Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30855
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጠ/ሚ አቢይ አህመድ መሪነት ችሎታ መፈተኛ ሰዓት አሁን ነው !! ብልጽና፣ መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ !!

Post by Horus » 21 Mar 2020, 00:57

አቢይ ስልጣን ላይ ከወጣ ጀርምሮ እንደ አሁን ፈታኝ ወቅት አላጋጠመውም ። አቢይ ብቻ ሳይሆን የብልጽና ፓርቲም እጅግ መፈተኛው ላይ ደርሷል ። እነዚህ 4 ፈታኝ ሁነቶች፤

አንድ፣ መላ አለምን ያንቀጠቀጠው የኮሮና ወረርሽኝ፣

ሁለት፣ መላ አለምን ያወደመው የኢኮኖሚ ቀውስ፣

ሶስት፣ መላ ኢትዮጵያ፣ አፍሪካና ቅርብ ምስራቅን ያወዛገበው ኢትዮ ግብጽ ግጭት፣

አራት፣ አገር ውስጥ ባገር በቀል ጎሰኞች የሚጫሩት ሁከቶች ።

በዚህ ሰዓት ነው የፓርቲ ፖለቲካ ትቶ ያገሩን ሕዝብና ምሁር ሁሉ አንድነት መጥራት ያለበት ።

ብልጽግና እንዲህ ያለ ግዙፍ ችግር ለመፍታት ችሎታም ዝግጅትም የለወም ።
Last edited by Horus on 21 Mar 2020, 03:55, edited 2 times in total.

Tog Wajale
Member
Posts: 4918
Joined: 23 Dec 2017, 07:23

Re: የጠ/ሚ አቢይ አህመድ መሪነት ችሎታ መፈተኛ ሰዓት አሁን ነው

Post by Tog Wajale » 21 Mar 2020, 01:03

Why Don't You Tell That Bissbiss Shettattam Galla Prostit*ute Who*re Your Mother.

Horus
Senior Member+
Posts: 30855
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጠ/ሚ አቢይ አህመድ መሪነት ችሎታ መፈተኛ ሰዓት አሁን ነው

Post by Horus » 21 Mar 2020, 01:12

For example, the very IMF in its critical analysis issued on January 9, 2020 did not predict the current collapse. More tragic crises are yet to come.

https://www.imf.org/en/Publications/WEO

Revelations
Senior Member+
Posts: 33723
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: የጠ/ሚ አቢይ አህመድ መሪነት ችሎታ መፈተኛ ሰዓት አሁን ነው

Post by Revelations » 21 Mar 2020, 01:13

Don't forget to remove your nose out of his rear end once in a while in order to clean it. He will not notice you have pulled out your nose and punish you.

Horus
Senior Member+
Posts: 30855
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጠ/ሚ አቢይ አህመድ መሪነት ችሎታ መፈተኛ ሰዓት አሁን ነው

Post by Horus » 21 Mar 2020, 01:23

Revelo,

Are you ok?

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: የጠ/ሚ አቢይ አህመድ መሪነት ችሎታ መፈተኛ ሰዓት አሁን ነው

Post by tlel » 21 Mar 2020, 01:31

እኔ እንደናንተ ያሉ ትንሽ ለውጥ መጣ ወያኔ ወደመ ብሎ የፈነደቀ በደስታ ምንም ስራ ሳይሰራ ብዙዎች ተሸውዷል። ወያኔ ከውጭ ፪፯ ኣመት የመሰረታቸው ከዛም ኣመት በላይ ግንኙነቶች ከኢትዮዺያ ህዝብ ጠላቶች ጋር። እንደነ ሃላፊ መንገዲ እንደልባቸው የሚተማመኑት ነገር ስላለ ነው። ይህ ኣብይ፨ ብልጽግና ስለመጡ ሁሉም ነገር ይፈታል ማለት ሞኝነት ነው። ኣብይ ስለተያዘ በውጭ ሃይሎች ወይ በወያኔ ወይ እራሱ ከለማ ጋር ኣላማ ይኖረው ይሆን፣ ነፃውጪዎችን ማስገባት እንደነ ጃዎር፣ ሌላ ለራሱ ኣላስፈላጊ ስራ ኣበዛ። ብዙ ነገር ማስቆም ነበረበት። የወያኔ ሃይል ቀላል እንዳልሆነ መገመት ኣያቅትም። የህዋሃት መሪው ኣዳኖም እኮ የኮረና ባለቤት የሆነ ኢትዮዺያን ለማንበርከክ እስከዚህ ድረስ የደረሱ ናቸው። ኦነጎች ኣሁን እየተጠባበቁም ነው ከህዋሃት መልክት ለመውሰድ። የነዚህ ሁሉ እነሱ የሚፈልጉትን እኮ ነው እየሰሩ ያለው። የሚገርመው የ ኢትዮዺያኖች መንጃጃል ለውጥ መጣ ብሎ። ኢትዮዺያ ሰላም የምትሆነው በማያጠራጥር እጅ ውስጥ ስትሆን ብቻ ነው ኣብይ ምንም እንኳን ኢትዮዺያ ኢትዮዺያ ቢል። ወያኔ ብዙ ሌላውን የማሳመን ዘዴ ሰርቷል ኣብይ እንዳይታመን።

