Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

“ብልጽግና ፈለገም አልፈለገ ከመስከረም 30 በኋላ ተቃዋሚው የሽግግር መንግስት ማቋቋም አለበት” አቶ ልደቱ አያሌው::ባልደራስ የባላደራ መንግስት እንዲመሰረት ጠየቀ፡፡ እስማማለሁ

Post by Abaymado » 02 May 2020, 05:54

አብይ ህግ ሊያከብር ይገባል፡፡ በጉልበት አገር አትገዛም፡፡ አብይ የሰበሰባቸው ሁሉ አገር ለመጋጥ ያሰፈሰፉ ናቸው፡፡

Last edited by Abaymado on 04 May 2020, 11:54, edited 1 time in total.

justo
Member
Posts: 3178
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: “ብልጽግና ፈለገም አልፈለገ ከመስከረም 30 በኋላ ተቃዋሚው የሽግግር መንግስት ማቋቋም አለበት” አቶ ልደቱ አያሌው:: እስመማማለሁ

Post by justo » 02 May 2020, 06:35

Abaymado wrote:
02 May 2020, 05:54
አብይ ህግ ሊያከብር ይገባል፡፡ በጉልበት አገር አትገዛም፡፡ አብይ የሰበሰባቸው ሁሉ አገር ለመጋጥ ያሰፈሰፉ ናቸው፡፡
Just few months ago this idiot ኣሁን ምርጫ ማካሄድ እብደት ነው እያለ ሲቸበችብ ነበር
I used to think the guy was an honest politician, at least as far as Ethiopian standards go, now I am not sure.
Listen to what he was saying just few months ago with equal indignation, aye yEthiopia neger

Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: “ብልጽግና ፈለገም አልፈለገ ከመስከረም 30 በኋላ ተቃዋሚው የሽግግር መንግስት ማቋቋም አለበት” አቶ ልደቱ አያሌው:: እስመማማለሁ

Post by Abaymado » 02 May 2020, 06:48

you miss the point! you should know that the government is considering itself legitimate ruler for indefinite time. the election looks forgotten. generally the government doesn't want the election to be carried out.
here i am not to defend Lidetu, but he requested the election to be extended for the sake of enough preparation. even now he is not talking about election but he is speaking of the need of transitional government. do you get the point?

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: “ብልጽግና ፈለገም አልፈለገ ከመስከረም 30 በኋላ ተቃዋሚው የሽግግር መንግስት ማቋቋም አለበት” አቶ ልደቱ አያሌው:: እስመማማለሁ

Post by Sam Ebalalehu » 02 May 2020, 12:29

Transitional government in Ethiopia ? It is an absurd idea. A bunch of ethnic parties and those which are not sitting together to form a transitional government is a fantasy of the highest proportion. Ethiopian politicians have no the knowledge, the know how, and the give and take culture which require for the formation of such a government. That is a talking point with no substance at all. Still today, most prominent Ethiopian politicians are guided by the feudal culture which they have been brought up. That culture primarily prescribes my way or the highway. Lidetu is one of those creatures. He and people like him are unable to form a rational civic organization let alone a transitional government.
I agree there should be a timetable when the election will be held. But about the transitional government please do not take us as ignorant.

Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: “ብልጽግና ፈለገም አልፈለገ ከመስከረም 30 በኋላ ተቃዋሚው የሽግግር መንግስት ማቋቋም አለበት” አቶ ልደቱ አያሌው:: እስመማማለሁ

Post by Abaymado » 02 May 2020, 13:30

sam tibalaleh: you are entitled to yourselves, who care? it is your own opinion. as far as we all amaras agreed on our issues, we don't care about anyone. As amara is a majority, it will take the big chunk of its shares in determining the country's fate.
callas!!

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: “ብልጽግና ፈለገም አልፈለገ ከመስከረም 30 በኋላ ተቃዋሚው የሽግግር መንግስት ማቋቋም አለበት” አቶ ልደቱ አያሌው:: እስመማማለሁ

Post by Sam Ebalalehu » 02 May 2020, 13:46

Abaymado, please do not insult our intelligence. You are a TPLF cadre. At the outset of the Abiy’s administration , you clothed the Amhara identity to sow division between Amharas and Oromos, which you proudly call “ Galas.” I do not think you have succeeded, and will ever be you succeeded. By the way, your uncles had fallen in love with Lidetu as soon as Abiy came to power. Who forget the speech he made in Mekele! What a turncoat !

