Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

ኢትዮዺያ ተጠንቀቂ

Post by tlel » 07 Apr 2020, 17:54

ኮሮናን ምክኛት በማድረግ ያገር ህዝብን በማስፈራራት እቤት ውስጥ እንዲታሰሩ በማድረግ ያገር ህዝብን ለመቆጣጠር ዝግጅት እየተደረገ ነው በአለም። ባሁን ጊዜ በኮሮና የተጠቁ እንደ ቻይና ጣልያን ኣገራት ዳያግራማቸው የ ኮሮና ሁኔታ እየቀነሰ ነው። ይህ ማለት በኮሮና ላይ ኣንንጠቀቅ ማለት ሳይሆን ኢኮኖሚን ንግድን ስራ እንቅስቃሴ እስከማቆም ድረስ፤ ህዝብን እንቅስቃሴውን ማስወገድ ሊያራቡ በሚችሉ ቦታ እንጂ በመላው ቦታ መሆን የለብትም። ይህ ማለት ህዝብን በሚገለገሉብት ቦታ ኣስፋፍቶ ማዘጋጅት እንጂ ማንኛውም እንቅስቃሴን ኣቁሞ ቤት መታሰር በፍፁም ኣያስፈልግም። እንደውም በሚዲያ ህዝብ ምን ማድረግ እንዳለበት ማሰራጨት ነው የሚያስፈልገው መንግስት በኮሮና ያሚጠቀሙ እንደ ነፃ ኣውጪዎች፤ ኢሃድግ ቁጥር ሁለት ( ህገ መንግስቱን ከ ዘር እስካላቆመ ድረስ ኢሃድግ ኣለ)የውጭ ጠላቶች በሙሉ ኮሮናን በመጠቀም ኣገሪቱን ለማጥፋት፣ ህዝብን ለማጥቃት የተዘጋጀ ነው። እርግጥ ከኮሮና በፊት ህመም ያላቸው፤ ኣዝውንቶችን ብቻ ነው መንከባከብ የሚያስፈልገው።

ማህበረሰብህን ከማጥፋት በፊት ኣላስፈላጊ የቁም ስር እቤት ውስጥ ይቁም። ህዝብ ደግሞ ይሄንን ምክኛት በማድረግ፣ ለማንኛውም ጥቃት መዘጋጀት ኣለበት።

ኣጀንዳው ሌላውም ላይ ታስተላልፋለህ ክትባት ውሰድ በማለት ኣውሬውን ደም ውስጥ ለመክተት፤ የበለጠ ገዳዩን ኮሮና ወይም ጤናን የሚያክ እስከ ማደንዘዝ ድረስ መድሃኒት ለምስጠት ህዝብንም ለመቀንስ እስከመግደል ድረስ ኣጀንዳ ነው።
Last edited by tlel on 07 Apr 2020, 18:13, edited 2 times in total.

Tog Wajale
Member
Posts: 4918
Joined: 23 Dec 2017, 07:23

Re: ኢትዮዺያ ተጠንቀቂ

Post by Tog Wajale » 07 Apr 2020, 17:57


Post Reply