Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 19 Oct 2020, 01:55

WORLDWIDE CORONA VIRUS UPDATE

Coronavirus Cases: 40,287,371
Deaths: 1,118,396
Recovered: 30,121,710


Active Cases

Currently Infected Patients : 9,047,265
in Mild Condition : 8,975,323 (99%)
Serious or Critical : 71,942 (1%)


https://www.worldometers.info/coronavirus/#countries

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 19 Oct 2020, 07:46

CoViD19-ΛFЯICΛ: Open Data Made in Africa

Confirmed: 1 646 315 (+ 8186)
Actives: 251 152 (-1199)
Deaths: 39 749 (+ 185)
Recoveries: 1 354 053 (+ 9200)


http://covid-19-africa.sen.ovh


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 19 Oct 2020, 08:30




MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 19 Oct 2020, 12:44

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6,546 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 723 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 89,860 ደርሷል።




MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 20 Oct 2020, 07:48


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 20 Oct 2020, 09:41

Eritrea: Announcement from Ministry of Health

*30 patients diagnosed positive for COVID-19 in tests at Q/Centers in Southern Region;
*All are nationals who returned from Ethiopia;
*12 patients Fully Recovered; Total = 388
*No. of Confirmed Cases = 452

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 20 Oct 2020, 12:17

በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 ከሚያዙት መካከል 63 በመቶው ምልክት አያሳዩም - BBC

በአሁኑ ወቅት በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ተይዘው የሚገኙ ሰዎች ውስጥ 63 በመቶው ምልክት የማያሳዩ እንደሆኑ ተገለፀ።

ዛሬ የጤና ሚኒስቴርና ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጋራ በሰጡት መግለጫ ላይ እንደተገለፀው አሁን ላይ አዲስ አበባ በስርጭቱ ቀዳሚ ሰትሆን፣ ኦሮሚያና ትግራይ ክልሎች ሁለተኛና ሶስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።

የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዛሬ በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው ከሐምሌ እና ነሐሴ በላይ አሁን ላይ ወደ ፅኑ ሕሙማን የሚገቡ ታማሚዎች ብዛት እየጨመረ መጥቷል።

በመግለጫው ላይ በኢትዮጵያ ያለውን የቫይረሱን ስርጭት ለማወቅ በሀገር አቀፍ ደረጃ በተካሄደ የአንድ ወር አገር አቀፍ የምርመራ ዘመቻ ከ73 በመቶ በላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች መለየታቸው ተገልጿል።

1.4 በመቶ የሚሆኑት በሆስፒታል የሚገኙ ታማሚዎች በፅኑ ሕሙማን ክፍል ውስጥ እንደሚገኙም ተመልክቷል።

የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዳይሬክተር አስቻለው አባይነህ እንዳሉት በኢትዮጵያ ሁሉም ወረዳዎች ቢያንስ አንድ በኮቪድ የተያዘ ሰው ሪፖርት አድርገዋል።

በዚሁ መግለጫ ላይ እስካሁን በኢትዮጵያ በቫይረሱ ከሚያዙት 57 በመቶ የሚሆኑት እድሜያቸው ከ15-34 ሲሆን ከሟቾች ውስጥ ደግሞ 51.9 በመቶ የሚሆኑት ዕድሜያቸው ከ60 ዓመት በላይ መሆኑን ተገልጿል።

ምክትል ዳይሬክተሩ አክለው እንደገለፁት በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ተይዘው ለህልፈት የሚበቁ ሰዎች ምጣኔ 1.52 በመቶ ነው።

አሁን ላይ የምርመራ መጠን የቀነሰ ቢሆንም ቫይረሱ የሚገኝባቸው እና ለህልፈት የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑም ተመልክቷል።

ባለፉት ሁለት ሳምንት ውስጥ እንደአገር ያለው የቫይረሱ ስርጭት 10 ነጥብ 4 በመቶ መሆኑም ተገልጿል።

አዲስ አበባ ከተማ፣ ኦሮሚያ ፣ ትግራይ ፣ አማራ ፣ ደቡብ እና ሲዳማ ክልሎች በቅደም ተከተል ከፍተኛ የቫይረሱ ተጠቂዎች የተገኙባቸው ስለመሆኑም በመግለጫው ተጠቅሷል፡፡

