Page 1 of 1

ሴረኛዋ ኢዛማ/ግንቦት እየተፈረካከስች እና እየፈረሰች ነው!!

Posted: 30 Mar 2020, 12:18
by Maxi
ሴረኛዋ ኢዛማ/ግንቦት እየተፈረካከስች እና እየፈረሰች ነው!! :P :P :P


Re: ሴረኛዋ ኢዛማ/ግንቦት እየተፈረካከስች እና እየፈረሰች ነው!!

Posted: 30 Mar 2020, 20:50
by Horus
ይህ ሰው ከኢሃፓ ለቆ የመንግስቱ አሽከር ሆነ፤ ከዚያም ሲያምታታ ታሰረ፣ ሌላ ፓርቲ ገባ ተወ ፣አንድነት ገባ ተወ ፣ ኢዜማ ገባ ተወ ፣ አሁን ያማራ ፓርቲ መሆኑ ነው ። አሁን መጻፉ ለማ ነው የጻፈው? የማንን ሃሳብ ሊያስለውጥ? ጉድኮ ነው? ለምን እንደ ቀሩት ኢሰፓዎችና ኢሃፓዎች ዝም ብሎ አይኖርም። ዕሱ ምን ላይ ቆሞ ነው ያንን ትውልድ ሊተች የሚቃጣው?