Horus
Senior Member+
Posts: 30855
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጠ/ሚ አቢይ አህመድ መሪነት ችሎታ መፈተኛ ሰዓት አሁን ነው

Post by Horus » 21 Mar 2020, 01:48

ተለል

ከዘረዘርኳቸው 4 ችግሮች ወስጥ ዎያኔ የለበትም። ዎያኔ ሞቶዋል ። ዎያኔ ያቢይ ችግር አይደለም ፣ ዎያኔ የትግሬ ችግር ነው ።

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: የጠ/ሚ አቢይ አህመድ መሪነት ችሎታ መፈተኛ ሰዓት አሁን ነው

Post by tlel » 21 Mar 2020, 02:01

Horus wrote:
21 Mar 2020, 01:48
ተለል

ከዘረዘርኳቸው 4 ችግሮች ወስጥ ዎያኔ የለበትም። ዎያኔ ሞቶዋል ። ዎያኔ ያቢይ ችግር ወያኔ አይደለም
ኸረረረ እባካህ። ወያኔ ስልጣን ይይዛል የማለት ጉዳይ ኣይደለም የወያኔ መዋቅር እስካሁን ኣልወረደም፧ ክጠላት ጋር ያለው ቁርኝት ማነው፧ ወያኔዎች እኮ ብቻቸውን ኣይደለም የሚሰሩት ከላይ እንደጠቀስኩት ኣብረው በመስራት ኢትዮዺያ ሰላም እንዳት ሆን የሚያደርጉት እኮ በኮረንም ሆነ በግብጽ ጉዳይ እጃቸው ኣለ ጊዜ ይገዙበታል።በተለይም በነሱ ጊዜ ሃብት ያካበቱት እራሳቸው እነ ኣብይ በወያኔ የተኮተኮቱ ከነሱ ባይስማሙም ወያኔ የተከለውን መዋቅር በነሱ እንደ ኣገልግሎት እንዲውል ለሚፈልጉት ነገር ይጠቀሙበታል ኣድቫንቴጅ የወስዳሉ በዛ ለመግዛት ይመቻቸዋል። ይህ ነው የሚመስለኝ ብፍርድ ላለማድረግ መቆየት የፈለጉት።

Horus
Senior Member+
Posts: 30855
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጠ/ሚ አቢይ አህመድ መሪነት ችሎታ መፈተኛ ሰዓት አሁን ነው

Post by Horus » 21 Mar 2020, 02:09

ጠለል፣
ነገርኩህ ዛሬ የኢትዮጵያ ቁጥር አንድ ችግር ከኮሮና እልቂት ራሱን ማዳን ነው ። ይህ የህልውና አደጋ እንዴት ይመራል ነው።

ዎያኔ ራሱ በቀውሱ ሳቢያ በኤሲያ የደበቀው እስቶክ አፈር በልቷል ።

አንተ ምንም አታቅም ማለት ነው ። ዛሬ ሃዘን ያለው እዚያ ነው።

ሌላ አንድ ትልቅ ምስጢር ላስተምርህ ። አዲሳባን ዝም ብለው የቤትና መሬት ዋጋ የሚያስወድዱት ሁሉ ሲከስሩ ዝም ብለህ ጠብቅ !

ወደ ላይ የሚወጣው ሁሉ ይወርዳል ፣ ይህ ህግ ነው !!
Last edited by Horus on 21 Mar 2020, 03:30, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30855
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጠ/ሚ አቢይ አህመድ መሪነት ችሎታ መፈተኛ ሰዓት አሁን ነው

Post by Horus » 21 Mar 2020, 03:43

ደግሜ ደጋግሜ ብዪዋለሁ። ስልጣን ያባልጋል፣ ፍጹም ስልጣን ፈጽሞ ያባልጋል። አቢይ በዎያኔ ፈረስ ሊጋልብ ቢሻ ሆድን በጎመን ቢደልሉት ጉልበት በዳገት ይለግማል ነውና ይጠንቀቅ

Ideaforum
Member
Posts: 190
Joined: 31 Jul 2018, 20:40

Re: የጠ/ሚ አቢይ አህመድ መሪነት ችሎታ መፈተኛ ሰዓት አሁን ነው !! ብልጽና፣ መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ !!

