Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

ምነዉ ጠ/ም? ካንጋሩ አይሻልም ነበር የአቃፊነትን ምልክት ለማስቀመጥ የሰነፍ ምልክት የሆንችዉን ከርፋፋዋን ወፍ ከመምረጥ??? ባእድ ነገር ለማስቀመጥ የግድ ከሆነ ብየ ነው፣፣

Post by kibramlak » 27 Apr 2020, 05:39

ምነዉ ጠ/ም? ካንጋሩ አይሻልም ነበር የአቃፊነትን ምልክት ለማስቀመጥ የሰነፍ ምልክት የሆንችዉን ከርፋፋዋን ወፍ ከመምረጥ??? ባእድ ነገር ለማስቀመጥ የግድ ከሆነ ብየ ነው፣፣

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ምነዉ ጠ/ም? ካንጋሩ አይሻልም ነበር የአቃፊነትን ምልክት ለማስቀመጥ የሰነፍ ምልክት የሆንችዉን ከርፋፋዋን ወፍ ከመምረጥ??? ባእድ ነገር ለማስቀመጥ የግድ ከሆነ ብየ ነው፣፣

Post by kibramlak » 27 Apr 2020, 05:54

እንዲሁ ሳስበው ምናልባት ከ ጠ/ም ልጆች ለአንዷ ለልደት ቀን ስጦታ የተበረከተ ሊሆን ይችላል ብየ እንዲሁ ስብስብ እንጅ ሌላ ሀገራዊም ሆነ ፖለቲካዊ ፋይዳ መኖሩን ባወጣ ባወርድ ምንም ፍንጭ ማግኘት ስለተሳነኝ ነው፣፣
ፒኮክ ማለት የስንፍና እና የከርፋፋነት ምልክት ናት፣፣ ባይሆን የቅልጥፍና እና የአቃፊ ምልክትን ካንጋሩ ብትሰየም ትንሽ የተሻለ ይሆን ነበር፣፣

Post Reply