Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 27 Aug 2020, 08:19


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 27 Aug 2020, 08:56

የኮሮና ቫይረስ ክትባት መረጃ በዚህ ዓመት ለእውቅና ወደ ተቆጣጣሪዎች መሄድ እንደሚችል ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ

የኮቪድ19 ወረርሺኝን ለመግታት በኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ እና በአስትራዚኔካ ኩባንያ እየተካናወነ ያለው የኮሮናቫይረስ ክትባት ለእውቅና በዚህ አመት ለተቆጣጣሪዎች እንደሚላክ ተጠቆመ።ሮይተርስ ዛሬ ከለንደን እንደዘገበው ክትባቱ እውቅና እንዲያገኝ በሳይንሲስቶቹ ብርቱ ጥረት እየተደረገ እንደሚገኝ አመልክቷል።

ሳይንቲስቶቹ ክትባቱን ለድንገተኛ አደጋ መጠቀም እንዲቻል ከተቋሙ እውቅና ለማግኘት በአፋጣኝ እየሠሩ እንደሚገኙ መናገራቸውን ሮይተርስ አሳውቋል።በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ለሞት የዳረገውንና የዓለምን ኢኮኖሚ ያኮማተረውን ተዋህሲ ለመዋጋት የሚያስችለውን ክትባት ላማምረት እይጣሩ ካሉ ተቋማት መካከል ኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ ግንባር ቀደሙ ሆኖ ለመውጣት እየሠራ እንደሆነም ተመልክቷል።

የኦክስፎርድ ክትባት ቡድን ዳይሬክተር አንድሪው ፖላርድ እንደተናገሩት ፣ “የሚደረጉት ክሊኒካዊ ሙከራዎች በፍጥነት ቢከናወኑ ኖሮ ከሚጠናቀቀው ዓመተ ቀድመን ከተቆጣጣሪ አካል እውቅና እናገኝ ነበር”።ኃላፊው አያይዘውም፤አሁንም መድኃኒቱን ለማግኘት የሚደረገው ጥረት በስፋት እይተካሄደና ሂደቱንም ለማሟላት ጥረት እይተደረገ መሆኑን ዘገባው አስረድቷል።

ፋይናሻል ታይም የተባለው ሚዲያ የዶናልድ ትራፕ አስተዳደር ህዳር ላይ ከሚደረገው ምርጫ በፊት ክትባቱን ለማውጣት እየጣሩ እንደሆኑ መዘገቡን ሮይተርስ አስታውሷል።የአሜሪካን የምግብ እና የመድኃኒት አስተዳደር (ኤፍዲኤ) ተቋም ጥቅምት ወር ላይ ክትባቱ “ለድንገተኛ ጊዜ አገልግሎት እንዲውል ፈቃድ መስጠቱን” ፋይናሻል ታይምስ ጋዜጣ ማሳወቁን ሮይተርስ ጨምሮ ዘግቧል ፡፡

ክትባቱ ለድንገተኛ ጊዜ እንዲውል የሚደረገው ሂደት በሚገባ የተቋቋመ መሆኑን የሚናገሩት የኦክስፎርድ ክትባት ቡድን ዳይሬክተር ፖላርድ፤ “አሁንም ቢሆን መረጃዎችን በጥንቃቄ ማከናውን ላይ በአግባቡ መሠራት እንዳለበት እና ክትባቱ አስፈላጊውን ሂደት ማለፉንና ውጤታማ መሆኑ ላይ በትክክል እንደተሠራ የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ ይገባል” ብለዋል ፡፡

=

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 27 Aug 2020, 10:45

COVID19 update in Africa... 27 August 2020 as of 9AM EAT. Total cases... 1, 212,012 Total deaths... 28, 596 & Recoveries... 942, 249.


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 27 Aug 2020, 11:12

Eritrea: Announcement from the Ministry of Health

*Two patients diagnosed positive for COVID-19 at Adibara Q/Center;
*Both are nationals who returned from Sudan;
*Eight patients fully recovered; total = 284;
*Total No. of Confirmed Cases to-date = 317


http://www.shabait.com/news/local-news/ ... -of-health

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 27 Aug 2020, 12:33

የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች

ሱማሌ

በሱማሌ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 524 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 44 ሰዎች በኮቪድ-19 መያቸው ተረጋግጧል።

ኦሮሚያ

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 4,124 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 134 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦
- 29 ከጉጂ
- 22 ከፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን
- 12 ከአሰላ ከተማ
- 12 ከምዕራብ ሀረርጌ
- 11 ከምስራቅ ሸዋ
- 11 ከምስረቅ ሀረርጌ
- 5 ከቢሾፍቱ ከተማ
- 5 ከነቀምቴ ከተማ ይገኙበታል።

