Page 1 of 1

BREAKING NEWS ኢትዮጵያ ውስጥ ኮሮና ቫይረስ በሽታ አይገባም ያሉት ምሁር

Posted: 24 Mar 2020, 14:09
by clear12
የመናፍቃኑ ነብዮችና መድረክ ላይ ኮሮና ኢትዮጵያ አይገባም ጌታ ተናገረኝ መላ ምታቸው!!!
ህዝቡ ሳይኮሎጂ ውስጥ ፍርሃትን ለመፍጠር ድምጽ ማጉያን በመጠቀም የሚደረገውን ዛቻና ጩሀት ተመልከቱ:: ኮሮና መድረክ ላይ በዛቻና ፉከራ ሳይሆን የWHO መመሪያን በመጠበቅ ነው መከላከል የሚቻለው::

Re: BREAKING NEWS ኢትዮጵያ ውስጥ ኮሮና ቫይረስ በሽታ አይገባም ያሉት ምሁር

Posted: 24 Mar 2020, 15:06
by clear12
በዚህ ቪዲዮ ላይ የምታዩት ጩኸትና ማስፈራራት እንዴት አድርጎ ያልተማረ መናፍቅ ለምን እንዴት ብሎ ሊጠይቀው ይችላል ጩኸቱን ተከትሎ አሜን ብሎ በቪዲዮ ተቀድቶ ፍርሃቱን ይዞ ከመውጣት በስተቀር፥፥ ይህ ትውልድን መድረክ ላይ ሰብስቦ ደደብና ፈሪ የማድረግ ወንጀል ነው:: In The Age Of Information Ignorance Is A Choice

Re: BREAKING NEWS ኢትዮጵያ ውስጥ ኮሮና ቫይረስ በሽታ አይገባም ያሉት ምሁር

Posted: 24 Mar 2020, 15:18
by Follower
ሰተቹንም ጭምር ነብዩ ነኝ ማለት ጀምረዋል እንደ?ወይ ጉድ

Re: BREAKING NEWS ኢትዮጵያ ውስጥ ኮሮና ቫይረስ በሽታ አይገባም ያሉት ምሁር

Posted: 24 Mar 2020, 16:16
by clear12
Coronavirus COVID-19 Global Cases by the Center for Systems Science and Engineering (CSSE) at Johns Hopkins University (JHU)
https://coronavirus.jhu.edu/map.html

Re: BREAKING NEWS ኢትዮጵያ ውስጥ ኮሮና ቫይረስ በሽታ አይገባም ያሉት ምሁር

Posted: 24 Mar 2020, 17:41
by sun
clear12 wrote:
24 Mar 2020, 14:09
የመናፍቃኑ ነብዮችና መድረክ ላይ ኮሮና ኢትዮጵያ አይገባም ጌታ ተናገረኝ መላ ምታቸው!!!
ህዝቡ ሳይኮሎጂ ውስጥ ፍርሃትን ለመፍጠር ድምጽ ማጉያን በመጠቀም የሚደረገውን ዛቻና ጩሀት ተመልከቱ:: ኮሮና መድረክ ላይ በዛቻና ፉከራ ሳይሆን የWHO መመሪያን በመጠበቅ ነው መከላከል የሚቻለው::

People needs to keep away from all of these ragtag treasure hunting false and fake prophet thieves. They just want to hypnotize the uneducated and robe their cash and other materials. Government also need to protect the people from these cold blooded scavengers.

“Beware of false prophets, who come to you in sheep's clothing but inwardly are ravenous wolves." ~ Bible, Matthew 7:15
:mrgreen:

Re: BREAKING NEWS ኢትዮጵያ ውስጥ ኮሮና ቫይረስ በሽታ አይገባም ያሉት ምሁር

Posted: 24 Mar 2020, 19:21
by kebena05
dumb.[deleted],
Why is your every post starts with "Breaking News"? Do you really know what breaking news used for?

quote=clear12 post_id=1033883 time=1585073353 user_id=49124]
የመናፍቃኑ ነብዮችና መድረክ ላይ ኮሮና ኢትዮጵያ አይገባም ጌታ ተናገረኝ መላ ምታቸው!!!
ህዝቡ ሳይኮሎጂ ውስጥ ፍርሃትን ለመፍጠር ድምጽ ማጉያን በመጠቀም የሚደረገውን ዛቻና ጩሀት ተመልከቱ:: ኮሮና መድረክ ላይ በዛቻና ፉከራ ሳይሆን የWHO መመሪያን በመጠበቅ ነው መከላከል የሚቻለው::

[/quote]