Post by Ideaforum » 21 Mar 2020, 04:38

Horus wrote:
21 Mar 2020, 00:57

ትንሽ ከሆነው የወያኔ ቡችላ የሚጠበቅ ሃሳብ ነው ያነሳኸው። የበታችነት ስሜት ከዚህ በላይ አቅም አይሰጥም!! ለማንኛውም ለም ነሽ መብላት አይቀርልሽም!!

b]አቢይ ስልጣን ላይ ከወጣ ጀርምሮ እንደ አሁን ፈታኝ ወቅት አላጋጠመውም ። አቢይ ብቻ ሳይሆን የብልጽና ፓርቲም እጅግ መፈተኛው ላይ ደርሷል ። እነዚህ 4 ፈታኝ ሁነቶች፤

አንድ፣ መላ አለምን ያንቀጠቀጠው የኮሮና ወረርሽኝ፣

ሁለት፣ መላ አለምን ያወደመው የኢኮኖሚ ቀውስ፣

ሶስት፣ መላ ኢትዮጵያ፣ አፍሪካና ቅርብ ምስራቅን ያወዛገበው ኢትዮ ግብጽ ግጭት፣

አራት፣ አገር ውስጥ ባገር በቀል ጎሰኞች የሚጫሩት ሁከቶች ።

በዚህ ሰዓት ነው የፓርቲ ፖለቲካ ትቶ ያገሩን ሕዝብና ምሁር ሁሉ አንድነት መጥራት ያለበት ።

ብልጽግና እንዲህ ያለ ግዙፍ ችግር ለመፍታት ችሎታም ዝግጅትም የለወም ።[/b]

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9865
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የጠ/ሚ አቢይ አህመድ መሪነት ችሎታ መፈተኛ ሰዓት አሁን ነው !! ብልጽና፣ መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ !!

Post by DefendTheTruth » 21 Mar 2020, 08:39

Horus wrote:
21 Mar 2020, 00:57
አቢይ ስልጣን ላይ ከወጣ ጀርምሮ እንደ አሁን ፈታኝ ወቅት አላጋጠመውም ። አቢይ ብቻ ሳይሆን የብልጽና ፓርቲም እጅግ መፈተኛው ላይ ደርሷል ። እነዚህ 4 ፈታኝ ሁነቶች፤

በዚህ ሰዓት ነው የፓርቲ ፖለቲካ ትቶ ያገሩን ሕዝብና ምሁር ሁሉ አንድነት መጥራት ያለበት ።

ብልጽግና እንዲህ ያለ ግዙፍ ችግር ለመፍታት ችሎታም ዝግጅትም የለወም
uuuuuuuush,

the same old mantra again and again. The code word here is called I should be given a position in the government.

Ethiopia is governed by a party system, which means, to overtake a government responsibility you need to organize yourself first into a party and challange those in power by crafting a policy which is better than those currently in power and win in an election that is to be held democratically and win the trust of the people you are wishing to manage their affairs.

Without having any visible party or policy in place and claiming we are better than those who are in power is trying to cheat the people and the people should learn about demanding back, but you need to come in through the agreed on procedure.

Even if the PM is willing to give power to outsiders of his party, then the party will fight against him fiercely back and there will only ensue a chao in the country.

The pseudo intellectuals should learn this simple logic first before wishing to lecture us that they are better, everywhere they turn to.

Note hereby that I am not saying nobody is better than those in power, no I am simply saying there could be who are better than those in power, but they have to show and prove to the people that they are indeed better before trying to grab the power.

I have to ask them if you are better, then why you failed to organise a party that is better than the one in power? First you need to answer this question before trying to lecture us about your betterness, as simple as such.

If you failed, for whatever reason, to organise a better party, then the other option that you have would be join the party itself and try to change the party from within, if you can, and then win the trust of the members of the party itself, before wishing to win the trust of the general population.

Abere
Senior Member
Posts: 11071
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የጠ/ሚ አቢይ አህመድ መሪነት ችሎታ መፈተኛ ሰዓት አሁን ነው !! ብልጽና፣ መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ !!

