Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 Aug 2020, 14:52

Over 1 million confirmed #COVID19 cases on the African continent - with more than 745,000 recoveries & more than 23,000 deaths cumulatively. View country figures & more with the WHO African Region COVID-19 Dashboard:

https://arcg.is/XvuSX


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 12 Aug 2020, 01:05


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 12 Aug 2020, 02:56

Nigeria's Covid-19 Cases Rise By 423 to 47,290


Niger



South Africa



Tunisia



Cape Verde



Mauritanie



Chad



Seychelles



Morocco



République du Congo



Algeria

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 12 Aug 2020, 08:20

ኮቪድ-19 ዙሪያ የሚስተዋለው መዘናጋት የአገሪቱን የጤና ሥርዓት ጫና ውስጥ ሊከትተው ይችላል-የጤና ሚኒስቴር

በኅብረተሰቡ ዘንድ የሚስተዋለው መዘናጋት የኮቪድ-19 ስርጭት እንዲባባስ ከማድረግ ባሻገር የሀገሪቱን የጤና ሥርዓት ጫና ውስጥ ሊከትተው እንደሚችል የጤና ሚኒስቴር ገለጸ።
ሚኒስትር ዴኤታዋ ወ/ሮ ሳህረላ አብዱላሂ የኢትዮጵያ የጤና ሥርዓት እየተሻሻለ እና ለውጥ እያሳየ ቢሆንም በርካታ ቀሪ ተግባራት አሉት በማለት ለኢዜአ ተናግረዋል።
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭት መጠን እየጨመረ ቢሆንም በኅብረተሰቡ ዘንድ ያለው መዘናጋት ደግሞ ሀገሪቱ ካላት የጤና ሥርዓት ጋር ሲነጻጸር ችግሩ አሳሳቢ መሆኑንም ገልጸዋል።
አገሪቷ ያላት የመመርመር አቅም ቢጨምርም በቫይረሱ እየተያዘ ያለው ሰው ደግሞ በዚያው ልክ መጨመሩ ሥርዓቱን ጫና ውስጥ ከትቶታል ብለዋል።
ሚሊኔየም፣ኤካ ኮተቤ እና ቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታሎች በአሁኑ ወቅት በቫይረሱ የተያዙ ታካሚዎችን በማስተናገዳቸው እየተጨናነቁ መሆናቸውን ሚኒስትር ዴኤታዋ አስታውቀዋል።
በተጨማሪም ለሕክምና የሚያግዙ መድኃኒትና ግብአቶች ከታካሚዎች ቁጥር ጋር እንደማይመጣጠንም ገልጸዋል።
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ገጻችንን ይቀላቀሉ - https://t.me/merejainformation

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 12 Aug 2020, 11:02




MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 12 Aug 2020, 11:23

በአማራ ክልል ተጨማሪ 70 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው።

በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓታት ለ 4 ሺህ 86 ናሙናዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በ70 ሰዎች ላይ ቫይረሱ መገኘቱን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታውቋል።ይህንን ተከትሎም አጠቃላይ በክልሉ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ወደ 861 አሻቅቧል። ባለፉት 24 ሰዓታት ያገገመ ታማሚ የለም፤ ወደ ጽኑ ህክምና ክፍል የገባም ሆነ ሕይወቱ ያለፈም የለም። አጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 503 ደርሷል።




MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 12 Aug 2020, 13:46


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 12 Aug 2020, 14:00


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 12 Aug 2020, 14:54

WORLDWIDE UPDATE

Coronavirus Cases: 20,675,770
Deaths: 749,061
Recovered: 13,568,049


Active Cases

Currently Infected Patients : 6,358,660
in Mild Condition : 6,294,006 (99%)
Serious or Critical : 64,654 (1%)


https://www.worldometers.info/coronavirus/#countries

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 13 Aug 2020, 02:14

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ መስፋፋት ከጀመረ አንስቶ እስካሁን ባለው ጊዜ እዚያ በስደተኛነት ይኖሩ የነበሩ ከአሥር በላይ ኢትዮጵያዊያን በበሽታው ምክንያት መሞታቸው ተነግሯል።