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9860
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: “ብልጽግና ፈለገም አልፈለገ ከመስከረም 30 በኋላ ተቃዋሚው የሽግግር መንግስት ማቋቋም አለበት” አቶ ልደቱ አያሌው:: እስመማማለሁ

Post by DefendTheTruth » 02 May 2020, 14:21

How is a "Transitional Government" of over 100 or so parties to be realised?

"Yesiltan temegnoch Mengist" bebal ayshalem?

The COVID-Companion idiots, they lost in realising in organising any feasible party through a free and fair political process and now they are trying to hide behind the international pandemic to realise their ambition of coming to power.

I didn't consider Lidetu Ayalew such a political prostitute: he thinks the government is below average and that could be true by itself, but may we ask him back about how better than an average his own political party is?

Please wait, video is loading...
Banda & Co.

Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: “ብልጽግና ፈለገም አልፈለገ ከመስከረም 30 በኋላ ተቃዋሚው የሽግግር መንግስት ማቋቋም አለበት” አቶ ልደቱ አያሌው:: እስመማማለሁ

Post by Abaymado » 02 May 2020, 14:53

well, whether you like it or not the whole amara will happily accept this call. you can give any name: yesltan temegna, banda.. bla bla .

but how would abiy differ? as far as abiy's hunger for power is so unexplainable, why do not others die for it?

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: “ብልጽግና ፈለገም አልፈለገ ከመስከረም 30 በኋላ ተቃዋሚው የሽግግር መንግስት ማቋቋም አለበት” አቶ ልደቱ አያሌው:: እስመማማለሁ

Post by tlel » 02 May 2020, 15:24

ኣቶ ልደቱ hijack ኣደረገ የቅቅንጅትን ንቅናቄ። ዛሬ ደሞ ይሄን መንግስት ሊጠልፍ ነው ለህዋሃት። የሚገርመኝ እንደንዚህ ኣይነቶቹ ቆዳቸውን ገልብጠው ማንነታቸውን ለማስረሳት ይሞክራሉ ባለማፈር እንደገና ብቅ ይላሉ። እንደነዚህ ኣይነቱ ናቸው ኣደገኛዎች በኢትዮዺያ ስም ውስጥ ለውስጥ ኢትዮዺያን የሚጎዱ። መብታቸው ይመስላቸዋል የፈለጉትን ማድረግ።

የሚያደርጉት ወንጀልን ለማስረሳት ቶሎ ብለው ሚዲያ ላይ ይወጣሉ። ስም ዝርዝር፥ ልደቱ፣ መስፍን ወማርያም፣ ዳዊት ወጊዮርጊስ፣ ጋዜጠኛው Mamo, ያባቱ ስም ከህዋሃት ጋር ሲያሻቃብጥ የነበረው ዛሬ ዝም ኣልልም ቁ 1, 2, 3, ይሚስፈው።

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: “ብልጽግና ፈለገም አልፈለገ ከመስከረም 30 በኋላ ተቃዋሚው የሽግግር መንግስት ማቋቋም አለበት” አቶ ልደቱ አያሌው:: እስመማማለሁ

Post by tlel » 02 May 2020, 15:30

What I don't understand is that, where were these people before current government appeared? Weren't they working with the tplf in the first place? Why didn't they organize themselves to oust tplf and bring better government than the current government? tplf was promising olf they will get power, now when tplf sees the olf power might not realize is now turning its face to Lidetu type to trick Amaras

justo
Member
Posts: 3178
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: “ብልጽግና ፈለገም አልፈለገ ከመስከረም 30 በኋላ ተቃዋሚው የሽግግር መንግስት ማቋቋም አለበት” አቶ ልደቱ አያሌው:: እስመማማለሁ

Post by justo » 02 May 2020, 16:39

DefendTheTruth wrote:
02 May 2020, 14:21
How is a "Transitional Government" of over 100 or so parties to be realised?

"Yesiltan temegnoch Mengist" bebal ayshalem?

The COVID-Companion idiots, they lost in realising in organising any feasible party through a free and fair political process and now they are trying to hide behind the international pandemic to realise their ambition of coming to power.

I didn't consider Lidetu Ayalew such a political prostitute: he thinks the government is below average and that could be true by itself, but may we ask him back about how better than an average his own political party is?

Banda & Co.
Good points, DTT.