Post by Abere » 21 Mar 2020, 12:10

Horus wrote:
21 Mar 2020, 00:57
አቢይ ስልጣን ላይ ከወጣ ጀርምሮ እንደ አሁን ፈታኝ ወቅት አላጋጠመውም ። አቢይ ብቻ ሳይሆን የብልጽና ፓርቲም እጅግ መፈተኛው ላይ ደርሷል ። እነዚህ 4 ፈታኝ ሁነቶች፤

አንድ፣ መላ አለምን ያንቀጠቀጠው የኮሮና ወረርሽኝ፣

ሁለት፣ መላ አለምን ያወደመው የኢኮኖሚ ቀውስ፣

ሶስት፣ መላ ኢትዮጵያ፣ አፍሪካና ቅርብ ምስራቅን ያወዛገበው ኢትዮ ግብጽ ግጭት፣

አራት፣ አገር ውስጥ ባገር በቀል ጎሰኞች የሚጫሩት ሁከቶች ።

በዚህ ሰዓት ነው የፓርቲ ፖለቲካ ትቶ ያገሩን ሕዝብና ምሁር ሁሉ አንድነት መጥራት ያለበት ።

ብልጽግና እንዲህ ያለ ግዙፍ ችግር ለመፍታት ችሎታም ዝግጅትም የለወም ።
@Horu,

I nailed it! ያስቀመጥካቸው ነጥቦች ሊሰመርባቸው የሚገቡ ናቸው። እያንዳንዳቸው ነጥቦች ኢትዮጵያን በትክክል የጥፋት እና ውድመት ዒላማ ቀለበት ውስጥ ያስገቡ ናቸው። እኔ አንድ በአራቱ ነጥቦች ላይ አምስተኛ የኢትዮጵያ ዋና ችግር እራሱ ዐብይ አህመድ ነው ባይነኝ። ምክንያቱም፣ዐብይ ሀቀኛ እና እውነተኛ ሰው አይደለም። ስውር ኦነግ ነው። ኦነግ ደግሞ ጥፋት ነው። ዐብይ እንዴ ግለሰብ እንኳን በጎየሚያስብ ቢሆን የኢትዮጵያ ችግር መፍትሄ ፓርቲ ጅንጃንኪ ሳይሆን በቀጥታ የሽግግር ሥርዓት እንድመሰረት ይታገል ነበር። በሌላ አንፃርም እልፍ አዕላፍ የጎሣ ቅርቅንቦ ፓርቲዎችን ህገ-ወጥ እንድሆኑ እና እንድ ዘጉ ያደርግ ነበር። በተግባር የምናየው ግን ሌላ ነው። እኔ ደግሞ የሚያሳዝኑኝ ለአብይ በእግር በእራሳቸው የሚያጨበጭቡ ዓሣማዎች ናቸው። መቼም እነርሱ ከወያኔ ቢበልጡ እንጅ አያንሱም። እኛ ውጤት ነው የምንፈልገው - እስካሁን ግን ጥፋት ነው። አገርቷ መንግሥት አላት ማለት አይቻልም - የላትም።

Abere
Senior Member
Posts: 11071
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የጠ/ሚ አቢይ አህመድ መሪነት ችሎታ መፈተኛ ሰዓት አሁን ነው !! ብልጽና፣ መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ !!

Post by Abere » 21 Mar 2020, 12:12

Horus wrote:
21 Mar 2020, 00:57
አቢይ ስልጣን ላይ ከወጣ ጀርምሮ እንደ አሁን ፈታኝ ወቅት አላጋጠመውም ። አቢይ ብቻ ሳይሆን የብልጽና ፓርቲም እጅግ መፈተኛው ላይ ደርሷል ። እነዚህ 4 ፈታኝ ሁነቶች፤

አንድ፣ መላ አለምን ያንቀጠቀጠው የኮሮና ወረርሽኝ፣

ሁለት፣ መላ አለምን ያወደመው የኢኮኖሚ ቀውስ፣

ሶስት፣ መላ ኢትዮጵያ፣ አፍሪካና ቅርብ ምስራቅን ያወዛገበው ኢትዮ ግብጽ ግጭት፣

አራት፣ አገር ውስጥ ባገር በቀል ጎሰኞች የሚጫሩት ሁከቶች ።

በዚህ ሰዓት ነው የፓርቲ ፖለቲካ ትቶ ያገሩን ሕዝብና ምሁር ሁሉ አንድነት መጥራት ያለበት ።

ብልጽግና እንዲህ ያለ ግዙፍ ችግር ለመፍታት ችሎታም ዝግጅትም የለወም ።
You nailed it!

Post Reply