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 348 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 36 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

በቫይረሱ የተያዙት መካከል ፦
- 17 ከማኦ ኮሞ ልዩ ወረዳ
- 5 ከአሶሳ ከተማ
- 5 ከባንቢስ ወረዳ
- 3 ከጉባ ወረዳ
- 3 ከዛይ (ያሶ) ወረዳ ይገኙበታል።

ድሬዳዋ

ድሬዳዋ ከተማ ባለፉት 24 ሰዓት 341 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 28 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል።

ሀረሪ

በሀረሪ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 805 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 28 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል።

አማራ

በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 3,630 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 50 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦
- 21 ከምዕ/ጎንደር ዞን
- 14 ከጎንደር ከተማ
- 5 ከሰ/ሸዋ ዞን
- 4 ከደሴ ከተማ ይገኙበታል።

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 27 Aug 2020, 12:53

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 18,060 የላብራቶሪ ምርመራ 1,186 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ20 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ 518 ሰዎች አገግመዋል።

https://mereja.com/amharic/v2/336045



MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 27 Aug 2020, 13:08


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 27 Aug 2020, 13:19




MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 28 Aug 2020, 01:27

WORLDWIDE UPDATE

Coronavirus Cases: 24,628,607
Deaths: 835,637
Recovered: 17,094,634


Active Cases

Currently Infected Patients : 6,698,336
In Mild Condition : 6,636,929 (99%)
Serious or Critical : 61,407 (1%)


https://www.worldometers.info/coronavirus/#countries

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 28 Aug 2020, 07:21

በኢትዮጵያና በጎረቤት ሃገሮች የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወቅታዊ ሁኔታ


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 28 Aug 2020, 11:33


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 28 Aug 2020, 13:22


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 28 Aug 2020, 13:33


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 28 Aug 2020, 14:00


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 28 Aug 2020, 14:16


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 29 Aug 2020, 02:45

World Wide Update

Coronavirus Cases: 24,916,716
Deaths: 841,372
Recovered: 17,301,531


Active Cases

Currently Infected Patients : 6,773,813
In Mild Condition : 6,712,621 (99%)
Serious or Critical : 61,192 (1%)


https://www.worldometers.info/coronavirus/#countries

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 29 Aug 2020, 05:11


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 30 Aug 2020, 13:02

የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች

ሱማሌ

በሱማሌ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 783 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 63 ሰዎች በኮቪድ-19 መያቸው ተረጋግጧል፤

ኦሮሚያ

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 4,067 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 119 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦
- 21 ከምዕራብ አርሲ
- 10 ከአሰላ ከተማ
- 10 ከቢሾፍቱ ከተማ
- 9 ከምዕራብ ሸዋ
- 8 ከጅማ ዞን
- 8 ከነቀምቴ ከተማ ይገኙበታል።

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 307 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 82 ሰው በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተረጋግጧል።

በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦
- 35 ከጉባ ወረዳ
- 15 ከምዥጓ/ከበሎ ጀጋንፎይ/ ወረዳ
- 9 ከማኦና ኮሞ ልዩ ወረዳ
- 9 ከባምቢስ ወረዳ
- 9 ከአሶሳ ወረዳ ይገኙበታል።

አማራ

በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 5,641 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 91 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የአንድ ሰው ህይወት አልፏል።

በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦
- 33 ከሰ/ወሎ ዞን
- 24 ከምስ/ጎጃም ዞን
- 7 ከማዕ/ጎንደር ዞን
- 6 ከደሴ ከተማ
- 5 ከሰ/ሸዋ ዞን
- 4 ከጎንደር ከተማ ይገኙበታል።

ድሬዳዋ

ድሬዳዋ ከተማ ባለፉት 24 ሰዓት 164 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 17 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል። ሁሉም ከማህበረሰቡ ከተወሰደ ናሙና የተገኙ ናቸው።

አፋር

በአፋር ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 459 የላብራቶሪ ምርምራ የተደረገ ሲሆን 168 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 30 Aug 2020, 13:19

በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ከ51 ሺህ አለፉ!

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 21,499 የላብራቶሪ ምርመራ 1,468 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ23 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 266 ሰዎች አገግመዋል።በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 51,122 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 793 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 18,382 ደርሷል።



MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 30 Aug 2020, 13:37


Post Reply