Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 8404
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 17 Sep 2020, 09:38

ኮቪድ-19 የህክምና ባለሙያዎችን ይበልጥ እያጠቃ ነው -የአለም ጤና ድርጅት

ኮቪድ-19 ከሌሎች ታማሚዎች በባሰ ሁኔታ የህክምና ባለሙያዎችን ይበልጥ እያጠቃ ስለመሆኑ የአለም ጤና ድርጅትን ጠቅሶ ሮይተርስ ዘገበ።እንደ የአለም ጤና ድርጅት ከሰባት ታማሚዎች ውስጥ አንዱ የጤና ባለሙያ ሲሆን በአንዳንድ አገሮች ደግሞ ከሶስቱ ሰዎች አንዱ መሆኑ ነው የተገለፀው።
ድርጅቱ በተለይም ቫይረሱን በመከላከል ረገድ ፊት ለፊት የተሰለፉ የህክምና ሰራተኞች የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች እንዳይሆኑና ቫይረሱን ለራሳቸውም ሆነ ለታካሚዎቻቸው ቤተሰቦች እንዳያዛምቱ ራሳቸውን የሚከላከሉባቸው መሳሪያዎች ሊቀርቡላቸው ይገባል ብሏል፡፡
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም እንደተናገሩት በዓለም አቀፍ ደረጃ ለዓለም ጤና ድርጅት ሪፖርት ከተደረጉት የምርመራ ውጤቶች ውስጥ 14 በመቶ የሚሆኑት የጤና ባለሙያዎችን የሚያመለክት ሲሆን በአንዳንድ ሃገራት ደግሞ ቁጥሩ እስከ 35 በመቶ ይደርሳል ብለዋል ፡፡
ዶ/ር ቴድሮስ የዓለም ህመምተኞች ደህንነት ቀንን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት በመላው አለም የቫይረሱ ተጠቂዎች ቁጥር 30 ሚሊየን የደረሰ ሲሆን የማቾች ቁጥር ደግሞ ወደ 9 መቶ 40 ሺህ ስለመጠጋቱ አስረድተው የተሰበሰበው መረጃ ውስን ስለነበረ ሰዎቹ በበሽታው የተጠቁበትን ቦታ ማወቅ እንዳልተቻለ ተናግረዋል።
አደጋው የባለሙያዎቹ መያዝ ብቻ አይደለም ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ የጤና ባለሙያዎች በየቀኑ ለጭንቀት ፣ ለብስጭት ፣ ለመገለል ፣ ለአድልዎ አለፍ ሲልም ለጥቃት የተጋለጡ መሆናቸው ነው ብለዋል፡፡
የተባበሩት መንግስታት ዓለም አቀፍ የሰራተኞች ድርጅት (አይኤልኦ) ዋና ዳይሬክተር ጋይ ራይደር ሲናገሩ የዓለም ጤና ድርጅት የጤና ባለሙያዎችን በሚመለከት ያወጣው መረጃ አስደንጋጭ እውነታን የያዘ ስለመሆኑ አስረድተዋል ፡፡
የታካሚዎች ደህንነት የጤና ሰራተኞች ደህንነትን የሚጠይቅ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ መሆኑን ነው ያነሱት።
በአሳዛኝ ሁኔታ ብዙውን ጊዜ ለጤና ባለሙያዎች የሚሰጠው ትኩረት እንደሚያንስ ገልጸዋል።
የዓለም የጤና ድርጅት የአስቸኳይ ጊዜ ሃላፊ ማይክ ሪያን የጤና ባለሙያዎች ሶስት ጊዜ በድግግሞሽ እንደሚጎዱ ሲናገሩ ታማሚዎች በበሽታው አደገኝነት ምክንያት ሲሞቱ ሲያዩ ፣ የስራ ባልደረቦቻቸው ስራ ላይ እያሉ ታመው ሲወድቁ እና ይሄንን ጭንቀትና ቫይረሱን ወደ ቤታቸው ይዘው እንዳይሄዱ በመስጋት ይጎዳሉ ብለዋል።
ዋና መስሪያ ቤቱን ጄኔቫ ያደረገው ዓለም አቀፍ የነርሶች ምክር ቤት የቫይረሱን መከሰት ተከትሎ ከ1 ሺህ በላይ ነርሶች ህይወታቸው እንዳለፈ ዘገባው ጨምሮ ገልጿል ፡፡


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 8404
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 18 Sep 2020, 01:37

WORLDWIDE COVID 19 UPDATE

Coronavirus Cases: 30,351,723
Deaths: 950,557
Recovered: 22,041,437


Active Cases

Currently Infected Patients : 7,359,729
In Mild Condition : 7,298,602 (99%)
Serious or Critical : 61,127 (1%)


https://www.worldometers.info/coronavirus/#countries

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 8404
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 18 Sep 2020, 05:03

በኮቪድ-19 ምክንያት ተራዝሞ የነበረው ሀገራዊ ምርጫ አሁን ላይ ቅድመ ሁኔታዎችን አሟልቶ ማካሄድ እንደሚቻል የጤና ሚኒስቴር ምከረ ሀሳብ አቀረበ

Read More - https://mereja.com/amharic/v2/351519

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 8404
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 19 Sep 2020, 13:35

Over 1.3 million confirmed COVID19 cases on the African continent - with more than 1.1 million recoveries & 33,000 deaths cumulatively.