ልደቱ፥ ጃዋር፥ ያቺ ሁላ የፖሎቲካ ነጋዴ ተሰብስባ መንግስት ልሆን እያለች ነው።

Their parole a la Marx is "All you የፖሎቲካ ነጋዴዎች of the world unite, you have nothing but your chains to lose"

BTW, ልደቱ ማንን ወክሎ ነው ሊደራድር የሚፈልገው፥ ጃዋርስ፥ And who is going to represent Qoshe the trash damp in the transition politics?

Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: “ብልጽግና ፈለገም አልፈለገ ከመስከረም 30 በኋላ ተቃዋሚው የሽግግር መንግስት ማቋቋም አለበት” አቶ ልደቱ አያሌው:: እስመማማለሁ

Post by Abaymado » 03 May 2020, 09:19

qoshe??
hypocrite ! shabos and agaammes are worst stinky people. who can be more qoshe than this dirty pigs? with big lice on their head and big white lice and ticks on thier body marched to the palace. what would be their fate if derg destroyed this pigs? they could be beggars.

qoshe?? [deleted]!

nobody ask your opinion, we will do what we like.
callas!

askari present : worry about agggammmes!

justo
Member
Posts: 3178
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: “ብልጽግና ፈለገም አልፈለገ ከመስከረም 30 በኋላ ተቃዋሚው የሽግግር መንግስት ማቋቋም አለበት” አቶ ልደቱ አያሌው:: እስመማማለሁ

Post by justo » 03 May 2020, 10:03

Abaymado wrote:
03 May 2020, 09:19
qoshe??
hypocrite ! shabos and agaammes are worst stinky people. who can be more qoshe than this dirty pigs? with big lice on their head and big white lice and ticks on thier body marched to the palace. what would be their fate if derg destroyed this pigs? they could be beggars.

qoshe?? [deleted]!

nobody ask your opinion, we will do what we like.
callas!

askari present : worry about agggammmes!
Tigrai-mado ተረጋጋ
ኣንተን ደሞ ማን ጠያቂ ኣርጎህ ነው ••• የማባረርያው article 93 እየተዘጋጀልህ ነው።
My questions to the talking heads was, what is their source of legitimacy besides being part of the political elite, i.e., besides being talking heads
What about you Tigrai mado, why shouldn't you be invited to the ድርድር representing mereja forum
BTW, you idiot, have you seen us ask Martin Plaut to comment on Eritrean politics
We haven't seen you either asking Rene Lefort not to comment on Ethiopian politics

Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: “ብልጽግና ፈለገም አልፈለገ ከመስከረም 30 በኋላ ተቃዋሚው የሽግግር መንግስት ማቋቋም አለበት” አቶ ልደቱ አያሌው:: እስመማማለሁ

Post by Abaymado » 04 May 2020, 11:49

ባልደራስ የባላደራ መንግስት እንዲመሰረት ጠየቀ
https://m.facebook.com/story.php?story_ ... oser=false

View Edit History
ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ

ቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫን በተመለከተ ከባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ የተሰጠ ወቅታዊ የአቋም መግለጫ!

የባለሙያዎቹ የባለአደራ መንግሥት (Caretaker Government of Technocrats) ይቋቋም!

ሀገራችን ኢትዮጵያ ወደ ተሻለ የዴሞክራሲ ሥርዓት የምትሸጋገረውና መጪው ምርጫ ብሩህ ተስፋ የያዘ የሚሆነው፣ አሳታፊ፣ ሁሉን አቀፍ ሀገራዊ ጉባኤ በማድረግ ብቻ ነው፡፡ ጉባኤው በአንድ በኩል ሀገራችን ያንዣበበባትን የኮረና ወረርሽኝን እንዴት ልታልፍ እንደምትችል ምክክር እንዲደረግ የሚያስችል ሲሆን ፣ በሌላ በኩል ቀጣዩ ምርጫ መቼ ይሁን? በምን ቅርጽ ይካሄድ? እስከ ምርጫው ድረስ ሀገራችንን ማንና እንዴት ይምራት? ለሚሉት አንገብጋቢ ጥያቄዎች ምላሽ የሚገኝበት መድረክም ነው። ይህን ዓይነቱን ጉባኤ ፍሬያማ ለማድረግ በሀገሪቱ የሚንቀሳቀሱ ዋና ዋና የፖለቲካና የሲቪክ ባለድርሻዎች እንዲሳተፉበት ማድረግ የግድ ይላል።

