Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 8494
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በኢትዮጵያ ውስጥ የተሰወሩት ፒራሚዶች ያሉበት ቦታ ታወቀ |

Post by Digital Weyane » 22 Mar 2020, 15:36

ኡኛ ወያኔ በስልጣን በነበርንበት ጊዜ ግብፆች የኢትዮጵያን ፒራሚዶች ኡንዳይወስዱዋቸው በሚል ስጋት ፒራሚዶቹ በሚስጢር ዎደ ትግራይ አጉዘናቸው ነበር። ፒራሚዶቹን ለመከላከል ያግዘን ዘንድ የኢትዮጵያ አየር ሃይል በሙሉ ከደብረዘይት ነቅለን ዎደ መቀሌ ወስደነዋል።

ባሁኑ ጊዜ በወያኔ መሪዎቻችንና በግብፅ መካከል በተደረገው ስምምነት መሰረት የፒራሚዶቹን ሚስጢር ይፋ እንድናደርግ ተገደናል።

ድል ለወያኔ መሪዎቻችንና ለወያኔ ዎንድማችን ፕረዜንት !!
ድል ለፈርዖንና ለሰራዊቱ !!
8) 8)

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20580
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: በኢትዮጵያ ውስጥ የተሰወሩት ፒራሚዶች ያሉበት ቦታ ታወቀ |

Post by Fed_Up » 22 Mar 2020, 17:29

:lol: :lol:

The lies saga continues because it is a culture in the land of agamewoch. The teret teret addiction never ceases to amusing us. Such bogus teret teret might be good for movie. Pathetic lairs :oops:

present wrote:
22 Mar 2020, 15:38
Ascari Eritrean Hawzen,
Watching this video makes you feel like you are dead, right? :lol: :lol:

You atheist Ascari

Bubuchibich beleta!

Digital Weyane wrote:
22 Mar 2020, 15:36
ኡኛ ወያኔ በስልጣን በነበርንበት ጊዜ ግብፆች የኢትዮጵያን ፒራሚዶች ኡንዳይወስዱዋቸው በሚል ስጋት ፒራሚዶቹ በሚስጢር ዎደ ትግራይ አጉዘናቸው ነበር። ፒራሚዶቹን ለመከላከል ያግዘን ዘንድ የኢትዮጵያ አየር ሃይል በሙሉ ከደብረዘይት ነቅለን ዎደ መቀሌ ወስደነዋል። ባሁኑ ጊዜ በወያኔ መሪዎቻችንና በግብፅ መካከል በተፈጠረው አዲስ ዎንድማማችነት የፒራሚዶቹን ሚስጢር ይፋ እንድናደርግ ተገደናል።

ድል ለወያኔ መሪዎቻችንና ለወያኔ ዎንድማችን ፕረዜንት !!
ድል ለፈርዖንና ለሰራዊቱ !!
8) 8)

Post Reply