View country figures & more with the WHO African Region COVID-19 Dashboard: https://arcg.is/XvuSXMINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 8404
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 20 Sep 2020, 03:16

WORLDWIDE UPDATE

Coronavirus Cases: 30,992,980
Deaths: 961,475
Recovered: 22,587,905


Active Cases

Currently Infected Patients : 7,443,600
in Mild Condition : 7,382,188 (99%)
Serious or Critical : 61,412 (1%)


https://www.worldometers.info/coronavirus/#countries

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 8404
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 20 Sep 2020, 04:04

የኮቪድ-19 አጫጭር መረጃዎች ፦

- ህንድ በሁለት ቀን ብቻ 2,370 ሰዎችን በኮቪድ-19 አጥታለች ፤ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 86,774 ደርሷል።

- በብራዚል ባለፉት 24 ሰዓት 708 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ሲያልፍ 30,913 ሰዎች በቫይረሱ መያቸው ተረጋግጧል።

- በአሜሪካ የኮቪድ-19 ሟቾች ቁጥር 203,824 ደርሷል፤ ባለፉት 24 ሰዓታ 657 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው አልፏል።

- ትላንት ከፍተኛ ሞት ካስተናገዱ ሀገራት መካከን ሜክሲኮ አንዷ ናት ፤ በ24 ሰዓት 624 ሰዎችን አጥታለች።

- እስራኤል በሃገሪቱ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ተጠቂዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ በመሆኑ ከአርብ ጀምሮ ለሦስት ሳምንታት የእንቅሳሴ ገደብ ተጥሏል።

- ኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከአፍሪካ በአራተኛ ደረጃ ትገኛለች፤ ከመላው ዓለም ሀገራት ደግሞ 48ኛ ላይ ናት።

- በመላው ዓለም በኮቪድ-19 መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 30,999,164 ደርሷል ፤ 961,558 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 22,590,895 ሰዎች አገግመዋል።


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 8404
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 20 Sep 2020, 08:47

CoViD19-ΛFЯICΛ : Open Data Made in Africa

Sept 20, 2020

Confirmed: 1 399 241 (+ 8708)
Actives: 215 171 (+ 642)
Deaths: 33 815 (+ 192)
Recoveries: 1 148 921 (+ 7874)MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 8404
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 20 Sep 2020, 10:09

በአለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 31 ሚሊየንን ተሻገረ

በአለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ31 ሚሊየን አልፏል።
በአለም ዙሪያ እስካሁን 31 ሚሊየን 38 ሺህ 922 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸውን ተገልጿል።
ከዚያም ባለፈ 962 ሺህ 189 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው አጥተዋል።
እስካሁን ባለው መረጃም 22 ሚሊየን 631 ሺህ 493 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል።
በአለም በከፍተኛ ሁኔታ ቫይረሱ ከበረታባቸው አገራት ቅድሚያ የምትይዘው አሜሪካ 6 ሚሊየን 970 ሺህ በላይ ዜጎቿ በቫይረሱ ሲያዙ ከ203 ሺህ በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል።
በተጨማሪም በቅርቡ ቫይረሱ በከፍተኛ ፍጥነት እየተዛመተ ካለባቸው አገራት ሁለተኛ የተቀመጠችው ህንድ በቫይረሱ የተያዙባት ዜጎቿ ቁጥር ከ5 ሚሊየን 412 ሺህ በላይ ዜጎቿ ከቫይረሱ ሲያዙ ከ86 ሺህ በላይ ሰዎች ደግሞ ለህልፈት ተዳርገዋል።
በዚህም በአለም አቀፍ ደረጃ ከአሜሪካ እና ህንድ ቀጥሎ ብራዚል፣ ሩሲያ ፣ ፔሩ፣ኮሎምቢያ ፣ሜክሲኮ፣ደቡብ አፍሪካ፣ስፔይን እና አርጀንቲና ወረርሽኙ የበረታባቸው አገራት በመሆን እስከ አስረኛ ደረጃን መያዛቸውን መረጃዎች ያሳያሉ።


ምንጭ፡- ወርልድ ኦ ሜትር

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 8404
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 21 Sep 2020, 01:33

WORLDWIDE UPDATE

Coronavirus Cases: 31,240,262
Deaths: 965,068
Recovered: 22,835,459


Active Cases

Currently Infected Patients : 7,439,735
in Mild Condition : 7,378,515 (99%)
Serious or Critical : 61,220 (1%)


https://www.worldometers.info/coronavirus/#countries

Post Reply