Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 13 Aug 2020, 14:49

የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃ

አዲስ አበባ

በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት 24 ሰዓት 601 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
ከፍተኛ ኬዝ ከተመዘገበባቸው ክፍለ ከተሞች መካከል ቦሌ (106) ፣ ኮልፌ ቀራንዮ (120) ፣ ጉለሌ (62) ፣ አራዳ (65) ፣ ንፋድ ስልክ ላፍቶ (50) ይጠቀሳሉ።በተጨማሪ ባለፉት 24 ሰዓት በአ/አ 14 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል (10 ሰዎች ከአስክሬን ምርመራ፣ 4 ሰዎች ከጤና ተቋም)

ሲዳማ

በሲዳማ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 247 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 29 ሰዎች ላይ ቫይረሱ ተገኝቷል፤ 1 ሰው አገግሟል፣ 1 ሰው ህይወቱ አልፏል።
አጠቃላይ በሲዳማ ፦
- 517 በቫይረሱ የተያዙ
- 11 ሞት
- 133 ያገገሙ

ደቡብ ክልል

ባለፉት 24 ሰዓታት በደቡብ ክልል በተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 33 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
- 10 ከጋሞ (3 ጬንቻ፣ 3 ገረሴ፣ 2 ቦርዳ፣ 2 አርባ ምንጭ)
- 5 ከኮንሶ (ኬና)
- 5 ከሸካ (3 ማሻና 2 ቴፒ)
- 4 ከጌዴኦ (ዲላ)
- 3 ከወላይታ (ጉኑኖ፣ ዳ/ወይዴና ሶዶ)
- 3 ከጎፋ (ሳውላ)
- 2 ከስልጤ (አሊቾ ውሪሮ)
- 1 ከጉራጌ (ወልቂጤ)

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 13 Aug 2020, 15:40

WORLDWIDE UPDATE

Coronavirus Cases: 20,967,444
Deaths: 750,315
Recovered: 13,811,520


Active Cases

Currently Infected Patients : 6,405,609
In Mild Condition : 6,341,028 (99%)
Serious or Critical : 64,581 (1%)


https://www.worldometers.info/coronavirus/#countries

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 14 Aug 2020, 05:23


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 14 Aug 2020, 08:18


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 14 Aug 2020, 08:34

አሜሪካ ገና ትምህርት ቤቶቿን ከመክፈቷ 2 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች እና መምህራን ለይቶ ማቆያ እንዲቆዩ ተደረገ፡፡

በአሜሪካ አብዛኛዎቹ በሀገሪቱ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ከሰሞኑ ተማሪዎችን ተቀብለው መደበኛ ትምህርት ጀምረው ነበር፡፡
ይህንንም ተከትሎ በአምስት የሀገሪቱ ግዛቶች ውስጥ ቁጥራቸው 2 ሺህ የሚጠጋ ተማሪዎች እንዲሁም መምህራን በለይቶ ማቆያ እንዲቆዩ መደረጋቸውን ነው የተነገረው፡፡
ተማሪዎቹና መምህራኑ ለይቶ ማቆያ እንዲቀመጡ የተደረጉት 230 የሚጠጉ ተማሪዎች የኮሮና ቫይረስ ከተገኝባቸው በኃላ ነው፡፡
ከነዚህ መካከል 1 ሺህ 100 የሚሆኑት ጆርጂያ ተብሎ በሚጠራው ትምህርት ቤት ሲሆን ከዚሁ ትምህርት ቤት 59 ተማሪዎች ቫይረሱ እንደተገኝባቸው ነው የተጠቀሰው፡፡
አሜሪካ ከሁለት ሳምንት በፊት ነበር ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ ውሳኔ ያሳለፈችው፡፡
ዶናልድ ትራምፕ ተማሪዎች እርቀታቸውን እየጠበቁ መደበኛ ትምህርታቸውን እንዲጀምሩ ትዕዛዝ ሲያስተላልፉ በርካቶች የፕሬዝዳንቱን ውሳኔ ተቃውመውት ነበር፡፡
የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴርም ጭምር የፕሬዝዳንቱ ውሳኔ ትክክለኛ እንዳልሆ ተናግረውም ነበር፡፡
ተማሪዎቹ በቫይረሱ የመያዛቸው ወሬ እንደተሰማም ወላጆች በፕሬዝዳንቱ ላይ ትችት እየሰነዘሩ ይገኛሉ ሲሉ ሲኤንኤን ዘግቧል፡፡

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 14 Aug 2020, 09:34

SOMALIA

> New cases confirmed today: 23
> Benadir: 2
> Puntland: 11
> Somaliland: 10

> Male: 20
> Female: 3
> Recovery: 443
> Death: 0
------------------
Total confirmed cases: 3,250
Total recoveries: 2,268
Total deaths: 93

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 14 Aug 2020, 09:49

COVID-19 latest updates

India's death toll now world's fourth highest
Paris declared 'red' high-risk COVID-19 zone again
New Zealand virus outbreak spreads beyond Auckland


https://aje.io/2eyps


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 14 Aug 2020, 10:12

Over 1 million confirmed COVID19 cases on the African continent - with more than 770,000 recoveries & more than 24,000 deaths cumulatively. View country figures & more with the WHO African Region COVID-19 Dashboard:

https://arcg.is/XvuSX



MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 14 Aug 2020, 10:35

አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ራሳቸውን አግልለዋል!

