Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

ሴረኛው የህወሃት ግልገል ዛዲግ አብርሃ በአማራ ህዝብ ላይ እየሰራው ያለው ሴራ!!

Post by Maxi » 18 Mar 2020, 18:13

ሴረኛው የህወሃት ግልገል ዛዲግ አብርሃ በአማራ ህዝብ ላይ እየሰራው ያለው ሴራ!!

የቀድሞው የህወሃት ባለስልጣን የሆነው እና በአሁኑ ሰዓት ደግሞ በአብይ አህመድ በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ግንባታ ማዕከል የዘርፍ አስተባባሪ ዮኖ የተሾመው አቶ ዛዲግ አብርሃ ከአብይ አሀመድ እና ከአቶ ደመቀ መኮነን ከፍተኛ በጀት ተመድቦለትና ተልዕኮ ተሰጥቶት ለአማራ ህዝብ ተቆርቋሪና ታጋይ የሆኑ የአማራን አመራሮች ለማሸማቀቅና ለመምታት ስማቸውን የሚያጠፉ ፅሁፎችን 4 ኪሎ ከብአዴን ፅ/ቤት ጎን ከተሰጠው ቢሮው እየፃፈ ለሚዲያዎች የሚያሰራጨው እየሰራ እንደሆነ ተጋለጠ!! ጋዜጠኛ ሀብታሙ አያሌው ተላላኪው ዛዲግ አብርሃ በአማራ መሪዎች እና ህዝብ ላይ እየፍፀመው ስላለው ሴራ ያገለጠበትን ቪድዮ ከሂህ በታች አዳምጡ!!