-
- Member+
- Posts: 9497
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
-
- Member+
- Posts: 9497
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: Coronavirus International updates
በኮሮናቫይረስ ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ስለነበረኝ በቀጣዮቹ ቀናት ራሴን አግልዬ እቆያለሁ - ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም
-
የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በኮሮናቫይረስ ከተያዘ ሰው ጋር በነበራቸው ንክኪ ምክንያት በቀጣዮቹ ቀናት ራሳቸውን አግለው እንደሚቆዩ አስታወቁ።
-
ዋና ዳይሬክተሩ በትዊተር ገፃቸው ላይ እንዳሰፈሩት በኮሮናቫይረስ ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ እንደበራቸው ገልጸዋል።
ዶክተርቴድሮስ አድሃኖም የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል የኮሮና ቫይረስ ሰንሰለቶችን በመስበር ነው ያሉ ብለዋል።
-
የአለም ጤና ድርጅትን የመሩ የመጀመሪያው አፍሪካዊ የሆኑት ዶክተር ቴድሮስ ‘’የጤና መመሪያዎችን ማክበራችን በጣም አስፈላጊ ነው” ብለዋል፡፡
በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኙ የገለጹት ዶክተር ቴድሮስ ምንም አይነት ምልክት እንዳላሳዩና በዓለም የጤና ድርጅት መመሪያዎች አማካኝነት በቀጣዮቹ ቀናት ራሳቸውን አግለው እንደሚቆዩ ተናግረዋል።
-
ስራቸውን ከቤታቸው ሆነው እንደሚያከናውኑም በትዊተር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መረጃ አመልክተዋል።
የ55 ዓመቱ ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም እ.አ.አ 2017 በተካሄደው የዓለም የጤና ድርጅት ባካሄደው 70ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ድርጅቱን ለአምስት ዓመት በዋና ዳይሬክተርነት እንዲመሩ መመረጣቸው የሚታወስ ነው።

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5,726 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 359 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 96,942 ደርሷል።
-
- Member+
- Posts: 9497
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: Coronavirus International updates
WORLDWIDE CORONA VIRUS UPDATE
Coronavirus Cases: 47,358,232
Deaths: 1,211,983
Recovered: 34,059,724
Active Cases
Currently Infected Patients : 12,086,525
in Mild Condition : 11,999,889 (99%)
Serious or Critical : 86,636 (1%)
https://www.worldometers.info/coronavirus/#countries

Over 1.8 million confirmed COVID19 cases on the African continent - with more than 1.4 million recoveries & 43,000 deaths cumulatively.
View country figures & more with the WHO African Region COVID-19 Dashboard: https://arcg.is/XvuSX

The US reported its second highest number of new Covid-19 cases on Election Day, with more than 91,000 infections
The US recorded 91,530 new Covid-19 infections on the day many Americans cast their ballots, adding to a series of staggering case numbers reported within just the past week.
https://edition.cnn.com/2020/11/04/heal ... index.html
The US recorded 91,530 new Covid-19 infections on the day many Americans cast their ballots, adding to a series of staggering case numbers reported within just the past week.
https://edition.cnn.com/2020/11/04/heal ... index.html
-
- Member+
- Posts: 9497
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
-
- Member+
- Posts: 9497
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
-
- Member+
- Posts: 9497
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: Coronavirus International updates
Over 1.8 million confirmed COVID19 cases on the African continent - with more than 1.4 million recoveries & 43,000 deaths cumulatively.
View country figures & more with the WHO African Region COVID-19 Dashboard: https://arcg.is/XvuSX
View country figures & more with the WHO African Region COVID-19 Dashboard: https://arcg.is/XvuSX
-
- Member+
- Posts: 9497
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
-
- Member+
- Posts: 9497
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
-
- Member+
- Posts: 9497
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
-
- Member+
- Posts: 9497
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: Coronavirus International updates
CoViD19-ΛFЯICΛ: Open Data
Confirmed: 1 843 628 (+15335)
Actives: 254 146 (-38253)
Deaths: 44 245 (+303)
Recoveries: 1 543 796 (+53285 including a backlog from Tunisia)
Update: Nov 6, 2020
http://covid-19-africa.sen.ovh

CoViD19-ΛFЯICΛ
Dataset of Covid19 by age groups in Africa is released as Open Data in our dashboard:
http://covid-19-africa.sen.ovh/index.ph ... &page=blog
Dataset of Covid19 by age groups in Africa is released as Open Data in our dashboard:
http://covid-19-africa.sen.ovh/index.ph ... &page=blog
-
- Member+
- Posts: 9497
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02