ትናንት ምሽት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በተተረከ ዘጋቢ ፊልም ምርቃት መርሀ ግብር ላይ በክብር እንግድነት ተጋብዘው መገኘት ያልቻሉት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በኮሮና ቫይረስ በመጠርጠራቸው ምክንያት ራሳቸውን አግልለው ነው ተብሏል፡፡

በፕሮግራሙ ላይ በክብር እንግድነት ተጋብዘው ያልተገኙት የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ በኮሮና ቫይረስ ተጠርጥረው ራሳቸውን አግለው ነው በማለት ለተጋባዥ እንግዶች ያሳወቁት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ናቸው፡፡

ባለቤታቸው ወ/ሮ ሮማን ተስፋዬ ለአሀዱ ኤፍ ኤም ሬድዮ ጣቢያ 94.3 እንደተናገሩት አቶ ሀይለማርያም በመልካም ሁኔታ ላይ ይገኛሉ።



MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 14 Aug 2020, 13:21


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 14 Aug 2020, 13:32


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 14 Aug 2020, 13:42

Russian doctors wary of rapidly approved COVID-19 vaccine, survey shows

https://reut.rs/2PPZxRt



MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 15 Aug 2020, 01:13

WORLDWIDE UPDATE

Coronavirus Cases: 21,355,685
Deaths: 763,367
Recovered: 14,149,309


Active Cases

Currently Infected Patients : 6,443,009
in Mild Condition : 6,378,450 (99%)
Serious or Critical : 64,559 (1%)


https://www.worldometers.info/coronavirus/#countries

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 15 Aug 2020, 02:35

ኢትዮጵያ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የኮሮናቫይረስ ምርመራ አደረገች
================================
በኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ወራት ከተካሄዱት ሁሉ ከፍተኛው የኮሮናቫይረስ ምርመራ በአንድ ቀን ውስጥ ተካሄደ።
ነሐሴ 08 ቀን 2012 ዓ. ም. በወጣው የወረርሽኙ መግለጫ ላይ እንደተመለከተው በ24 ሰዓታት ውስጥ ለ17 ሺህ 323 ናሙናዎች ምርመራ ተደርጓል። ከእነዚህም መካከል 1038 ሰዎች ላይ ቫይረሱ መገኘቱ ተገልጿል።
እስካሁን ድረስ በአገሪቱ በአጠቃላይ በ567 ሺህ 442 ናሙናዎች ላይ የወረርሽኙ ምርመራ የተደረገ ሲሆን ከእነዚህ መካከልም 27 ሺህ 242 ሰዎች በበሽታው መያዛቸው ተረጋግጧል።


https://bbc.in/2DVvo0v


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 15 Aug 2020, 10:36

ሩሲያ የኮቪድ-19 ክትባት ማምረት ጀመረች

የሩሲያ ጤና ሚኒስትር መሥሪያ ቤት ለኮሮናቫይረስ የተዘጋጀውን ክትባት ማምረት መጀመራቸውን አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ በብዛት የሚመረተው ክትባት በያዝነው ወር መጨረሻ ላይ መከፋፈል እንደሚጀምር ገልጿል።
ቢሆንም ግን በርካታ የዘርፉ ተመራማሪዎች ሩሲያ በችኮላ ያመረተችው ክትባት ሌላ መዘዝ ይዞ እንዳይመጣ ስጋታቸውን እየገለጹ ነው።

https://bbc.in/30WqOb6


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 15 Aug 2020, 11:08


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 15 Aug 2020, 13:08


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 15 Aug 2020, 13:59

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 1652 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው።
ተጨማሪ 377 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል።


ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 22ሺህ 252 የላቦራቶሪ ምርመራ 1652 ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
በአጠቃላይ በአገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 28 ሺህ 894 ደርሷል።
በሌላ መልኩ በትናንትናው ዕለት 377 ሰዎች ያገገሙ ሲሆን፣ በአጠቃላይ በአገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 12 ሺህ 037 ሆኗል።
ካለፉት 24 ሰዓታት ምርመራ የ17 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ተከትሎ በኮሮናቫይረስ የተነሣ የሟቾች ቁጥር 509 ደርሷል።
በአሁኑ ወቅት 199 ሰዎች በጽኑ ሕክምና ላይ ሲገኙ፣ 16 ሺህ 346 ደግሞ ቫይረሱ ያለባቸው ሰዎች መሆናቸው ተገልጿል።
በኢትዮጵያ በአጠቃላይ እስካዛሬ ድረስ 589 ሺህ 694 የላቦራቶሪ ምርመራ ተከናውኗል።

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 17 Aug 2020, 08:31




MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9497
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 17 Aug 2020, 09:14

በኦሮሚያ በ24 ሰዓት 224 ሰዎች በኮቪድ-19 ተይዘዋል!

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው የ3,843 የላብራቶሪ ምርመራ 224 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦

- 59 ሰዎች ከፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን
- 39 ሰዎች ከዱከም ከተማ
- 16 ሰዎች ከምስራቅ ሀረርጌ
- 15 ሰዎች ከሱሉልታ
- 14 ሰዎች ከሰሜን ሸዋ
- 11 ሰዎች ከገላን
- 10 ሰዎች ከቢሾፍቱ ከተማ ይገኙበታል።

Post Reply