ይሁን እንጂ፣ ገዢው ፓርቲ እንደዚህ ዓይነቱ ሀገራዊ ጉባኤ እንዲደረግ ሁኔታዎችን ከማመቻቸት ይልቅ፣ በሀገራችን ውስጥ ተፅዕኖ ያላቸውን የፖለቲካ ድርጅቶች በማግለል የተወሰኑ የፖለቲካ ድርጀቶችን ብቻ መርጦ ስብሰባ አድርጓል፡፡ በዚህ ሂደት ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲን ጨምሮ፣ ሌሎች ለገዢው ፓርቲ ብርቱ ተፎካካሪ የሆኑ የፖለቲካ ድርጅቶች እንዳይሳተፉ አድርጎ፣ ቅንነትና ታማኝነት የጎደለው፣ ጠቃሚ ሃሳቦች በተሟላ መልኩ ያልተንሸራሸሩበት፣ ለሃቀኛ ሽግግር ያልቆረጠ ስብሰባ እንዲሆን አድርጎታል።

በዚህም ሳቢያ በሀገራችን መጻኢ ዕድል ላይ ጥቁር ዳመና እንዲያንዣብብ እየሆነ ነው። ኢትዮጵያን ወደ ሚቀጥለው የተሻለ ደረጃ ከማስፈንጠር አንፃር ማንም ልጅ፣ ማንም የእንጀራ ልጅ ስላልሆነ፣ የማግለል አካሄድ ለሀገራችን ስለማይበጅ በአፋጣኝ ሊቆም ይገባል፡፡

በኢትዮጵያ ህገ-መንግሥት የመንግስት የሥራ ዘመን 5 ዓመት ብቻ እንደሆነና፣ የስልጣን ዘመኑ ከማለቁ ከወራት በፊት ምርጫ መደረግ እንዳለበት የደነገገ ቢሆንም በበሽታ፣ በጦርነት፣ በተፈጥሮ አደጋ ወይም በሌላ እክል ምርጫውን ማካሄድ ሳይቻል ቢቀር ምን መደረግ እንዳለበት ምንም መፍትሄ አላስቀመጠም። ይህም አሁን ባለው የኮሮና ወረርሽኝ ሳቢያ ምርጫን በተመለከተ ትልቅ ሀገራዊ ተግዳሮት ፈጥሯል።

ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ በሚያዝያ 24 እና 25 ቀን 2012 ዓ·ም ባደረገው አስቸኳይ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ፣ የምርጫውን መራዘም አስመልክቶ ገዢው ፓርቲ አግላይ በሆነው ስብሰባ ያቀረባቸውን 4 አማራጮች በጥልቀት ከህግና ከፖለቲካ አግባብነት አንፃር እያየ መርምሯል።

ኮሚቴው በገዢው ፓርቲ የቀረቡት አማራጮች ሀገሪቷን ከተጋረጡባት ተግዳሮቶች የማይታደጓት ብቻ ሳይሆኑ፣ በከፊል ህጋዊ መሠረትም የሌላቸው መሆኑንም ተገንዝቧል።

ስለሆነም፣ አማራጭ ሀገራዊ መፍትሄ ለማስቀመጥ ውይይትና ክርክር ከማድረጉ በፊት አራት መስፈርቶች እንደ ቅድመ ሁኔታ አስቀምጧል፡፡

እነዚህም፡-
1. የኢትዮጵያን ሀገራዊ አንድነት፣ ሠላምና ደህንነት የሚያስቀጥል መሆን እንዳለበት፣

2. መፍትሔው ሀገራዊ ተግዳሮቱን እንደ ክፍተት በመጠቀም የማንንም የስልጣን ጥም እውን ለማድረግና ለማስፈፀም መዋል እንደሌለበት፣

3. ለዴሞክራሲያዊ ሽግግርና ስርዓት ግንባታ እንቅፋት መሆን እንደሌለበት፣

4. የባልደራስን ጨምሮ ከማንኛቸውንም የፖለቲካ ድርጅት ፍላጎትና አመለካከት የፀዳ መሆን እንዳለበት፣

5. ለመሰል ሀገራዊ ተግዳሮት ዓለም አቀፍ ተሞክሮ ግምት ውስጥ መግባት እንዳለበት የሚሉት ናቸው፡፡

እነዚህን መስፈርቶች መመዘኛ አድርጎም፣ በገዢው ፓርቲ በኩል የቀረቡት «አማራጮች»ም ሆኑ በተቃራኒው ኢትዮጵያን ማፍረስ የሚሹ ኃይሎች የተሰባሰቡበት ያቀረቡት «የሽግግር መንግሥት እንመስርት» ጥያቄ ለሀገሪቱ እንደማይበጁ ጥርት አድርጎ ማየት ችሏል፡፡