See More - https://amharic.voanews.com/a/saf-migra ... 41002.html

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 13 Aug 2020, 02:40

ሁለት ጊዜ ከቡራዩ የኮቪድ-19 ህክምና ማዕከል ያመለጡት እስረኞች እየተፈለጉ ነው
===================================================
የምስራቅ ሸዋ ቦራ ወረዳ የሕግ ታራሚዎችና በኮሮናቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሁለት ወጣቶች ቡራዩ ወደሚገኘው የኮቪድ-19 የህክምና ማዕከል ከተወሰዱ በኋላ፤ ከህክምና ማዕከሉ ለሁለተኛ ጊዜ ማምለጣቸው እና ፖሊስ እየፈለጋቸው እንደሆነ ተነገረ።
ሻሎ ፊታላ እና ኢሳቾ አበበ የተባሉት ሁለት ወጣቶች እና ሌሎች 3 ታራሚዎች በምስራቅ ሸዋ ዞን ቦረ ወረዳ ባለ በእስር ቤት ሳሉ በኮሮናቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን ተከትሎ ለህክምና ወደ ቡራዩ ከተማ መወሰዳቸውን የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ሚሊዮን ታፈሰ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
https://bbc.in/2PQlnUV

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 13 Aug 2020, 10:03

Houthi forces in April 2020 forcibly expelled thousands of Ethiopian migrants from northern Yemen using Covid-19 as a pretext, killing dozens and forcing them to the Saudi border, Human Rights Watch said today.


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 13 Aug 2020, 10:53


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 13 Aug 2020, 11:05

Avoid the 3️ Cs.

There are certain places where COVID-19 spreads more easily:

1️ - Crowded places
2️ - Close-contact settings
3️ - Confined and enclosed spaces

Please wait, video is loading...

A newly developed saliva test aims to determine in less than a second whether or not you are infected with the novel coronavirus, Israel’s largest medical center said

https://reut.rs/2E1u1gq





MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 13 Aug 2020, 11:23

COVID-19 latest updates

Germany 'optimistic' for vaccine in coming months
Mexico's confirmed cases almost at 500,000
Russia's coronavirus cases surpass 907,000


https://aje.io/gyzmv





ሩሲያ የኮቪድ-19 ክትባትን በ2 ሳምንት ጊዜ ውስጥ ማምረት እንደትምጀር አስታወቀች የዓለም ጤና ድርጅት በክትባቱ ዙሪያ ከሩሲያ ባለስልጣናት ጋር እየተነጋገረ መሆኑን ማስታወቁ አይዘነጋም።
------------------------
ሩሲያ አዲስ ያገኘችውን የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት በስፋት በማምረት ጥቅም ላይ ማዋል ልትጀምር መሆኑን አስታውቃለች።

የመጀመሪያው ዙር የክትባቱ ምርትም በሁለት ሳምንት ውስጥ እንደሚጀምርም የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር ትናንት በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።

በመጀመሪያው ዙር የሚመረተው ክትባት ለሀገር ውስጥ ፍጆታ የሚውል መሆኑን ያስታወቁት የጤና ሚኒስትሩ ሚክሃይል ሙራሽኮ፥ ክትባቱ መጀመሪያ የሚሰጠውም ለህክምና ባለሙያዎች እንደሆነም አስታውቀዋል።

የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባቱ ለህክምና ባለሙያዎች ተሰጥቶ ከተጠናቀቀ በኋላ ለህዝቡ መሰጠት አንደሚጀምርም ነው ሚኒስተሩ ያብራሩት።
ሩሲያ የመጀመሪያ ዙር የክትባት ምርትን ለሀገር ውስጥ ፍጆታ ይውላል ብትልም፤ የሀገሪቱ የቀጥታ ኢንቨስትመንት ፈንድ ተቋም ግን ክትባቱ በስፋት ተመርቶ ለዓለም በሚሰራጭበት ሁኔታ ላይ ድርድር እያደረገ መሆኑ ታውቋል።

ስለ ክትባቱ ደህንነት እና አስተማማኝነት ላይ ለተነሳው ጥያቄም የጋምልያ የጥናት ማዕከል ኃላፊ አሌክሳንደር ጊንስበርግ፥ ክትባቱ ሁሉንም ሳይንሳዊ ሂደቶችን አልፎ የተሰራ መሆኑን አስታውቀዋል።

