Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

BREAKING NEWS ኮሮና በኢትዮጵያ ወደቀ በካሜሮናዊዉ Prof..

Post by clear12 » 30 Mar 2020, 04:15

የዋሁ ኢትዮጵያዊ መናፍቅ የአፍሪካ ጠንቋዮች እየመጡ ያጃጅሉታል!!! እነዚህ ደደብ ነብይ ነኝ የሚሉ ሰዎች በህልምና በራዕይ ሹክ እያለ ራሳቸው ስተው ሌላውን እንዲያስቱ የሚያደርገውን ውሸታም መንፈስ (Earth bounding negative spirit) ከነሱ ላይ በቴራፒ (Spirit Release therapy ) አስወግዶ እነሱራፌልና ዳንሳ እየጠነቆሉ ህዝብን እያታለሉ ከሚኖሩ ወጥተው ሀገሪቱን ሰላም ሰጥተው በጉልበታቸውና በጭንቅላታቸው ሰርተው እንዲኖሩ ማድረግ ነው