Page 1 of 1

ቴዎድሮስ አድሃኖም ምነው የሹመት ዘመንህ በእዚህ ክፉ ደዌ ተመታ።

Posted: 25 Mar 2020, 12:26
by Abere
ወይ ጉድ! ቴዎድሮስ አድሃኖም ምነው የሹመት ዘመንህ በእዚህ ክፉ ደዌ ተመታ።የአገልግሎት ዘመንህ የጤና፣ የፈውስ፣ እና የምህረት ይሆን ዘንድ ከኢትዮጵያ ህዝብ መሃል በመቆም የምህላ ፀሎት ብታደርግ መልካም ይሆናል።

Re: ቴዎድሮስ አድሃኖም ምነው የሹመት ዘመንህ በእዚህ ክፉ ደዌ ተመታ።

Posted: 25 Mar 2020, 12:58
by Zmeselo
Tedros: the chief virus of all viruses!

Abere wrote:
25 Mar 2020, 12:26
ወይ ጉድ! ቴዎድሮስ አድሃኖም ምነው የሹመት ዘመንህ በእዚህ ክፉ ደዌ ተመታ።የአገልግሎት ዘመንህ የጤና፣ የፈውስ፣ እና የምህረት ይሆን ዘንድ ከኢትዮጵያ ህዝብ መሃል በመቆም የምህላ ፀሎት ብታደርግ መልካም ይሆናል።

Re: ቴዎድሮስ አድሃኖም ምነው የሹመት ዘመንህ በእዚህ ክፉ ደዌ ተመታ።

Posted: 25 Mar 2020, 14:04
by tlel
ኣድሃኖም ኢትዮዺያኖችን በበሽታ ያጠቃ ነው ወያኔ ማለት ወያኔ ነው ለውጥ የለውም። ኣለም ጤና ጥበቃ ዋጋውን ካጣ ቆይቷል። እዛ ስለሚሰራ ታከብረዋለህ ማለት ነው?

Re: ቴዎድሮስ አድሃኖም ምነው የሹመት ዘመንህ በእዚህ ክፉ ደዌ ተመታ።

Posted: 25 Mar 2020, 14:09
by tlel
በሃያላን የተመረጠ ነው። የኢትዮዺያ ህዝብ ኣልቆለታል ነው የምለው በተለይ ኢትዮፕያን የጠበቀ ለብዙ ኣመታት ሸዋ ኦርቶዶክስ ገዳ ሱፊ።
ወባ ያለባቸው የነበረባቸው ኣዛውንቶች ህሙማን በ ኮሮና ቫይረስ ኣደጋ ላይ የሆናሉ በርሃብ የሚጠቃውም እንደዚሁ ኣዳኖም የተመረጠው በናዚዎች የኢትዮዺያን ህዝብ ለመቀነስ ነው።

Re: ቴዎድሮስ አድሃኖም ምነው የሹመት ዘመንህ በእዚህ ክፉ ደዌ ተመታ።

Posted: 25 Mar 2020, 14:47
by Abere
tlel wrote:
25 Mar 2020, 14:04
ኣድሃኖም ኢትዮዺያኖችን በበሽታ ያጠቃ ነው ወያኔ ማለት ወያኔ ነው ለውጥ የለውም። ኣለም ጤና ጥበቃ ዋጋውን ካጣ ቆይቷል። እዛ ስለሚሰራ ታከብረዋለህ ማለት ነው?
@tlel,
የወያኔ አንቱ እርስዎ የለውም። ክብር የሚገባው እግዚበሄር ብቻ ነው። ነገሩ ግርም ስላደረገኝ ነው። ምናልባት ይኸ የኢትዮጵያ ጦስ በምክንያት አድርጎ ወደ ዓለም የሄድ መስሎኝ። እርግማን እና ጭስ የሚሄድበት አይታወቅም ይባላል እኮ። ማናልባት ወያኔዎች ልብ ገዝተው ወደ እግዚአብሄር ቢመለሱ ብዬ ነው። በጥቂት ዓመታት እኮ ብዙ ተዓምር አየን - ኢትዮጵያን የነካ እግዜርን ያስቀይመዋል። የአላሙዲ በሳዑድ መታሰር፣ የወያኔ ባለ ሥልጣናት እንዴ ዐመድ የትገቡ ሳይባል ቡን ቡን ማለት፣ በመንጋ እየወጣ ሲተራመስ የነበረ የኦነግ ቄሮ መንጋ የሚበትን ወረርሽኝ ሲይስደነብረው፣ወዘተ። ወያኔም፣ኦነግ እና አፍቃሪዎቻቸው የፀፀት እና ንስሃ ጊዝያቸው ነው። ጣታቸውን በኦርቶዶክስ ክርስትና እና በዐማራ ህዝብ ላይ አሳረፉ። እጅግም አምላክን አስፀየፉት ስለዚህም ይኸ መርገምት መጣ። የምድር በላ አይለይም - ለሃጥዓን የመጣ ለፃድቃን ይተርፋል እና አሁንም እትዮጵያ እና እምነቷን ቅዱስ ሰንደቅ ዓላማውን አክብሩ። የጎሣ ፌደራል እና የባቢሎን ግንቡን በፍጥነት አፍርሱ - ይኸ ነው ዋና ምክሬ።

Re: ቴዎድሮስ አድሃኖም ምነው የሹመት ዘመንህ በእዚህ ክፉ ደዌ ተመታ።

Posted: 25 Mar 2020, 15:16
by Zmeselo
And junior viruses try to cover up for him, by amateurish deflection.