-
- Member+
- Posts: 9497
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: Coronavirus International updates
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 9,035 የላብራቶሪ ምርመራ 565 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 499 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 22,818 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 407 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 10,206 ናቸው።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 22,818 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 407 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 10,206 ናቸው።
-
- Member+
- Posts: 9497
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
-
- Member+
- Posts: 9497
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: Coronavirus International updates
WORLDWIDE UPDATE
Coronavirus Cases: 19,939,003
Deaths: 731,914
Recovered: 12,822,805
Active Cases
Currently Infected Patients : 6,384,284
in Mild Condition : 6,319,340 (99%)
Serious or Critical : 64,944 (1%)
https://www.worldometers.info/coronavirus/#countries

World Health Organization (WHO) chief scientist Dr Soumya Swaminathan writes about the latest work being done to help protect against the coronavirus.
https://www.aljazeera.com/indepth/featu ... 50273.html
https://www.aljazeera.com/indepth/featu ... 50273.html
-
- Member+
- Posts: 9497
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: Coronavirus International updates
በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ከ20 ሚሊዮን አለፉ!
በመላው ዓለም በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 20,040,924 ደርሷል። ከነዚህ መካከል 734,247 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 12,911,386 ሰዎች አገግመዋል።
በአለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙት 20,040,924 ሰዎች መካከል 1,052,094 ሰዎች ከአፍሪካ ናቸው።

COVID-19 updates
Brazil reports more than 23,000 new cases
Philippines to distribute 1 million face masks
US warned virus deaths could reach 300,000
Australia's internal border to be closed for months
https://aje.io/2gfzf

Coronavirus Cases: 20,147,024
Deaths: 736,098
Recovered: 12,990,691
Active Cases
Currently Infected Patients : 6,420,235
in Mild Condition : 6,355,484 (99%)
Serious or Critical : 64,751 (1%)
https://www.worldometers.info/coronavirus/#countries
Coronavirus Cases: 20,147,024
Deaths: 736,098
Recovered: 12,990,691
Active Cases
Currently Infected Patients : 6,420,235
in Mild Condition : 6,355,484 (99%)
Serious or Critical : 64,751 (1%)
https://www.worldometers.info/coronavirus/#countries
-
- Member+
- Posts: 9497
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: Coronavirus International updates
South Dakota, for an annual motorcycle rally while U.S. COVID-19 cases top 5 million
-
- Member+
- Posts: 9497
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
-
- Member+
- Posts: 9497
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: Coronavirus International updates
BREAKING - Putin: Russia Becomes First Country in the World to Register COVID-19 Vaccine
https://sputniknews.com/russia/20200811 ... 9-vaccine/
Sinovac launches Phase 3 trial for COVID-19 vaccine in Indonesia, reports Phase 2 details
-
- Member+
- Posts: 9497
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: Coronavirus International updates
ሩሲያ አዲሱን የኮሮና ቫይረስ ክትባት "ስፑትኒክ ቪ" በማለት ሰየመች።
ከ20 በላይ ሀገራት ሩሲያ ይፋ ካደረገችው ክትባት 1 ቢሊዮን ብልቃጥ ማዘዛቸውን ሞስኮ ገልጻለች።
ሩሲያ የመጀመሪያውን የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ ማዋሏን ዛሬ ነሐሴ 5/2012 ዓ.ም ይፋ ማድረጓ ይታወሳል።ለውጭ ሀገራት ገበያ የሚቀርበው ክትባትም "ስፑትኒክ ቪ" የሚል መለያ እንዲኖረው ወስናለች። ስያሜው የዓለማችንን የመጀመሪያዋን "ሳተላይት" ለማስታወስና ሞስኮ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን በቀዳሚነት ይፋ የማድረጓን ስኬትም ከዚሁ ጋር ለማስተሳሰር ታስቦ እንደተሰጠ አንድ የሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣን ገልጸዋል። ስፑትኒክ 1 (አንድ) የተባለችዋ "ሳተላይት" ሩሲያ ጥቅምት 4 ቀን 1957 (እ.አ.አ) ለመጀመሪያ ጊዜ ያመጠቀቻትና ስኬቷን የምትዘክርባት መሆኗ ይታወቃል።ይፋ በተደረገ በተወሰኑ ሰዓታት ውስጥ ብቻ ከ20 በላይ ሀገራት 1 ቢሊዮን ብልቃጥ የሚሆን አዲሱን ክትባት ለመውሰድ ጥያቄ ማቅረባቸውንም ባለስልጣኑ ገልጸዋል።

Global cases surpass 20 million
Brazil records 22,048 new cases
UK laying off 6,000 contact tracers
South Korea reports 34 new cases
New Zealand retirement home in lockdown
https://aje.io/7dk7p
Global cases surpass 20 million
Brazil records 22,048 new cases
UK laying off 6,000 contact tracers
South Korea reports 34 new cases
New Zealand retirement home in lockdown
https://aje.io/7dk7p
-
- Member+
- Posts: 9497
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
-
- Member+
- Posts: 9497
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02