የጤና ሚኒስትርዋ ዶ/ር ሊያ በበኩላቸው ርቀትን ሳይጠብቁና ማስክ ሳያደርጉ አገልግሎት መቀበልም ሆነ መስጠት ለቫይረሱ ተጋላጭነትን ስለሚጨምር ህብረተሰቡ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርግ አሳስበዋል።

ቸልተኝነት እና መዘናጋት አሁንም በሰፊው እንደሚስተዋል በመግለጽ ይህ ዋጋ ስለሚያስከፍል ማንኛውም የህብረተሰብ ክፍል በቫይረሱ ሊያዝ ስለሚችል ጤናውን ከመጠበቅ ሊዘናጋ እንደማይገባም ነው ሚኒስትሯ ያስጠነቀቁት።

በቫይረሱ የሞት ምጣኔ በኢትዮጵያ 1.52 በመቶ ፣ በአፍሪካ 2.4 በመቶ ፣ በዓለም ደግሞ 2.8 በመቶ መሆኑንም በመግለጫው ወቅት ተገልጿል።

በአጠቃላይ በኢትኦጵያ 89 ሺህ 860 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ፤ የ1,365 ሰዎች ህይወት አልፏል ፤ 43,149 ከበሽታው አገግመዋል።

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 20 Oct 2020, 13:10




MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 21 Oct 2020, 04:28


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 22 Oct 2020, 00:13




MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 22 Oct 2020, 03:19


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 22 Oct 2020, 07:31


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 22 Oct 2020, 09:34

Over 1.6 million confirmed COVID19 cases on the African continent - with more than 1.3 million recoveries & 40,000 deaths cumulatively.

View country figures & more with the WHO African Region COVID-19 Dashboard: https://arcg.is/XvuSX



MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 22 Oct 2020, 10:41

የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል እና ለመቆጣጣር የወጣውን መመሪያ ቁጥር 30/2013 መጣስ እስከ 2 አመት በሚደርስ እስራት እንደሚያስቀጣ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ።
------------------
ኢትዮጵያ የዓለም የጤና ድርጅት ማሳሰቢያን መሠረት በማድረግ የወረርሽኙን መስፋፋት ለመቀነስ ያስችል ዘንድ የአስቸካይ ጊዜ አዋጅ እና መመሪያዎችን በማውጣት ስትተገብር መቆቷን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታውሷል።
-
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከተነሳ በኋላም በአሁኑ ወቅት የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል እና ለመቆጣጣር የወጣ መመሪያ ቁጥር 30/2013 በተለያዩ አካላት ላይ ማለትም በግለሰቦች፣ በመንግሥታዊ እና መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት እና በድርጅቶች ላይ ክልከላዎችን እና ግዴታዎችን መጣሉን አስታውሷል።
-
በመመሪያው የተቀመጡ ክልከላዎች እና ግዴታዎች ተላላፊ በሽታን ለመከላከል እና ለመግታት የተደነገጉ የጥንቃቄ እርምጃዎች አካል ሲሆኑ ክልከላዎቹን መተላለፍ እና ግዴታዎቹን አለመወጣት አግባብ ባለው የወንጀል ሕግ እንደሚያስቀጣ በመመሪያው ተደንግጎ ይገኛል።
-
በመመሪያው የተካተቱ ክልከላዎችን እና ግዴታዎችን የተላለፈ ማንኛውም ሰው አግባብነት ባለው የወንጀል ሕግ አንቀጽ መሠረት የሚቀጣ መሆኑን መመሪያው አንቀፅ 30 ላይ ያስቀመጠ መሆኑን የገለጸው ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ለጉዳዩ አግባብነት ያለው የወንጀል ሕግ በ1996 ዓ.ም የወጣው የኢፌዴሪ የወንጀል ሕግ አንቀፅ 522 መሆኑን አመልክቷል።

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 22 Oct 2020, 11:00

Covid infections in the US


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 22 Oct 2020, 12:04

የባለፉት 24 ሰዓት የኮቪድ-19 ሪፖርት ፦

• የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ - 6,676
• በቫይረሱ የተያዙ - 575
• ህይወታቸው ያለፈ - 12
• ከበሽታው ያገገሙ - 754

በአጠቃላይ በሀገራችን 91,693 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ ፤ የ1,396 ሰዎች ህይወት አልፏል ፤ 45,260 ከበሽታው አገግመዋል።

306 ሰዎች በፅኑ ታመው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።





MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 24 Oct 2020, 02:18




MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 24 Oct 2020, 03:14


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 24 Oct 2020, 03:26


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 24 Oct 2020, 04:30


Post Reply