በአንጻሩ በአውሮፓ፣ በእስያ፣ በላቲን አሜሪካና በአፍሪካ ያሉትን መሰል ተሞክሮዎች ግምት ውስጥ ሲገቡ፣ ከመስከረም 30 2013 በኋላ ለኢትዮጵያ የሚበጃት «የባለሙያዎች የባለአደራ መንግሥት» ወይም በእንግሊዘኛ አጠራሩ "Caretaker Government of Technocrats" ነው ብሎ በፅኑ አምኗል።

ይህ የባለሙያዎች የባለአደራ መንግሥት ከየዘርፉ በሚመለመሉ ምሁራንና ባለሙያዎች የሚቋቋም ሲሆን፣ አዋጪነቱም ተፈትኖ የታየ ብቻ ሳይሆን፣ ገዢው ፓርቲም ይሁን ተቃዋሚ ፓርቲዋች ሀገራዊ ተግዳሮቱን በመጠቀም ለስልጣን ሽሚያ እንዳይጋበዙና ሀገር እንዳትጎዳ ዋስትና ይሰጣል።

የባለሙያዎቹ የባለአደራ መንግስት፡-
1ኛ. የባለሙያዎቹ የባለአደራ መንግሥት በህይወት ዘመናቸው የፖለቲካ ድርጅት አባላት ባልነበሩ ምሁራንና ባለሙያዎች የሚቋቋም ይሆናል፣

2ኛ. የባለሙያዎቹ የባለአደራ መንግሥት አባላትና ሹመኞች በቀጣይ በሚደረገው ምርጫ ውስጥ ምንም ዓይነት ተሳትፎ እንዳይኖራቸው ገደብ የሚጣልባቸው ይሆናል፣

3ኛ. የባለሙያዎቹ የባለአደራ መንግሥት አባላትና ሹመኞች ከምርጫ በኃላ በሚቋቋመው መንግሥት የፖለቲካ ሹመት እንዳይሰጣቸው የአንድ የምርጫ ዘመን ገደብ የሚጣልባቸው ይሆናል፣

4ኛ. የባለሙያዎቹ የባለአደራ መንግሥት አባላት በፖለቲካ፣ በሲቪክ ባለድርሻ አካላት ተሳትፎና በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ታዛቢነት የሚመረጡ ይሆናል፣

5ኛ. የባለሙያዎቹ የባለአደራ መንግስት አባላት ከሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ ካሉ ኢትዮጵያውያን ምሁራን መካከል ይመረጣሉ፣

የባለሙያዎቹ የባለአደራ መንግሥት ኃላፊነት

1. የሀገር ሉዓላዊነትን መጠበቅ፣

2. የሀገር ጸጥታን ለማስጠበቅ ህግና ስርዓትን ማስከበር፣

3. ለነጻ ምርጫ የሚያስፈልጉ ነጻ የመንግስት ተቋማትን መገንባት፣

4. የመንግሥትን የዕለት ተዕለት ሥራ መምራት፣

5. ከምርጫው በፊት፣ ለሀገራዊ እርቅና መግባባት ሁሉም የፖለቲካ ድርጅቶች የሰላም ቃል ኪዳን እንዲያደርጉ ሁኔታዎችን ማመቻቸት፣

6. ኢትዮጵያዊያን ሀገራዊ ቃል ኪዳን (citizens covenant) እንዲገቡ ሁኔታዎችን ማመቻቸት፣

7. የባለሙያዎቹ የባለአደራ መንግስት የሥራ ዘመን ከሁለት ዓመት ያልበለጠ ይሆናል፡፡

ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
ሚያዚያ 26ቀን 2012 ዓ·ም

justo
Member
Posts: 3178
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: “ብልጽግና ፈለገም አልፈለገ ከመስከረም 30 በኋላ ተቃዋሚው የሽግግር መንግስት ማቋቋም አለበት” አቶ ልደቱ አያሌው:: እስመማማለሁ

Post by justo » 04 May 2020, 15:47

Abaymado wrote:
04 May 2020, 11:49
ባልደራስ የባላደራ መንግስት እንዲመሰረት ጠየቀ
https://m.facebook.com/story.php?story_ ... oser=false
ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ

ቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫን በተመለከተ ከባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ የተሰጠ ወቅታዊ የአቋም መግለጫ!