በክትባቱ ላይም የሙከራ ሂደቶች መካሄዳቸውን ጠቅሰው፤ በዚህም ክትባቱን በወሰዱ ሰዎች እና እንስሳት ላይ በቂ ክትትል መደረጉንና ክትባቱን የወሰዱ በኋላ ሁሉም በቫይረሱ እንዳልተያዙ መረጋገጡንም አስታውቀዋል።

የጋምልያ የጥናት ማዕከል ኃላፊው አክለውም፥ አዲሱ የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት ለህፃናትም ይሁን እድሜያቸው ለገፉ ሰዎችም የሚሰጥ መሆኑን ጠቅሰው፤ የአወሳሰድ መጠን ላይ ሊለያይ ስለሚችል ተጨማሪ ጥናት እየተካሄደበት መሆኑን አስታውቅዋል።

ሩሲያ ባሳለፍነው ማክሰኞ ነበር “ስፑትኒክ ቪ” በሚል የሰየመችውን የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባይ ይፋ ያደረገችው።

የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንም የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል መወሰኑን በእለቱ ማስታወቃቸውም ይታወሳል።

ሆኖም ግን የዓለም ጤና ድርጅት በክትባቱ ዙሪያ ከሩሲያ ባለስልጣናት ጋር እየተነጋገረ መሆኑንም በትናነትናው እለት ማስታወቁ አይዘነጋም።

የዓለም ጤና ድርጅት አዲሱን የሩሲያ የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት ለመመዘንም ከሀገሪቱ በቂ መረጃ እንዳላገኘም ነው በመነገር ላይ የሚገኘው ሲል ኤፍ.ቢ.ሲ አልጀዚራን እና ኤኤ ዶት ኮምን ምንጭ አድርጎ ዘግቧል።


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 13 Aug 2020, 11:37

Over 1 million confirmed COVID19 cases on the African continent - with more than 770,000 recoveries & more than 24,000 deaths cumulatively.

View country figures & more with the WHO African Region COVID-19 Dashboard: https://arcg.is/XvuSX





MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 13 Aug 2020, 12:03


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 13 Aug 2020, 12:15

የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 406 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 7 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

- 3 ከመተከል ዞን ጉባ ወረዳ
- 2 ከአሶሳ ዞን አሶሳ ወረዳ
- 1 ከአሶሳ ህዳሴ ኤርፖት

ሐረሪ

በሐረሪ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 587 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 66 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የሁለት ሰዎችም ህይወት አልፏል።

አጠቃላይ በሀረሪ ፦
- 432 በቫይረሱ የተያዙ
- 14 ሞት
- 80 ያገገሙ

ትግራይ

በትግራይ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 552 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 109 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ ከነዚህ መካከል 27 የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክና ንክኪ የሌላቸው ናቸው።

አጠቃላይ በትግራይ ፦
- 1,361 በቫይረሱ የተያዙ
- 10 ሞት
- 710 ያገገሙ

ድሬዳዋ

በድሬዳዋ ከተማ ባለፉት 24 ሰዓት 332 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 26 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል። ሁሉም ከማህበረሰቡ በተወሰደ ናሙና የተገኙ ናቸው። በተጨማሪ ትላንት የአንድ ሰው ህይወት አልፏል።

አማራ

በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 4,340 የላብራቶሪ ምርመራ 72 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

ከነዚህ መካከል

- 15 ከባህር ዳር
- 14 ከሰሜን ሸዋ ዞን
- 7 ከደ/ጎንዳር ዞን
- 13 ከሰ/ወሎ ዞን
- 9 ከምስ/ጎጃም ዞን
- 6 ከደሴ ከተማ
- 4 ከማዕ/ጎንድር
- 5 ደ/ወሎ ዞን
- 3 አዊ ብ/ሰብ ዞን
- 2 ከምዕራብ ጎጃም ዞን
- 1 ከደቡብ ጎንደር ዞን

ሱማሌ

በሱማሌ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 68 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 4 ሰዎች በኮቪድ-19 ተይዘዋል።

-3 ጅግጅጋ
-1 ሞያሌ

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 13 Aug 2020, 13:08


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 13 Aug 2020, 13:20


Post Reply