እዩልኝ ህወሓት ለኦሮሞ( ወለጋ) ተቆርቋሪ ሲመስል በአፈቀላጤው ሆዳሙ ጌታቸው ረዳ መንግስት ለወለጋ የኢንተርነት አገልግሎት ይከፈት ሲል።ግን ይህ ከልብ የመነጨ አሳቢነት ነው ለፓለቲካ ትርፍ?ህወሓት አይደለም እንዴ ትናንት ቄሮን በጥይት ሲቆላ የነበረው! ህወሓት አይደለም እንዴ አስቸኳይ ግዜ አዋጅ አውጆ የወለጋ ህዝብ እንዳይንቀሳቀስ ሲያሰቃይ የነበረው? ህወሓት አይደለም እንዴ በሺዎች የሚቆጠሩ የወለጋ ልጆች የኦነግ አባል ናቹ በማለት ማዕከላዊ በማስገባት ያኮላሸ፣እግር የቆረጠ፣ጥፍር የነቀለ፣ይባስ ብሎ አስናዋሪ ድርጊት የሰራባቸው? ህወሓት አይደለም እንዴ አምቦ፣ነቀምት፣ነጆ፣አንገር ጉቲና ሌሎች የወለጋ ከተሞች የአሳ ክምር የከመረው?ታድያ አሁን ምን ተገኘ ለወለጋ ኦሮሞ ተቆርቋሪ ለመሆን ዳዳ? የህወሓት ቅጥፈት ማለቅያ የለውም።አንድ እውነታ ግን የፈለገ ግፍ ቢፈፀምበት እንኳን ኦሮሞና መላው ኢትዮጵያዊ ህወሓትን አይፈልግም!! ይህ ሐቅ ነው!!
-
- Member+
- Posts: 5625
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Re: እንደ ህወሓት ቀጣፊ ድርጅት የለም!
What emboldened these coward weyannes is Abiyes silence while being insulted, his policies mocked by very individuals with criminal records, who should have been locked up. They conspire to undermine the nation with enemy such as Egypt. The finance extreme groups which Abiy has all the information to stop them. If he doesn't act Toto tame them on time they will take him out. As they say " deavor the Hayna and make a confession than being deavor Ed by it.
-
- Member+
- Posts: 5279
- Joined: 04 Jun 2013, 22:23
Re: እንደ ህወሓት ቀጣፊ ድርጅት የለም!
If I may add to what you wrote above, the guy seems to be more interested in being seen as a peacemaker by the Europeans and Americans who may be holding him on a short leash by their financial handouts, regardless where the country's political landmine may be headed to.TGAA wrote: ↑27 Mar 2020, 18:23What emboldened these coward weyannes is Abiyes silence while being insulted, his policies mocked by very individuals with criminal records, who should have been locked up. They conspire to undermine the nation with enemy such as Egypt. The finance extreme groups which Abiy has all the information to stop them. If he doesn't act Toto tame them on time they will take him out. As they say " deavor the Hayna and make a confession than being deavor Ed by it.
-
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: እንደ ህወሓት ቀጣፊ ድርጅት የለም!
Please wait, video is loading...
-
- Member+
- Posts: 8528
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: እንደ ህወሓት ቀጣፊ ድርጅት የለም!
"መቅጠፍ ስራ ነው እስክትያዝ ድረስ።"
(ባለ ራዕዩ አቡነ መለስ ዜናዊ)
(ባለ ራዕዩ አቡነ መለስ ዜናዊ)