የባለሙያዎቹ የባለአደራ መንግሥት (Caretaker Government of Technocrats) ይቋቋም!
Who TF are the technocrats, I am a technocrat, the qoshe crowd are technocrats in their own way, Tigray-mado you are a technocrat, a DW technocrat. Daniel Berhane and Alula Solomon are technocrats, hell, Halafi mended is a technocrat, Why should hodam technocrats rob the country's wealth, in Ethiopia a technocrat is the most hodam creature, should be brought any where near the Arat Kilo palace.

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: “ብልጽግና ፈለገም አልፈለገ ከመስከረም 30 በኋላ ተቃዋሚው የሽግግር መንግስት ማቋቋም አለበት” አቶ ልደቱ አያሌው:: እስመማማለሁ

Post by banebris2013 » 04 May 2020, 21:11

justo wrote:
02 May 2020, 16:39
DefendTheTruth wrote:
02 May 2020, 14:21
How is a "Transitional Government" of over 100 or so parties to be realised?

"Yesiltan temegnoch Mengist" bebal ayshalem?

The COVID-Companion idiots, they lost in realising in organising any feasible party through a free and fair political process and now they are trying to hide behind the international pandemic to realise their ambition of coming to power.

I didn't consider Lidetu Ayalew such a political prostitute: he thinks the government is below average and that could be true by itself, but may we ask him back about how better than an average his own political party is?

Banda & Co.
Good points, DTT.

ልደቱ፥ ጃዋር፥ ያቺ ሁላ የፖሎቲካ ነጋዴ ተሰብስባ መንግስት ልሆን እያለች ነው።

Their parole a la Marx is "All you የፖሎቲካ ነጋዴዎች of the world unite, you have nothing but your chains to lose"

BTW, ልደቱ ማንን ወክሎ ነው ሊደራድር የሚፈልገው፥ ጃዋርስ፥ And who is going to represent Qoshe the trash damp in the transition politics?
Supporting PM Abiy's government until set date election will benefit everyone, including the opposition parties.
The four choices presented by government is just to force the opposition to support the government with no option of presenting their own solution/proposition. It is like take it or leave it. Political solution is the only way forward.
All the government should do is reassure the opposition and the Ethiopian people that the election will be held on a mutually agreed time table in exchange for support for the continuation of the current government as a take care government with full required authority. This requires genuine effort from all parties as there is no time for argy-bargy.

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: “ብልጽግና ፈለገም አልፈለገ ከመስከረም 30 በኋላ ተቃዋሚው የሽግግር መንግስት ማቋቋም አለበት” አቶ ልደቱ አያሌው:: እስመማማለሁ

Post by banebris2013 » 04 May 2020, 21:16

Abaymado wrote:
04 May 2020, 11:49
ባልደራስ የባላደራ መንግስት እንዲመሰረት ጠየቀ
https://m.facebook.com/story.php?story_ ... oser=false

View Edit History
ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ

ቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫን በተመለከተ ከባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ የተሰጠ ወቅታዊ የአቋም መግለጫ!

የባለሙያዎቹ የባለአደራ መንግሥት (Caretaker Government of Technocrats) ይቋቋም!

ሀገራችን ኢትዮጵያ ወደ ተሻለ የዴሞክራሲ ሥርዓት የምትሸጋገረውና መጪው ምርጫ ብሩህ ተስፋ የያዘ የሚሆነው፣ አሳታፊ፣ ሁሉን አቀፍ ሀገራዊ ጉባኤ በማድረግ ብቻ ነው፡፡ ጉባኤው በአንድ በኩል ሀገራችን ያንዣበበባትን የኮረና ወረርሽኝን እንዴት ልታልፍ እንደምትችል ምክክር እንዲደረግ የሚያስችል ሲሆን ፣ በሌላ በኩል ቀጣዩ ምርጫ መቼ ይሁን? በምን ቅርጽ ይካሄድ? እስከ ምርጫው ድረስ ሀገራችንን ማንና እንዴት ይምራት? ለሚሉት አንገብጋቢ ጥያቄዎች ምላሽ የሚገኝበት መድረክም ነው። ይህን ዓይነቱን ጉባኤ ፍሬያማ ለማድረግ በሀገሪቱ የሚንቀሳቀሱ ዋና ዋና የፖለቲካና የሲቪክ ባለድርሻዎች እንዲሳተፉበት ማድረግ የግድ ይላል።

