Page 1 of 1

ኮሮና ቫይረስ ማስጠንቀቂያ

Posted: 24 Mar 2020, 15:08
by tlel
ዋና ቫይረሱ የሚያጠቃው ኣዛውንቶችን እና በፊት ህመም ያለባቸው ነው። እነዚህ ማህበረሰብን በከፍተኛ መንከባክብ፤ ከብዙ ህዝብ ማራቅ ነው። ምናልባትም ህዝብ ሆነ መንግስት ኣስጠባቂ በየ ቦታው ማስቀመጥ። ዶር ኣዳኖም ከመጀመርያ እስክ መጨረሻ ስለ ኮሮና ቫይረስ ያውቃል። እግዚኣብሄር ኢትዮዺያን ይጠብቅ ክፉ ነገር ከማድረግ ያስቁመው።

ኢትዮዺያ ብዛት ያለባቸውን ሃገር እንደ ቻይናና ህንድ እንዴት የኮሮና ቫይረስን እንደሚከላከሉ ይማሩ ባስቸኳይ። ናይጄርያ ችግር የላቸውም በጣም resilience ኣላቸው።