Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

የሽብር ድባብ በትግራይ!

Post by Hameddibewoyane » 29 Mar 2020, 11:23

ህወሓቶች ሰሞኑን ከሚያደርጉትና ከሚናገሩት በስተጀርባ አንድ ነገር አለ? በተለይ ጌታቸው ረዳን ጠዋት ማታ እያቃዠው ያለው ነገር የብልጽግና ፓርቲ በክልሉ ቢሮ ከፍቶ መንቀሳቀስ መጀመሩ ነው። ወያኔን እንደ ካሮት ነቅሎ ለመጣል ሁነኛው ዘዴ የትግራይን ህዝብ ከፍርሃት ቆፈን ነፃ ማውጣት ነው። ለዚህ ደግሞ በወዳጄ ነብዩ ስሁል የሚመራው ንቅናቄ ወሳኝ ሚና እየተጫወተ ነው። ዛሬ ከወደ ትግራይ የተሰማው ዜና የህወሓቶችን ቀጣይ እንቅስቃሴ በግልፅ የሚጠቁም ነው። ከሶስት ሰዓት በፊት Amdom Gebreslasie በፌስቡክ ገፁ ላይ እንደፃፈው ወያኔዎች አንድ ሚስኪን ወጣትን በጥይት መትተው መግደላቸውን ገልጿል። ያለ ምንም ጥርጥር ይሄን ተግባር ይቀጥሉበታል። መላው ኢትዮጵያን ሲዘርፉና ሲያሸብሩ የነበሩ ወንበዴዎች በቀጣይ የትግራይ ህዝብን በመግደልና በማሰር ማሸበር ይቀጥላሉ። ምክንያቱም የክልሉ ህዝብ ከፍርሃት ቆፈን ነፃ በወጣ ማግስት የህወሓቶች ቀብር ይፈፀማል። በመሆኑም በትግራይ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ቡድኖች፤ በተለይ በትግራይ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ተወካዮች፣ የዓረና ትግራይ፣ የትህዴን እና አዲስ የተቋቋመው የራያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ስሙን እርግጠኛ አይደለሁም?) ለሚመጣው ነገር ራሳችሁን አዘጋጅታችሁ በቁርጠኝነት ለመታገል መዘጋጀት አለባችሁ። ይሄ ዝም ብሎ ከአንድ የፖለቲካ ቡድን ጋር የሚደረግ ትግል ሳይሆን ህዝብና ሀገርን ከለየለት አሸባሪ ቡድን ነፃ ለማውጣት የሚደረግ ነው። ዛሬ በግፍ ለተገደለው ልጅ ነፍስ ይማር ብያለሁ‼

Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: የሽብር ድባብ በትግራይ!

Post by Ejersa » 29 Mar 2020, 17:13


Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: የሽብር ድባብ በትግራይ!

Post by Lakeshore » 29 Mar 2020, 23:33

this animal agames has no value to us dead or alive. Actually , let them kill each otheruntil they understand the gravity of their ignorrance.
Karma is a [deleted] after all he is agame who cares.

Post Reply