ይሁን እንጂ፣ ገዢው ፓርቲ እንደዚህ ዓይነቱ ሀገራዊ ጉባኤ እንዲደረግ ሁኔታዎችን ከማመቻቸት ይልቅ፣ በሀገራችን ውስጥ ተፅዕኖ ያላቸውን የፖለቲካ ድርጅቶች በማግለል የተወሰኑ የፖለቲካ ድርጀቶችን ብቻ መርጦ ስብሰባ አድርጓል፡፡ በዚህ ሂደት ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲን ጨምሮ፣ ሌሎች ለገዢው ፓርቲ ብርቱ ተፎካካሪ የሆኑ የፖለቲካ ድርጅቶች እንዳይሳተፉ አድርጎ፣ ቅንነትና ታማኝነት የጎደለው፣ ጠቃሚ ሃሳቦች በተሟላ መልኩ ያልተንሸራሸሩበት፣ ለሃቀኛ ሽግግር ያልቆረጠ ስብሰባ እንዲሆን አድርጎታል።

በዚህም ሳቢያ በሀገራችን መጻኢ ዕድል ላይ ጥቁር ዳመና እንዲያንዣብብ እየሆነ ነው። ኢትዮጵያን ወደ ሚቀጥለው የተሻለ ደረጃ ከማስፈንጠር አንፃር ማንም ልጅ፣ ማንም የእንጀራ ልጅ ስላልሆነ፣ የማግለል አካሄድ ለሀገራችን ስለማይበጅ በአፋጣኝ ሊቆም ይገባል፡፡

በኢትዮጵያ ህገ-መንግሥት የመንግስት የሥራ ዘመን 5 ዓመት ብቻ እንደሆነና፣ የስልጣን ዘመኑ ከማለቁ ከወራት በፊት ምርጫ መደረግ እንዳለበት የደነገገ ቢሆንም በበሽታ፣ በጦርነት፣ በተፈጥሮ አደጋ ወይም በሌላ እክል ምርጫውን ማካሄድ ሳይቻል ቢቀር ምን መደረግ እንዳለበት ምንም መፍትሄ አላስቀመጠም። ይህም አሁን ባለው የኮሮና ወረርሽኝ ሳቢያ ምርጫን በተመለከተ ትልቅ ሀገራዊ ተግዳሮት ፈጥሯል።

ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ በሚያዝያ 24 እና 25 ቀን 2012 ዓ·ም ባደረገው አስቸኳይ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ፣ የምርጫውን መራዘም አስመልክቶ ገዢው ፓርቲ አግላይ በሆነው ስብሰባ ያቀረባቸውን 4 አማራጮች በጥልቀት ከህግና ከፖለቲካ አግባብነት አንፃር እያየ መርምሯል።

ኮሚቴው በገዢው ፓርቲ የቀረቡት አማራጮች ሀገሪቷን ከተጋረጡባት ተግዳሮቶች የማይታደጓት ብቻ ሳይሆኑ፣ በከፊል ህጋዊ መሠረትም የሌላቸው መሆኑንም ተገንዝቧል።

ስለሆነም፣ አማራጭ ሀገራዊ መፍትሄ ለማስቀመጥ ውይይትና ክርክር ከማድረጉ በፊት አራት መስፈርቶች እንደ ቅድመ ሁኔታ አስቀምጧል፡፡

እነዚህም፡-
1. የኢትዮጵያን ሀገራዊ አንድነት፣ ሠላምና ደህንነት የሚያስቀጥል መሆን እንዳለበት፣

2. መፍትሔው ሀገራዊ ተግዳሮቱን እንደ ክፍተት በመጠቀም የማንንም የስልጣን ጥም እውን ለማድረግና ለማስፈፀም መዋል እንደሌለበት፣

3. ለዴሞክራሲያዊ ሽግግርና ስርዓት ግንባታ እንቅፋት መሆን እንደሌለበት፣

4. የባልደራስን ጨምሮ ከማንኛቸውንም የፖለቲካ ድርጅት ፍላጎትና አመለካከት የፀዳ መሆን እንዳለበት፣

5. ለመሰል ሀገራዊ ተግዳሮት ዓለም አቀፍ ተሞክሮ ግምት ውስጥ መግባት እንዳለበት የሚሉት ናቸው፡፡

እነዚህን መስፈርቶች መመዘኛ አድርጎም፣ በገዢው ፓርቲ በኩል የቀረቡት «አማራጮች»ም ሆኑ በተቃራኒው ኢትዮጵያን ማፍረስ የሚሹ ኃይሎች የተሰባሰቡበት ያቀረቡት «የሽግግር መንግሥት እንመስርት» ጥያቄ ለሀገሪቱ እንደማይበጁ ጥርት አድርጎ ማየት ችሏል፡፡

