Page 1 of 1

BREAKING NEWS ዲያስፖራዋ ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ ያለቃቅሳሉ (ጉድ እኮ ነው የሀበሻ ፕሮፌሰር በሳይንሱ አልሳካ ሲለው ጠንቋይ ቤት ማልቀስ ነው ስራው)

Posted: 02 Apr 2020, 01:34
by clear12
መማር መመራመር ከንቱ???? Where is Logical thinking & Scientific Reasoning ???? The so-called Prof. Marta?? ህዝቡ ከፕሮፌሰር እስከ ተራ ደሃ ተጠንቁሎለት ሀብታም መሆን የሚፈልግ ሆዳም ህዝብ ነው

P.S. : ማንም ውጪ ወጥቶ እንዲማር አልፈልግም የሚለው አባባሏ የሚያሳየው ይቺ ሴት ማርታ የአሜሪካ ሜንታሊቲ (mindset & Mentality) ከብዷት ወደሀገር ቤት በሽሽት ላይ ያለች ደካማ ሴት(Loser Lady) ነበረች::

Re: BREAKING NEWS ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ መንግስት ባለበት ሀገር ውስጥ ሰሚ ጠፍቶ ተጠቃን ( ፕሮፌሰሩ በኩሊ የሚያለቅስበት ዘመን)

Posted: 02 Apr 2020, 02:18
by clear12

Re: BREAKING NEWS ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ ተጠቃሁ በለው ያለቃቅሳሉ (ጉድ እኮ ነው ፕሮፌሰር ጠንቋይ ቤት ሄዶ የሚያለቅስበት ዘመን ደረስን)

Posted: 02 Apr 2020, 04:23
by clear12

Re: BREAKING NEWS ዲያስፖራዋ ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ ተጠቃሁ በለው ያለቃቅሳሉ (ጉድ እኮ ነው ፕሮፌሰር ጠንቋይ ቤት ሄዶ የሚያለቅስበት ዘመን ደረስን)

Posted: 02 Apr 2020, 11:18
by clear12

Re: BREAKING NEWS ዲያስፖራዋ ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ ያለቃቅሳሉ (ጉድ እኮ ነው የሀበሻ ፕሮፌሰር በሳይንሱ አልሳካ ሲለው ጠንቋይ ቤት ማልቀስ ነው ስራው)

Posted: 02 Apr 2020, 14:29
by Lovetarik
የማዝነው ለእኝህ ፕሮፌሰር ተማሪዎች ነው።

Re: BREAKING NEWS ዲያስፖራዋ ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ ያለቃቅሳሉ (ጉድ እኮ ነው የሀበሻ ፕሮፌሰር በሳይንሱ አልሳካ ሲለው ጠንቋይ ቤት ማልቀስ ነው ስራው)

Posted: 02 Apr 2020, 14:46
by Maxi
የፕሮፌሰር ማርታ ማለቃቀስ የሚገርም ነው። አይ ብሮፌሰር!!

Re: BREAKING NEWS ዲያስፖራዋ ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ ያለቃቅሳሉ (ጉድ እኮ ነው የሀበሻ ፕሮፌሰር በሳይንሱ አልሳካ ሲለው ጠንቋይ ቤት ማልቀስ ነው ስራው)

Posted: 02 Apr 2020, 15:54
by clear12
ለዳንሳ የማጭበርበር የክብር ፕሮፈሴርነት ይገበውል! ምድረ ኮርጃ ዶክተርና ፕሮፌሰር የሆነች ሀበሻ እንደአሻንጉሊት ይጫወትበታል :idea: The so-called Dr. Kidane - Atlanta?? :cry: :idea: ደሃውን ህዝብ እናንቃ ራሳቸውን ያደደቡ ምሁራንን ግን ማንቃት አይቻልም

Re: BREAKING NEWS ዲያስፖራዋ ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ ያለቃቅሳሉ (ጉድ እኮ ነው የሀበሻ ፕሮፌሰር በሳይንሱ አልሳካ ሲለው ጠንቋይ ቤት ማልቀስ ነው ስራው)

Posted: 02 Apr 2020, 16:07
by Maxi
ፕሮቲስታንት/ጴንጤ ማለት እንዲህ ፌክ የሆነና በድራማ የተሞላ የአጭበርባሪዎች ሃይማኖት ማለት ነው ለካ!! ወይ ጉድ!! :lol: :lol: :lol:
clear12 wrote:
02 Apr 2020, 15:54
ለዳንሳ የማጭበርበር የክብር ፕሮፈሴርነት ይገበውል! ምድረ ኮርጃ ዶክተርና ፕሮፌሰር የሆነች ሀበሻ እንደአሻንጉሊት ይጫወትበታል :idea: The so-called Dr. Kidane - Atlanta?? :cry: :idea:

Re: BREAKING NEWS ዲያስፖራዋ ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ ያለቃቅሳሉ (ጉድ እኮ ነው የሀበሻ ፕሮፌሰር በሳይንሱ አልሳካ ሲለው ጠንቋይ ቤት ማልቀስ ነው ስራው)

Posted: 02 Apr 2020, 17:46
by clear12
ዳንሳ ፕሮፌሰር ተብየዋን የሸወደው በዚህ ትሪክ ነው Psychological Tricks Everyone Should Know - The power of the placebo effect : የመናፍቃን ነብዮች ማታለያ ሲስተም

Re: BREAKING NEWS ዲያስፖራዋ ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ ያለቃቅሳሉ (ጉድ እኮ ነው የሀበሻ ፕሮፌሰር በሳይንሱ አልሳካ ሲለው ጠንቋይ ቤት ማልቀስ ነው ስራው)

Posted: 02 Apr 2020, 23:47
by tlel
Here is Eritrean Shabo Clear12 aka Blurry12 getting his hands really dirty in Ethiopia's business.

Re: BREAKING NEWS ዲያስፖራዋ ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ ያለቃቅሳሉ (ጉድ እኮ ነው የሀበሻ ፕሮፌሰር በሳይንሱ አልሳካ ሲለው ጠንቋይ ቤት ማልቀስ ነው ስራው)

Posted: 04 Apr 2020, 18:10
by ethioscience
tlel wrote:
02 Apr 2020, 23:47
Here is Eritrean Shabo Clear12 aka Blurry12 getting his hands really dirty in Ethiopia's business.
Poor habesha prof. Marta need to watch Prof. Tiger explanation about the Brain & Religion

Re: BREAKING NEWS ዲያስፖራዋ ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ ያለቃቅሳሉ (ጉድ እኮ ነው የሀበሻ ፕሮፌሰር በሳይንሱ አልሳካ ሲለው ጠንቋይ ቤት ማልቀስ ነው ስራው)

Posted: 04 Apr 2020, 20:10
by Zreal
Finally Gang leader ISRAEL DANSA is under House Arrest and under investigation!! :lol: :lol: :lol:
Please wait, video is loading...