Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Tegaru Refugees Stuck in the Middle of Yemen & Saudi Arabia!!!!!

Post by Hameddibewoyane » 06 Apr 2020, 04:15

Please wait, video is loading...

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: Tegaru Refugees Stuck in the Middle of Yemen & Saudi Arabia!!!!!

Post by Hameddibewoyane » 06 Apr 2020, 09:40

Please wait, video is loading...

Digital Weyane
Member+
Posts: 8538
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Tegaru Refugees Stuck in the Middle of Yemen & Saudi Arabia!!!!!

Post by Digital Weyane » 06 Apr 2020, 12:45

ዜናውን ለማረጋገጥ ፈልጌ የዓድዋ ተወላጁ ጀግና ወያኔው ዎንድሜ አዋሽ ጋር ደውዬ ስጠይቀው፡ እንደወትሮው ሌሊት ተነስቶ የኤርትራ ዜናዎችን ሲፈላልግ ባጋጣሚ ስለ በሳውዲና በየመን ድንበር አከባቢ ባሰቃቂ ሁኔታ ተቸግረው የሚገኙትን በሺዎች የሚቆጠሩ ተጋሩ ስደተኞች ዜና እንዳገኘና፡ ዜናው በኤርትራውያንና በኢትዮጵያውያን እጅ እንዳይደርስ የተቻለውን ያህል ጥረት እያደረገ እንደሚገኝ ነገረኝ።

እኔም ዜናው በመረጃ ፎሩም ነው ተለጥፎ የገኘሁት ብዬ ስነግረው፣ ሳያመነታ እንዴት ተጋሩ ስደተኞቹ ኤርትራውያንን በማምሰል ዜናውን እንደሚያቀርበው ከየወያኔ የበላይ አለቃችን ኤደን - ወይም ከረናይት - መምሪያ እየተጠባበቀ መሆኑን ነገረኝ።

“ይቅናህ!” አልኩት በማደናገርና ማደናበር ችሎታው እየቀናሁ።

“አምየን ዎዳጄ፣ አየኻ ናይና! !"... የመጨረሻ ቃሉ ነበር …
8) 8)

( ͡° ͜ʖ ͡°)
Member
Posts: 2312
Joined: 11 Jan 2020, 21:22

Re: Tegaru Refugees Stuck in the Middle of Yemen & Saudi Arabia!!!!!

Post by ( ͡° ͜ʖ ͡°) » 06 Apr 2020, 14:17

:lol: :lol: :mrgreen: :mrgreen: :lol: :lol:
Digital Weyane wrote:
06 Apr 2020, 12:45

Post Reply