሩት፣፣ ተቻችለው እና ተከባብረው ለዘመናት እንደኖሩ ሁሉ፣ እስካሁን (ከtplf ጀምሮ) በተከሰተው የዘረኝነት ጥቃቶችን እየተቋቋሙ ይገኛሉ፣፣ ያ ማለት ከእንድ ዘር በቀልን ብለው (ልብ በል በቀለ ገርባንም) የፅንፈኝነት ፓለቲካ በማራመድ የሰው ህይወት አልጠፋም ወይም ንብረት አልወደመም ማለትሽአደለም፣፣ ይህን ሳጠቃልልህ ዘረኝነት ማለት ፅንፈኞች እሚመሩት የጥፋት እና የስግብግብነት መንገድ እና ንግድ ሲሆን ዘር/ጎሳ ግን ተፈጥሯዊ የማህበረሰብ መደብ ብለህሽልትወስደው ትችላለህ፣፣ ይህ የመሀበረሰብ መደብ ደግሞ በጊዜ ሂደት አንዱ ከአንዱ አተጋባ እና አተዋለደ በሂደት ስብጥር እየሆነ የሚሄድ እንጅ ጎሰኞች/ዘረኞች እንደሚሉትሽእና እንደሚመኙት እንደ ምሰሶ ብቻውን ቆሞ እሚቀር አደለም፣፣ አደለም የአንድ ሀገር ጎሳወች፣ ነጭ እና ጥቁር ተብለው የተመደቡ ዝርያዎች እንኳን እየተዳቀሉ አደል እንዴ??

ይህን ካልኩ፣ የነበቀለ ገርባን እትጋቡ አትዋለዱ፣ አትገበያዩ አይነት እብደቶች ለአንተ ከዘረኝት/ጎሰኝነት ሊመደቡ አይችሉም ካልክ ያው የራስህን ሀሳብ እራስህን ነህ እምትመገበው እንጅ አንተ ልታመሳስል እንደሞከርከው ጎሳ/ዘር የተባለ ሁሉ ይጋራሀል ማለት አደለም፣፣

እብይ መታገል ያለበት እነኝህን ፅንፈኞች እንጅ ጎሳወች አደለም፣፣

ለማንኛውም አንብብ (ያሉባልታ ትርክት ሳይሆን የባለሙያወችን ስራ ማለቴ ነው)፣ ፣ ከማንበብ ብዙ ግንዛቤ ይገኛል፣፣

banebris2013 wrote:
03 May 2020, 23:53
Mr Kibramlak
Again you repeated yourself in the usual way. Demeaning others can make you feel better, specially when you make yourself expert on everything Ethiopia.
Everyone knows people like you are thin skinned and they always jump to insult and demeaning when ever they are told the truth that they never accept.
Again everything you wrote is your wishes, biased and unbalanced.
By the way anyone you think fits your thinking is always write while others are wrong. Do not try to use Dr Abiy to promote your wishes. You mention "Zerengninet" again and again. What is Zeregninet? The word race is the closest i can think to Zeregninet. So according to your assertion, there are more than one race in Ethiopia. That will make you belong to one race and others like OLF, OFK in another race. Very interesting.
Kibramlak,
You find it difficult to get out of your cage. If you equate "zer" to "gosa", it will be a waste of time to exchange idea with you. As i said you continued to be the expert on everything Ethiopia. You are one of those who say "kane wadiya lasar" type of people.
"አየህ፣ አንብብ እምልህ ዝም ብየ አንተን ለመዝለፍ ሳይሆን ካነጋገርህ የግንዛቤ እጥረት ያለብህ መስሎ ስለተሰማኝ ነው"
What you wrote here is the fundamental problem that left Ethiopia where it is today. Pointing one finger to others will make three of your fingers to point towards yourself. If you at least pay attention to one of the three figures and ask yourself why someone argues against your idea, you might get something out of it.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ለዶ/ር አብይ መንግስት ምክር እና ምክክር :)

Post by kibramlak » 05 May 2020, 00:12

Badly brainwashed with twisted and misguided mindset. You will never open up your mind to even understand what's written. You were equating zer with zergna; I gave you alternatives for you to understand the difference whether you use gosa or zer as both used interchangeably. Zer/gosa is different from zeregna/gosegna. Gebah ahun ?

I feel that bad times are coming for zeregnoch/gosegnoch......

banebris2013 wrote:
04 May 2020, 16:00

Post by banebris2013 » 05 May 2020, 00:30

kibramlak wrote:
05 May 2020, 00:12

Now i know who exactly i am dealing with. you are worse than i thought you could be. I do not need to entertain your ignorance of calling others ignorant.You are what you are. I do not see any difference between your head and marble, as both of you are thick and hard enough to let anything to go through.
This is the last you hear from me. Let me know when you start understanding your own writing as understanding what is written by others is far beyond you.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ለዶ/ር አብይ መንግስት ምክር እና ምክክር :)

Post by kibramlak » 05 May 2020, 09:23

I knew that your aim is to spoil this discussion. Seriously, thank you for deciding not to get back here again! I cheer this up
banebris2013 wrote:
05 May 2020, 00:30

Post by kibramlak » 07 May 2020, 22:52

ለዚህ ነው የዶ/ር አብይ መንግስት የህውሀትን ጉዳይ እልባት ሊሰጥ ይገባል እምንለው፣፣ ህውሀት ማለት የማህበረሰብ ነቀርሳ፣ የሰላም ፀር የሆነ የሀገርን ጥቅም እያሳለፈ ሲሸጥ የነበረ እና አሁንም ከሀገር ጠላት ጋር የሚያብር የባንዳ ጥርቅም መሆኑ አይካድም፣፣

ዶ/ር አብይ ህውሀትን ከሚፈለገው በላ መታገስ አይኖርበትም

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: ለዶ/ር አብይ መንግስት ምክር እና ምክክር :)

Post by banebris2013 » 07 May 2020, 23:39

Kibramlak,
my problem with you is not about exchanging ideas. You are backward looking with a mentality from the past, though you do not notice it.I do not blame you for that. Your forefathers were demeaning others, including some of their own. Just read some of what was written about King Teodero's mother.
Shi feres ke huala shi feres kefitu
yihin satay motech koso shach enatu" and more.
You treat others like stupids and know-nothing, most probably because of the culture you are in or brought up in. If you stop that and focus on the point you want make, we probably can make a difference.
You can argue and make your point without telling others you know better than them. Otherwise you some times raise good points that can lead a way for positive debate.
Stay safe.

Post Reply