Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 8408
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

ኡኔ የምሰጋው፣ ፈረንጆች ቴድሮስ አድሓኖምን፡ "የቆዳህን ቀለም አላማረንም!"ብለው፡ ንብረቱን ዘርፈው ከጀኔቫ እንዳያባርሩት ነው።

Post by Digital Weyane » 08 Apr 2020, 18:01

ኡኔ የምሰጋው፣ ቴድሮስ አድሓኖምን "የቆዳህን ቀለም አላማረንም!"ብለው፡ ንብረቱን ዘርፈው፡ ከጀኔቫ እንዳያባርሩት ነው። :roll: :roll: :roll:

Last edited by Digital Weyane on 12 Apr 2020, 02:07, edited 1 time in total.

Digital Weyane
Member+
Posts: 8408
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኡኔ የምሰጋው፣ ቴድሮስ አድሓኖምን "የቆዳህን ቀለም አላማረንም!"ብለው፡ ንብረቱን ዘርፈው፡ ከጀኔቫ እንዳያባርሩት ነው።

Post by Digital Weyane » 08 Apr 2020, 18:05

አቡነ መለስ ዜናዊ በመንፈሱ ኡንዲጠብቀው ኡንማፀናለን። አምየን።

Eripoblikan
Member
Posts: 3198
Joined: 15 Sep 2019, 13:49

Re: ኡኔ የምሰጋው፣ ቴድሮስ አድሓኖምን "የቆዳህን ቀለም አላማረንም!"ብለው፡ ንብረቱን ዘርፈው፡ ከጀኔቫ እንዳያባርሩት ነው።

Post by Eripoblikan » 08 Apr 2020, 18:21

Digital Weyane wrote:
08 Apr 2020, 18:01
ኡኔ የምሰጋው፣ ቴድሮስ አድሓኖምን "የቆዳህን ቀለም አላማረንም!"ብለው፡ ንብረቱን ዘርፈው፡ ከጀኔቫ እንዳያባርሩት ነው።
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8408
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኡኔ የምሰጋው፣ ቴድሮስ አድሓኖምን "የቆዳህን ቀለም አላማረንም!"ብለው፡ ንብረቱን ዘርፈው፡ ከጀኔቫ እንዳያባርሩት ነው።

Post by Digital Weyane » 08 Apr 2020, 18:50

Quote dedicated to the sinless and blameless Weyane from Adwa, Tedros Adhanom, who wouldn't harm a fly, let alone expel 100,000 innocent people to confiscate their properties.

Digital Weyane
Member+
Posts: 8408
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኡኔ የምሰጋው፣ ቴድሮስ አድሓኖምን "የቆዳህን ቀለም አላማረንም!"ብለው፡ ንብረቱን ዘርፈው፡ ከጀኔቫ እንዳያባርሩት ነው።

Post by Digital Weyane » 08 Apr 2020, 20:22

ኡኔ በካርማ አላምንም። :roll: :roll:
ካርማ ማለት "አንድ ሰው በአሁኑ ሕይወቱ ውስጥ ለሚያጋጥሙት ነገሮች ምክንያት የሚሆኑት በቀድሞ ሕይወቱ ያደረጋቸው ነገሮች ናቸው" የሚለው እምነት ነው።

ወያኔ ነኝ። ኡኔ በካርማ አላምንም። :roll: :roll:

kebena05
Member
Posts: 2188
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: ኡኔ የምሰጋው፣ ቴድሮስ አድሓኖምን "የቆዳህን ቀለም አላማረንም!"ብለው፡ ንብረቱን ዘርፈው፡ ከጀኔቫ እንዳያባርሩት ነው።