በአንጻሩ በአውሮፓ፣ በእስያ፣ በላቲን አሜሪካና በአፍሪካ ያሉትን መሰል ተሞክሮዎች ግምት ውስጥ ሲገቡ፣ ከመስከረም 30 2013 በኋላ ለኢትዮጵያ የሚበጃት «የባለሙያዎች የባለአደራ መንግሥት» ወይም በእንግሊዘኛ አጠራሩ "Caretaker Government of Technocrats" ነው ብሎ በፅኑ አምኗል።

ይህ የባለሙያዎች የባለአደራ መንግሥት ከየዘርፉ በሚመለመሉ ምሁራንና ባለሙያዎች የሚቋቋም ሲሆን፣ አዋጪነቱም ተፈትኖ የታየ ብቻ ሳይሆን፣ ገዢው ፓርቲም ይሁን ተቃዋሚ ፓርቲዋች ሀገራዊ ተግዳሮቱን በመጠቀም ለስልጣን ሽሚያ እንዳይጋበዙና ሀገር እንዳትጎዳ ዋስትና ይሰጣል።

የባለሙያዎቹ የባለአደራ መንግስት፡-
1ኛ. የባለሙያዎቹ የባለአደራ መንግሥት በህይወት ዘመናቸው የፖለቲካ ድርጅት አባላት ባልነበሩ ምሁራንና ባለሙያዎች የሚቋቋም ይሆናል፣

2ኛ. የባለሙያዎቹ የባለአደራ መንግሥት አባላትና ሹመኞች በቀጣይ በሚደረገው ምርጫ ውስጥ ምንም ዓይነት ተሳትፎ እንዳይኖራቸው ገደብ የሚጣልባቸው ይሆናል፣

3ኛ. የባለሙያዎቹ የባለአደራ መንግሥት አባላትና ሹመኞች ከምርጫ በኃላ በሚቋቋመው መንግሥት የፖለቲካ ሹመት እንዳይሰጣቸው የአንድ የምርጫ ዘመን ገደብ የሚጣልባቸው ይሆናል፣

4ኛ. የባለሙያዎቹ የባለአደራ መንግሥት አባላት በፖለቲካ፣ በሲቪክ ባለድርሻ አካላት ተሳትፎና በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ታዛቢነት የሚመረጡ ይሆናል፣

5ኛ. የባለሙያዎቹ የባለአደራ መንግስት አባላት ከሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ ካሉ ኢትዮጵያውያን ምሁራን መካከል ይመረጣሉ፣

የባለሙያዎቹ የባለአደራ መንግሥት ኃላፊነት

1. የሀገር ሉዓላዊነትን መጠበቅ፣

2. የሀገር ጸጥታን ለማስጠበቅ ህግና ስርዓትን ማስከበር፣

3. ለነጻ ምርጫ የሚያስፈልጉ ነጻ የመንግስት ተቋማትን መገንባት፣

4. የመንግሥትን የዕለት ተዕለት ሥራ መምራት፣

5. ከምርጫው በፊት፣ ለሀገራዊ እርቅና መግባባት ሁሉም የፖለቲካ ድርጅቶች የሰላም ቃል ኪዳን እንዲያደርጉ ሁኔታዎችን ማመቻቸት፣

6. ኢትዮጵያዊያን ሀገራዊ ቃል ኪዳን (citizens covenant) እንዲገቡ ሁኔታዎችን ማመቻቸት፣

7. የባለሙያዎቹ የባለአደራ መንግስት የሥራ ዘመን ከሁለት ዓመት ያልበለጠ ይሆናል፡፡

ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
ሚያዚያ 26ቀን 2012 ዓ·ም
Supporting PM Abiy's government until set date election will benefit everyone, including the opposition parties.
The four choices presented by government is just to force the opposition to support the government with no option of presenting their own solution/proposition. It is like take it or leave it. Political solution is the only way forward.
All the government should do is reassure the opposition and the Ethiopian people that the election will be held on a mutually agreed time table in exchange for support for the continuation of the current government as a take care government with full required authority. This requires genuine effort from all parties as there is no time for argy-bargy.

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: “ብልጽግና ፈለገም አልፈለገ ከመስከረም 30 በኋላ ተቃዋሚው የሽግግር መንግስት ማቋቋም አለበት” አቶ ልደቱ አያሌው:: እስመማማለሁ

Post by banebris2013 » 04 May 2020, 21:18

Sam Ebalalehu wrote:
02 May 2020, 12:29

Post Reply