Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

BREAKING NEWS ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ ሊያስጠነቁሉ ዳንሳ ገስት ሀውስ ሄደው ያጋጠማቸውን የድራግ የቮድካ የሺሻ ግብዣ ያካፍሉናል

Post by clear12 » 05 Apr 2020, 11:49

ያሳዝናል አንገት ያስደፋል!!!! ፕሮፌሰርን የሚያክል በብዙ የምርምር ስራ ውስጥ ያለፈ ሰው እንዴት ከአንድ ያልተማረ ቁጭ ይበሉ ነብይ ለችግሩ መፍትሔ ይገኛል ብሎ ለሴኮንድ እንኳን ግዜውን ያጠፋል??? ይህ በሀገር አቀፍ ደረጃ ኢትዮጵያዊ ምሁራንን በሙሉ የሚያሳፍር ብቻ ሳይሆን ሳይንስን እንደማሰደብ ነው::
Last edited by clear12 on 05 Apr 2020, 12:43, edited 2 times in total.

clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Re: BREAKING NEWS ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ ሊያስጠነቁሉ ዳንሳ ገስት ሀውስ ሄደው ያጋጠማቸውን የድራግ የቮድካ የሺሻ ግብዣ ያካፍሉናል

Post by clear12 » 05 Apr 2020, 12:43

P.S. Linkedin.com በሊንክድኢን ላይ በለቀቀችው ፕሮፋይሏ ዶክትሬትና ማስትሬቷ እንዲሁም ስለፕሮፌሰርነቷ ምንም መረጃ የለም? https://www.linkedin.com/in/marta-amde-21849017/ ይቺ ሴትዮ ራሷ ፕሮፌሰርነቷ(Rate my professors) https://www.ratemyprofessors.com/ ያጠራጥራል አበበ ገላው ቢያጣራና ቢያሳውቀን መልካም ነው

Wedi
Member+
Posts: 7993
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: BREAKING NEWS ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ ሊያስጠነቁሉ ዳንሳ ገስት ሀውስ ሄደው ያጋጠማቸውን የድራግ የቮድካ የሺሻ ግብዣ ያካፍሉናል

Post by Wedi » 05 Apr 2020, 17:52

ፕሮፌሰሯ ከእስራኤል ዳንሳ ጋር እንዲ ያብዱ ነበር የዛሬን አይድርገውና!! አይ ፕሮፌሰር ማርቲና!! እንዴት እስራኤል ዳንሳን የመሰለ አጭበርባሪ እንደ ህፃን ልጅ ጨርቋን አስጥሎ ጢባ ጢቢ ተጫወተባት!!

አጃይብ ነው የፕሮቴስታንት ጉድ!!
:lol: :lol: :lol: :lol:

clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Re: BREAKING NEWS ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ ሊያስጠነቁሉ ዳንሳ ገስት ሀውስ ሄደው ያጋጠማቸውን የድራግ የቮድካ የሺሻ ግብዣ ያካፍሉናል

Post by clear12 » 06 Apr 2020, 00:04

Wedi wrote:
05 Apr 2020, 17:52
ፕሮፌሰሯ ከእስራኤል ዳንሳ ጋር እንዲ ያብዱ ነበር የዛሬን አይድርገውና!! አይ ፕሮፌሰር ማርቲና!! እንዴት እስራኤል ዳንሳን የመሰለ አጭበርባሪ እንደ ህፃን ልጅ ጨርቋን አስጥሎ ጢባ ጢቢ ተጫወተባት!!

አጃይብ ነው የፕሮቴስታንት ጉድ!!
:lol: :lol: :lol: :lol:

ፕሮፌሰር ነኝ የምትለዋን እንደዚህ የተጫወተባት ደሃው ህዝብ ምን ሊያደርገው እንደሚችል መገመት ያቻላል

Post Reply