Post by kebena05 » 08 Apr 2020, 21:55

:lol: :lol: :lol:
Digital Weyane wrote:
08 Apr 2020, 18:01
ኡኔ የምሰጋው፣ ቴድሮስ አድሓኖምን "የቆዳህን ቀለም አላማረንም!"ብለው፡ ንብረቱን ዘርፈው፡ ከጀኔቫ እንዳያባርሩት ነው። :roll: :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8408
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኡኔ የምሰጋው፣ ቴድሮስ አድሓኖምን "የቆዳህን ቀለም አላማረንም!"ብለው፡ ንብረቱን ዘርፈው፡ ከጀኔቫ እንዳያባርሩት ነው።

Post by Digital Weyane » 08 Apr 2020, 23:20

ቴድሮስ <ለምን ሞተ?> ቢሉ
እንደዚህ ብላችሁ፣ ንገሩ ለሁሉ
ሳትሸፋፍኑ፣ ሳትደብቁ ከቶ
እጁን በሳሙና፣ ሳይታጠብ ቀርቶ
አትሰብሰብ ሲሉት፣ ስብሰባ አብዝቶ
የትም ሲንጦሎጦል፣ ቤት መሆንን ጠልቶ
ከጂን ፒንግ ተጨባብጦ፣ ከቻይና ተጠጋግቶ
ከትራምፕ ተኳርፎ፣ ከቦሪስ ተጣልቶ
ዘመድ ወገኖቹን፣ ለክፎ ለሞት አጭቶ
ሞተ በቃ ሞቶ።

Follower
Member
Posts: 2303
Joined: 16 Feb 2013, 01:19

Re: ኡኔ የምሰጋው፣ ቴድሮስ አድሓኖምን "የቆዳህን ቀለም አላማረንም!"ብለው፡ ንብረቱን ዘርፈው፡ ከጀኔቫ እንዳያባርሩት ነው።

Post by Follower » 09 Apr 2020, 06:44

Digital Weyane wrote:
08 Apr 2020, 18:01
ኡኔ የምሰጋው፣ ቴድሮስ አድሓኖምን "የቆዳህን ቀለም አላማረንም!"ብለው፡ ንብረቱን ዘርፈው፡ ከጀኔቫ እንዳያባርሩት ነው። :roll: :roll: :roll:

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8408
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኡኔ የምሰጋው፣ ቴድሮስ አድሓኖምን "የቆዳህን ቀለም አላማረንም!"ብለው፡ ንብረቱን ዘርፈው፡ ከጀኔቫ እንዳያባርሩት ነው።

Post by Digital Weyane » 09 Apr 2020, 10:44

ውለታ ቢስ ፈረንጆች አይተ ቴድሮስ አድሃኖምን አመልክተው የሚፅፉዋቸው ትችቶች ባነበብኩ ቁጥር ውስጤን ፍርሀት ይወረኛል። ስጋቴም ጨምሯል!!! :roll: :roll: :roll: :roll:

Awrash
Member
Posts: 117
Joined: 23 May 2014, 22:52

Re: ኡኔ የምሰጋው፣ ቴድሮስ አድሓኖምን "የቆዳህን ቀለም አላማረንም!"ብለው፡ ንብረቱን ዘርፈው፡ ከጀኔቫ እንዳያባርሩት ነው።

Post by Awrash » 09 Apr 2020, 22:00

Digital Weyane wrote:
09 Apr 2020, 21:51
ቴድሮስ፣ ደህና ነህ? እንዴት ነህ? :roll:
ኡኔ ቦጣም ዶሑና ነኝ ሶዎች ኡንዳያቁኝ ሱሜን ቆይራለሁ. victory for ADEY TIGRAY

Digital Weyane
Member+
Posts: 8408
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኡኔ የምሰጋው፣ ቴድሮስ አድሓኖምን "የቆዳህን ቀለም አላማረንም!"ብለው፡ ንብረቱን ዘርፈው፡ ከጀኔቫ እንዳያባርሩት ነው።

Post by Digital Weyane » 11 Apr 2020, 02:39

ከጀኔቫ ተባረህ አክሱም ሆቴል ብትመጣማ ቀይ ምንጣፍ ዘርግተን እልል ብለን እንቀበልሃለን !! 8) 8)

Post Reply